እህትነት እና ልባዊ የእህትነት ውዴታ
እውነተኛ የእህትነት ፍቅር ከኢስላም የመመሪያ ብርሃን የሚመነጭ ግኑኝነት ወይም ማህበሪዊ ትስስር ሲሆን ይህ ፍቅር በማንኛውም አለማዊ አና ስውር በሆነ ጥቅም ያልተመረዘ ነው። አንዲትን ሙስሊም ሴት ጁኦግሪፊያዊ መነሻ ፣ ጐሳ ፣ የቆዳ ቀለም ፣ የአይን ቀለም ወይም የፀጉር ቴክስቸር እና ቋንቋ ሳይገድባት ከእህቶቿ ጋር ልብ ለ ልብ የሚያስተሳስር ብቸኛ ሰንሰለት ነው