አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ
አንደኛ ትምህርት ፋቲሐ (የመክፈቻይቱ) ምዕራፍ ጨምሮ ከአል-ዙልዚላህ (የእንቅጥቃጤው) ምእራፍ ጀምሮ እስከ አል-ናስ (የሰዎች) ምዕራፍ ድረስ ካሉት አጫጭር ምእራፎች የተቻለውን ያህል ንባባቸውን በማስተካከልና በቃል በማጥናት እንዲሁም ትርጉሙን ማወቅ። ሁለተኛ ትምህርት ከአሏህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸውን መመስከር፤ ይኽውም ከአንድ አሏህ በስተቀር ሊያመልኩት የሚገባ ጌታ ስላለመኖሩና ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን ከነትርጉሙ […]