Uncategorized

  • All
  • Uncategorized
  • ሊያንቡት የሚገባ
  • ረመዳን
  • ሴቶች
  • ሶላት
  • ቁርአን
  • ንፅረ ሃይማኖት
  • አስተማሪ ታሪኮች
  • ኢባዳ
  • ኢባዳ (አምልኮተ አሏህ)
  • ከታሪክ ማህደር
  • ወጣቶች
  • የቤተስብ ጉዳይ
  • የትዳር ህይወት
  • የነብያቶች ታሪክ
  • ዱአ እና ዚክር

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር የተዋሀደ ዕውቀት በመጽሐፍ መልክ ሲዘገብ፣ በፋይል ሲቀነባበር፣ እንዲሁም በመረጃ መረብ ሲለቀቅ እንደገና ለሌሎች እንደ መረጃነት ያገለግላል፡፡ መረጃዎች ተደራጅተው በአግባቡ ከተቀመጡ መረጃ  ማሰባሰብ በባህርይው ውስብስብ ፣ የሰው ጉልበት፣ ጊዜና […]

መረጃ እና አስፈላጊነቱ Read More »

ጓደኛ ፍለጋ

ልቡ ጥሩ አሳቢ ምላሱ የገራ፤ብዙ የሚሠማ ትንሽ የሚያወራ፤ ፊቱ በተዋዱዕ በኢማን ያበራ፤ፈገግታው የሚስብ ከሩቅ የሚጣራ፤ በፈርዱ የቆመ ከሱናውም ያለ፤ደበረኝ ሰለቸኝ ደከመኝ ያላለ፤ ለረጅሙ ጉዞ ጥሩን የሰነቀ፤ለማይቀረው ዓለም መሄዱን ያወቀ፤ ፀባዩ የሚጥም ወግ አመሉ ሸጋ፤እኔስ ሰው ጠፍቶኛል እንሂድ ፍለጋ፤ ልቤን ሰው ሰው አለው የኢማን ጋደኛ፤ቀኑን ፁሞ የሚውል ሌሊቱን የማይተኛ፤

ጓደኛ ፍለጋ Read More »

እኔም እወዳችኋለሁ!

የሒጅራን ጉዞ የተጓዙት በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ነበር። እናም ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ መዲና እየገቡ እያለ የመዲና ህፃን ሴት ልጆች “ከወዳ ሸለቆ ባሻገር ጨረቃዋ በእኛ ላይ ወጣች።” እያሉ እየዘመሩ ተቀበሏቸው። እሷቸውም በእነሱ ፊት ሲያልፉ ልጆቹን “ትወዱኛላችሁ?” ብለው ጠየቋቸው። ልጆቹም ጮህ ብለው “አዎ” ሲሉ መለሱ። እሳቸውም ፈገግ አሉና “እኔም አወዳችኋለሁ”“እኔም እወዳችኋለሁ”“እኔም እወዳችኋለሁ” አሉ ሶስት ጊዜ። ነብዩ

እኔም እወዳችኋለሁ! Read More »

ቅናት(ምቀኝነት)

ቅናት መድሃኒት የሌለው በሽታ ነው! ✍ በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። ሐሰድ(ቅናት) አንድ ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ፣ ደስተኛ እና ጤናማ ሲሆን ፣ በትምህርቱም ሆነ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ስኬታማ ሲሆን ፣ ሃብት ንብረት ሲያገኝ ፣ ቤተሰብ መስርቶ ልጆችን ወልዶ መኖር ሲጀምር ወይም ሌሎች በረካዎችን አሏህ ከሰፊ ችሮታው ሲለግሰው

ቅናት(ምቀኝነት) Read More »

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books

50 መሰረታዊ የተውሂድ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው                ጦሃራ ፣  ሶላት እና የቀብር  ስነስርአት      አስፈላጊ   ትምህርት  ለብዙነህኑ  ህዝብ    አርካኑል  ኢማን__የኢማን  መሰረቶች  ትንታኔ       የኢማሙ   ሻፊኢ   መሰረታዊ   ክፍል        የአቂዳ   መሰረቶች    የፆመኛ  ሙስሊም  መመሪያ      ሙስሊም   እስልምና   እና   ክርስትና

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books Read More »

የቅናት በሽታ

ቅናት መጥፎ ባህሪን እና መጥፎ ስራን የሚያስከትል ሲሆን ብዙ ጊዜም ወደ ጥላቻ ፣ ክፍ አሳቢነት ፣ ሐሜት ፣ ውሸት ፣ ተንኮል ፣ ሌሎች ሙስሊሞችን አሳንሶ ወደ ማየት ፣ ስተት የሰሩ ሙስሊሞችን መልካም ስራቸውን በመደበቅ ስህተታቸውን አግዝፎ ወደ ማሳየት የሚያመራ ሲሆን ይህ በሽታ ስር ከሰደደ ደግሞ አሏህ ፍትሃዊ አይደለም ወደሚል የክህደት ጎዳና የሚያመራ መንፈሳዊ ህይወትንም ሆነ ዱንያዊ ህይወትን የሚያበላሽ ትልቅ የልብ ነቀርሳ ነው።

የቅናት በሽታ Read More »

Scroll to Top