በስር | በከፊል የበሰለ ተምር |
ኸሊፋ | ወራሽ/ተተኪ |
ደህሪ | እምነት አልባ |
ደጃል | ውሸታም/አታላይመሲኸ ደጃል በመባልም ይታወቃል። |
ደሊል | ማረጋገጫ/ማስረጃ |
ዶላል | ጥመት |
ዳእዋ | ጥሪ ወደ ኢስላም |
ዚክር | አሏህን ማስታወስ |
ዙል ሂጃ | በሙስሊሞች የቀናት አቆጣጠር አስራ ሁለተኛው ወር ነው። |
አዲኑል ፊጥራ | የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሃይማኖት(ዲነል ኢስላም) |
ዱአ | ፀሎት |
ደንክ | የውመል ቂያማ ካፊሮች አይነአማ ሁነው የሚቀሰቀሱበት |
ዱንያ | ምድራዊ አለም |
ኢድ | በዓል በእስልምና ሁለት ዋና በአሎች አሉ። 1) ኢዱል ፊጥር 2) ኢደል አድሃ |
አል-ፋቲሃ | መክፈቻ የቁርአን የመክፈቻ ምእራፍ |
ፋሩቅ | ይህ ስም የተሰጠው ለዑመር ኢብን አልኸጧብ ነበር። ትርጉሙም እውተትን ከውሸት የሚለይ ማለት ነው። |
ፊ ሰቢሊላህ | በአሏህ መንገድ |
ፊርደውስ | የጀነት መካከለኛና ከፍተኛው ክፍል |
ገዝዋ | ጦርነት/ወታደራዊ ዘመቻ |
ጉስል | የገላ ትጥበት |
ሐፍሳ | የዑመር ኢብን አልኸጧብ ሴት ልጅ ፤ የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ሚስት ነበሩ። |
ሀፊዝ | ቁርአንን የሸመደደ |
ሃይድ | የወር አበባ |
ሃጀረል አስወድ | ጥቁር ድንጋይ |
ሃኪሚያ | ሉአላዊነት |
ሃና | የነብዩ ሏህ ኢሳ(ዐ.ሰ) ሴት አያት |
ሀሰን | መልካም/የሚያምር/ የሚደነቅ |
ሐዋ | የአደም(ዐ.ሰ) ሚስት |
ሂዳያ | መመሪያ(ከአሏህ) |
ሂማ | ጥብቅ ደን |
ሁድና | የጦር አቁም ስምምነት |
ሁዱድ | ገደብ |
ሁጃጅ | ሀጅ የሚያደርግ ሰው |
ሁክም | ፍርድ |
ኢማም | ሃይማኖታዊ መሪ/የጀምአ ሶላትን የሚመራ |
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 3
Send Us A Message
Related Posts
አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ
አንደኛ ትምህርት ፋቲሐ (የመክፈቻይቱ) ምዕራፍ ጨምሮ ከአል-ዙልዚላህ (የእንቅጥቃጤው) ምእራፍ ጀምሮ እስከ አል-ናስ (የሰዎች) ምዕራፍ ድረስ