ንፅረ ሃይማኖት

  • All
  • Uncategorized
  • ሊያንቡት የሚገባ
  • ረመዳን
  • ሴቶች
  • ሶላት
  • ቁርአን
  • ንፅረ ሃይማኖት
  • አስተማሪ ታሪኮች
  • ኢባዳ
  • ኢባዳ (አምልኮተ አሏህ)
  • ከታሪክ ማህደር
  • ወጣቶች
  • የቤተስብ ጉዳይ
  • የትዳር ህይወት
  • የነብያቶች ታሪክ
  • ዱአ እና ዚክር

​እውነተኛ ሃይማኖት

ሰዎች አሏህን ለመገዛት ሃላፊነት ይሰማቸው ዘንድ ሁሉም አሏህን የማወቅ ብቃት ሊኖረው ይገባል። የሰው ልጆች በሙሉ አሏህን የማወቅ ተፈጥሯዊ ግንዛቤ እውስጣቸው የተተከለ መሆኑንና አብረውት የተፈጠሩ መሠረታዊ ባህሪያቸው መሆኑን የመጨረሻው መለካታዊ መልእክት(ወሕይ) ያስተምራል።

​እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

​እውነተኛ ሃይማኖት

በአለም ላይ ብዙ የእምነት ቡድኖች ፣ ሃይማኖቶች ፣ ፍልስፍናዎችና ንቅናቄዎች ይገኛሉ። ሁሉም ትክክለኛው መንገድ የኔ ነው ወይም ወደ አሏህ የሚወስድ ብቸኛው መንገድ የኔ ነው ብለው ይናገራሉ። እናም አንድ ሰው የትኛው ትክክለኛ እንደሆነ ወይም ሁሉም ትክክለኞች እንደሆኑ ለይቶ ማወቅ እንዴት ይቻላል? መልሱን ማግኘት የሚቻልበት ዘዴ

​እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

እውነተኛ ሃይማኖት

የራስን ፍላጐትና ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ለአሏህ ማስገዛት የአምልኮትን ሥረ-መሠረት የሚወክል እንደመሆኑ መጠን የአሏህ መለኮታዊ ሃይማኖት የሆነው የኢስላም መሠረታዊ መልእክት አሏህን ብቻ ማምለክና ለማንኛውም ሰው ፣ ቦታ ወይም ከአሏህ በስተቀር ለማንኛውም ነገር ከሚደረግ አምልኮ ፈፅሞ መራቅ ነው

እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

እውነተኛ ሃይማኖት

ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም

እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

​እውነተኛ ሃይማኖት

ቅንብር: አቡ አሚና ቢላል ፊሊፕስተርጔሚ: ጀማል ሙኽታር ኢስላም ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም አልወሰደም። እንደ አይሁዳ ከይሁዳ ጐሳና እንደ ሕንዱይዝም ከህንዱ መጠሪያ

​እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

​ስለ እስልምና ሃይማኖት የሚነሱ 7 መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው 

በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 1 እስልምና ምንድነው? ኢስላም የሚለው ቃል ሰላም ከሚለው የአረብኛ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም በአገራችን ቋንቋ ሰላም የሚለውን ቃል ይወክላል። ጠቅለል ባለመልኩ ኢስላም ማለት የእራስን ፍቃድና ፍላጎት ለአምላክ ማስገዛት ማለት ነው። ሆኖም ሌሎች ሃይማኖቶች መጠሪያ ስማቸውን ከመስራቻቸው እንዳገኙ ኢስላም ግን መጠሪያ ስሙን ከሰው ወይም

​ስለ እስልምና ሃይማኖት የሚነሱ 7 መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው  Read More »

Scroll to Top