ኢባዳ

  • All
  • Uncategorized
  • ሊያንቡት የሚገባ
  • ረመዳን
  • ሴቶች
  • ሶላት
  • ቁርአን
  • ንፅረ ሃይማኖት
  • አስተማሪ ታሪኮች
  • ኢባዳ
  • ኢባዳ (አምልኮተ አሏህ)
  • ከታሪክ ማህደር
  • ወጣቶች
  • የሶሃቦች ታሪክ
  • የቤተስብ ጉዳይ
  • የትዳር ህይወት
  • የነብያቶች ታሪክ
  • ደስተኛ ለመሆን 30 መንገዶች
  • ዱአ እና ዚክር
  • ግጥም

ጁምአ

ጁምአ ወይም አርብ የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በሙስሊም በተዘገበው ሐዲስ “ጁምአ ወይም አርብ የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው።“

ጁምአ Read More »

የዳዕዋ ጉዞ በካንፓስ ተማሪዎች

በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል በኢስላም ትልቅ ሃላፊነት ሲሆን ኡለማዎች ይህን የተቀደሰ ተግባር በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው ብለዋል። ምክርን እንለዋወጥ ዘንድ ሌሎችን መልካም ወደሆነ ነገር እናመላክት ዘንድ እና እርስበርሳችነም እውነት በሆነ ነገርና በትዕግስት አደራ አደራ እንባባል ዘንድ ታዘናል።

የዳዕዋ ጉዞ በካንፓስ ተማሪዎች Read More »

ጁምአ ሰይዱል አያም

የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ትምህርት) በውስጡ ይኖረዋል። የጁምአ ሶላት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ማለትም ሴት ፣ ወንድ ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ፣ በአእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሁሉ ላይ ግዴታ ነው።

ጁምአ ሰይዱል አያም Read More »

ሶላት እና ከሶላት እንድንርቅ ያደረጉን ነገሮች

​ስለ እስልምና ሃይማኖት የሚነሱ 7 መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው 

እስልምና ማለት የእራስን ፍቃድና ፍላጎት ለአምላክ ማስገዛት ማለት ነው። ሆኖም ሌሎች ሃይማኖቶች መጠሪያ ስማቸውን ከመስራቻቸው እንዳገኙ ኢስላም ግን መጠሪያ ስሙን ከሰው ወይም ከጎሳ ወይም ደግሞ ከተገለፀበት አካባቢ አላገኘም።

​ስለ እስልምና ሃይማኖት የሚነሱ 7 መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው  Read More »

የረመዷንን ቀናት እንዴት እናሳልፍ?

የረመዷ ወር በጣም ርህሩህ ቸር የሆነው አምላካችን አሏህ(ሱ.ወ.ተ) ወደ እሱ እንድንቀርብ ፣ ከርሱ ጋር ያለንን ትስስር እንድናጠብቅ ፣ ምህረትን እንድንጠይቅ ፣ ለመጭው አለም ስንቅ እንድንይዝ ፣ ስብዕናችነን እንድናስተካክል ፣ አላማችነን እንድንቀርፅ የሰጠን እድል ወይም ስጦታ ነው።

የረመዷንን ቀናት እንዴት እናሳልፍ? Read More »

Scroll to Top