1 "የሰውን ልጅ በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው" የሚለው የቁርአን አንቀፅ በየትኛው ምዕራፍ ነው?
ሀ) ሱረቱል ተካሱር
ለ) ሱረቱል ጢን
ሐ) ሱረቱል አስር
መ) ሱረቱል ማኡን
2 በይናህ የሚለው ቃል ትርጉም መንድን ነው?
ሀ) የሁሉ የበላይ
ለ) የሌሊት ኮከብ
ሐ) ግልፅ ማስረጃ
መ) አስጨናቂ ክስተት
3 አንድ ባል ወደ ቤቱ ሲመለስ ሊከተለውበ ከሚገባ ስርአት መድረሱን ማሳወቅ እና ከዛ ወደ ቤቱ መግባት ነው፡፡
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
4 ጃሂሊያ ምን ማለት ነው?
ሀ) የሰላም ስምምነት
ለ) ትሁትነት
ሐ) ድንቁርና
መ) መልሱ የለም
5 የቁረይሽ ባላባቶች እስልምናን እንዲቀበሉ አቡበክር ባደረገላቸው ንግግር መልሳቸው ምንድን ነበር?
ሀ) ሁላቸውም ተክቢር ብለው እስልምናን ተቀበሉ
ለ) አጠቁት እና ፊቱ መድማት ጀመረ
ሐ) ሊሰሙት ስላልፈለጉ ከእሱ ሸሹ
መ) ስለ እስልምና ለማዎቅ በብልሃት ጠየቁት
6 ነብዩ ሙሐመድ መካ ውስጥ የተወለዱት ከታላቁ የቁረይሽ ጎሳ ________ ዓ.ሂ ነው፡፡
ሀ) 571 ዓ.ሂ
ለ) 610 ዓ.ሂ
ሐ) 630 ዓ.ሂ
መ) 632 ዓ.ሂ
7 የጁምአ ኹጥባ ኢማሙ የሚያስተምርበት ትክክለኛ ምግባር የትኛው ነው?
ሀ) ፊቱን ወደ ቂብላ አዙሮ ትምህርቱን ይሰጣል
ለ) ወደ ጁምአ ታዳሚ ፊቱን አዙሮ ትምህርቱን ይሰጣል
ሐ) ወደ ቂብላ ወይም ወደ ታዳሚው እንደፈለገ መዞር ይችላል
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
8 ዲኑል ፊጥራ የሚለው ቃል የአማርኛ ትርጉም ምንድን ነው?
ሀ) የሰላም ሐይማኖት
ለ) የተፈጥሮ ሐይማኖት
ሐ) ሐይማኖታዊ ተፈጥሮ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
9 ከትዳር አጋር እና ከልጆች ቀጥሎ ሃቅ ያላቸው እነማን ናቸው?
ሀ) ጓደኞች
ለ) አስተማሪዎች
ሐ) የቅርብ ዘመዶች
መ) የሩቅ ዘመዶች
10 ከፍተኛው የሚከፈለው ዘካ መጠን ________ ነው፡፡
ሀ) 10%
ለ) 8%
ሐ) 21/2%
መ) መልሱ የለም
11 የጁምአ ሶላት በዙሁር ሶላት የሚተካው መቼ ነው?
ሀ) ታዳሚዎቹ ከ10 ሰዎች በታች ሲሆን
ለ) አንድ ሰው በእራሱ ብቻውን ሲሰግድ
ሐ) አንድ ሰው አግባብ በሆነ ምክኒያት መስጅድ መገኘት ባልቻለ ጊዜ
መ) በአካባቢው ኢማም በለለ ጊዜ
12 ነብዩ ሙሐመድ መካ ድል ያደረጉት መቼ ነው?
ሀ) በ8ኛው አመተ ሂጅራ በ20ኛው ረመዷን
ለ) በ9ኛው አመተ ሂጅራ በመጀመሪየው ሙሐረም
ሐ) በ10ኛው አመተ ሂጅራ በ12ኘው ረቢኡል አወል
መ) መልሱ የለም
13 ነፍሳችነን አውጥቶ የሚወስዳት መልአክ ስም _____ ነው፡፡
ሀ) ጅብሪል
ለ) ሚካኢል
ሐ) እዝራኢል
መ) ኢስራፊል
14 በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ምዕራፎች አሉ?
ሀ) 99
ለ) 102
ሐ) 110
መ) 114
15 በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ነብያቶች በስም ተጠቅሰዋል?
ሀ) 20
ለ) 22
ሐ) 24
መ) 25
16 ነብዩ ኢሳ ተመልሶ ሲመጣ የመዝጊያው መለኮታዊ መልዕክት ይመጣል
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
17 የተለያዩ አካባቢዎችን እና ሐገራትን አቡበክር ድል አድርጎ የያዘው በሚከተሉት አመታት በአንደኛው ነው፡፡
ሀ) በ644 እና 656 አመታት መካከል
ለ) 632 እና 634
ሐ) 634 እና 644
መ) 644 እና 658
18 ነብዩ ሙሐመድ እራሳቸው አቡበክርን የሐጅ መሪ አድርገው የሾሙት በየትኛው የሂጅራ አመት ነው
ሀ) በ8ኛው የሂጅራ አመት
ለ) በ6ኛው የሂጅራ አመት
ሐ) በ9ኛው የሂጅራ አመት
መ) በ10ኛው የሂጅራ አመት
19 አቡበክር ከነብዩ ጋር በመዲና ውስጥ የቆዩት እስከየትኛው የሂጅራ አመት ድረስ ነው
ሀ) 5ኛው ዓ.ሂ
ለ) 6ኛው ዓ.ሂ
ሐ) 7ኛው ዓ.ሂ
መ) 8ኛው ዓ.ሂ
20 ነብዩ ከመግባታቸው በፊት ለምን አቡበክር ቀድሞ ወደ ሰውር ዋሻ ገባ
ሀ) ለነብዩ በቂ ብርሃን ያለው መሆኑን ማረጋገጥ ስለፈለገ
ለ) ነብዩ ከመግባታቸው በፊት የሚያርፍበት ጥሩ ቦታ ያለው መሆኑን ለማየጥ ስለፈለገ
ሐ) ነብዩ እንዲገቡ ደህንነቱን የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ስለፈለገ
መ) እያሳደዷቸው የነበሩ ጠላቶችን ስለፈራ ቶሎ ከውስጥ ገብቶ ለመጠለል ስለፈለገ
21 አቡበክር ከሶሪያ ያመጧትን አይነበሲር ሴት ነፃ አውጥቷል፡፡ ስሟ ማን ነበር?
ሀ) ዘሪና
ለ) ዘኒራ
ሐ) ዘይነብ
መ) ዘህራ
22 የሲራጠል ሙስተቂም ትርጉም ምንድን ነው
ሀ) በመካ እና በመዲና መካከል ያለ አውራ ጎዳና
ለ) ቀጥተኛ መንገድ
ሐ) ጠባብ መንገድ
መ) ግልፅ መንገድ
23 የነብዩ ሙሐመድ ተልዕኮ ነበር፡፡
ሀ) መካ ውስጥ ፖለቲካዊ መሰረት ማግኘት
ለ) ምድር ላይ የአሏህን ህግ ማስከበር
ሐ) ከሙሽሪኮች ጋር ጦርነት ካካሄዱ በኋላ ስምምነቶችን መፈፀም
መ) የሰላም ስምምነቶችን መፈፀም እና ለምጣኔ ሃብታዊ ብልፅግና ንግድን ማስቀጠል
24 የእስልምና የህዝብ አስተዳደር ስርአት ገዝውን እና መንግስቱን መጀመሪያ ለአሏህ እና ከዚያም ሃላፊነት ያለባቸው ያደርጋል፡፡
ሀ) ለነብዩ ሙሐመድ
ለ) ለነብዩ ሙሀመድ እና ለመንግስቱ የህግ ክፍል
ሐ) ለህጉ ክፍል እና ለኸሊፋው
መ) ለህዝቡ
25 ነብዩ ሙሐመድ ሙሉ የአረብያ ምድርን ለማስተዳደር ምን ያህል ጊዜ ወስዶባቸዋል
ሀ) 8 አመት
ለ) 9 አመት
ሐ) 9 አመት እና 8 ወራት
መ) 10 አመት
26 በቁርአን መሰረት የእስላማዊ መንግስት እነዚህ ሁለት ነገሮችን በማህበረሰቡ ላይ ማስፈፀም ሃላፊነት አለበት፡፡ የትኖቹ ናቸው
ሀ) ፆም እና ሐጅ
ለ) ሶላት እና ሐጅ
ሐ) ሶላት እና ዘካ
መ) ዘካ እና ፆም
27 ንግድም ትርፍም ያለደለ ነገርግን ሃብትን ወይም ገንዘብን ያለ አግባብ መጠቀሚያ እና ገንዘብ ማከማቻ ዘዴ የሆነ ነው፡፡ ለዚህ የተሰጠ ቁርአናዊ መጠሪያ ቃል ምንድን ነው
ሀ) ዘካ
ለ) ሪባ
ሐ) ሐራም
መ) ሹራ
28 ስለ ሐጅ ትክክል የሆነው የትኛው ነው
ሀ) አካላዊ ብቃት ባላቸው በላይ ሁሉ ግዴታ ነው
ለ) ገንዘብ ኖሯቸው ማድረግ በቻሉ ሰዎች ላይ ሁሉ ግዴታ ነው
ሐ) ገንዘብ ኖሯቸውም ማድረግ የሚችሉ ሰዎችም ማድረግ አይገደዱም
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
29 ‹‹ኢቅራ ቢስሚረቢከለዚ ኸለቅ›› የሚለውን ትክክለኛ ትርጉም ለይ
ሀ) አንተ ተሸፋፋኙ ሆይ! ተነስ፤ አስጠንቅቅ፡፡
ለ) አንብብ! ያሁሉን በፈጠረው ጌታህ ስም
ሐ) አንተ ተሸፋፋኙ ሆይ! በሌሊት ለመስገድ ተነስ
መ) የዚህ አለም እና የመጭው አለም በላጭ
30 በቀብር ሶላት መሳተፍ ነው፡፡
ሀ) የግል ግዴታ
ለ) የማህበረሰቡ የጋራ ግዴታ
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) መልሱ የለም
31 ‹‹ከእናንተ መካከል በላጩ ለሚስቱ ጥሩው ነው›› ይህ የማን ንግግር ነው
ሀ) የነብዩ አደም
ለ) የኢማሙ አቡሃኒፋ
ሐ) የነብዩ ሙሐመድ
መ) የኢማሙ አልገዛሊ
32 መህረም ምንድን ነው
ሀ) መጋባት የተከለከለ ሰው
ለ) ማግባት የተፈቀደ ሰው
ሐ) በሐጅ ወቅት የሚለበስ ልብስ
መ) በእስልምና የቀናት አቆጣጠር የወር መጠሪያ
33 ሰው ልጆች የመናገር መብት ፣ የንብረት ባለቤት የመሆን መብት እና የግለሰቦች መብትን የተጎናፀፉት መቼ እና በማን ነው
ሀ) በ1775 በቶማስ ጀፈርሰን
ለ) 1400 አመት በፊት አሏህ ቁርአንን ለነብዩ ሙሐመድ በገለጠላቸው ጊዜ
ሐ) በ587 በእንግሊዙ ሄነሪ 3ኛው
መ) መልሱ የለም
Scroll to Top