ለምን ይሆን ሶላት የማንሰግደው?
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮች ያስፈልገዋል
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮች ያስፈልገዋል
ፍርሃት ሲያካብብህ ሀዘን ሲያንዣብብህ እና ትካዜ ሊያስርህ ሲሻ ወዲያውኑ ወደ ሶላት ተነሳ ነፍስህ ትረጋጋለች ፤ ውስጥህም ሰላም ያገኛል። ሶላት በአሏህ ፈቃድ የሀዘንና የጭንቀት ባህርን የመቅዘፍ እንዲሁም ትካዜን የማባረር ኃይል አላት። ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) አንድ ጉዳይ ሲያስጨንቃቸው
አሏህ ሱ.ወ.ተ የሰው ልጆችን የፈጠረበትን አላማ ሲገልፅ በቁርአን እንዲህ ይላል፡ «የሰው ልጆችንም ሆነ ጅኖችን አልፈጠርኩዋቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ።»
እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን አላማ ረስተን አለማዊ በሆኑ ነገሮች ተጠምደን፤ አሂራን ረስተን ዱንያን ለማሳመር ከታች ከላይ ማለታችነን ቀጥለናል። ይህ ምን ያህል ልቦቻችን
የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ትምህርት) በውስጡ ይኖረዋል። የጁምአ ሶላት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ማለትም ሴት ፣ ወንድ ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ፣ በአእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሁሉ ላይ ግዴታ ነው።
እስልምና ለንፅህና ትልቅ ቦታ ሰጥቷል፡፡ በዚህም ምክኒት የኢማን ወይም የእምነት ግማሽ እንደሆነ በሐዲስ ተገልፃለ፡፡ ንፅህና የውስጥ (መንፈሳዊ) እና የውጭ (አካላዊ) ተብሎ ይከፈላል፡፡ እንዲሁም የውጭ ንፅህና ከፊል ትጥበት (ውዱእ) እና ሙሉ ትጥበት (ጉሱል) ተብሎ ይከፈላል፡፡ ለዛሬው የምናየው ውጫዊ ንፅህናን ይሆናል፡፡ ውዱእ ውዱእ እንደ ሽንት ፣ ዓይነ ምድር ፣ በዓይነ ምድር መውጫ በኩል ከሆድ የሚወጣ አየር ፣
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። በወጣቱ ተልዕኮ (አህመድ የሱፍ) ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮችን ስለሚያስፈልገው ራሳችነን በአምልኮት ተግባራት ልናንፅ ይገባል። ከነዚህ የአምልኮት ተግባራት መካከል
የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ስብከት) በውስጡ ይኖረዋል። የአሏህ መልእክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ፀሀይ ከወጣችበት ቀን በላጩ ጁምአ ነው። በዚያን ቀን አደም ተፈጥሯል ፤ ጀነትም ገብቷል ፤ ከሷም ወቶባታል» ብለዋል። {ሙስሊም} አንድ ሰው በትክክል የገላ ትጥበትና ውዱእ አድርጐ ወደ ጀመአ ሶላት ከመጣና ዝምና ልብ ብሎ ኹጥባውን ካዳመጠ በዚያና በመጭው ጁምአ መካከል ትንንሽ ሃጢያቶቹ ይማሩለታል።
አሏህ ሱ.ወ.ተ የሰው ልጆችን የፈጠረበትን አላማ ሲገልፅ በቁርአን እንዲህ ይላል:- «የሰው ልጆችንም ሆነ ጅኖችን አልፈጠርኩዋቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ።» እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን አላማ ረስተን አለማዊ በሆኑ ነገሮች ተነድፈን ፤ አሂራን ረስተን ዱንያን ለማሳመር ከታች ከላይ ማለታችነን ቀጥለናል። ይህ ምን ያህል ልቦቻችን በድንቁርና ፅልመት እንደተሸፈኑ የሚያመላክት ነው። እስኪ በልቦቻችን ውስጥ ያለውን እውነታ በጥያቄ መልክ