Skip to content
የወጣቱ ተልዕኮ ምንነት
Menu Toggle
ያግኙን
የቤተሰብ ጉዳይ
Menu Toggle
ወጣቶች
ሴቶች
የትዳር ህይወት
ልጆች
ከታሪክ ማህደር
Menu Toggle
የነብያት ታሪክ
የሶሃቦች ታሪክ
አስተማሪ ታሪኮች
ጥያቄና መልስ
Menu Toggle
ጥያቄና መልስ ክፍል አንድ
ጥያቄና መልስ ክፍል ሁለት
ጥያቄና መልስ ክፍል ሶስት
ጥያቄና መልስ ክፍል አራት
ጥያቄና መልስ ክፍል አምስት
ጥያቄና መልስ ክፍል ስድስት
መጽሐፍት
Menu Toggle
የአማርኛ መጽሐፍት
የኦሮምኛ መጽሐፍት
የትግርኛ መጽሐፍት
የልጆች መጽሐፍት
የእንግሊዘኛ መጽሐፍት
ሌሎች መጽሐፍት
የሐዲስ ማስታወሻ
Menu Toggle
የሐዲስ ማስታወሻ 1
የሐዲስ ማስታወሻ 3
የሐዲስ ማስታወሻ 4
የሐዲስ ማስታወሻ 5
ግጥም
የአረብኛ መዝገበ ቃላት
Menu Toggle
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 1
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 2
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 3
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 4
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 5
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 6
Main Menu
የወጣቱ ተልዕኮ ምንነት
Menu Toggle
ያግኙን
የቤተሰብ ጉዳይ
Menu Toggle
ወጣቶች
ሴቶች
የትዳር ህይወት
ልጆች
ከታሪክ ማህደር
Menu Toggle
የነብያት ታሪክ
የሶሃቦች ታሪክ
አስተማሪ ታሪኮች
ጥያቄና መልስ
Menu Toggle
ጥያቄና መልስ ክፍል አንድ
ጥያቄና መልስ ክፍል ሁለት
ጥያቄና መልስ ክፍል ሶስት
ጥያቄና መልስ ክፍል አራት
ጥያቄና መልስ ክፍል አምስት
ጥያቄና መልስ ክፍል ስድስት
መጽሐፍት
Menu Toggle
የአማርኛ መጽሐፍት
የኦሮምኛ መጽሐፍት
የትግርኛ መጽሐፍት
የልጆች መጽሐፍት
የእንግሊዘኛ መጽሐፍት
ሌሎች መጽሐፍት
የሐዲስ ማስታወሻ
Menu Toggle
የሐዲስ ማስታወሻ 1
የሐዲስ ማስታወሻ 3
የሐዲስ ማስታወሻ 4
የሐዲስ ማስታወሻ 5
ግጥም
የአረብኛ መዝገበ ቃላት
Menu Toggle
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 1
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 2
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 3
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 4
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 5
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 6
Main Menu
ጥያቄና መልስ ክፍል አራት
November 22, 2022
Ahmed Yesuf
ጥያቄና መልሱን ጀምር
Page 1 of 8
1 አቡበከር(ረ.ዐ) የሞተው በምን ህመም ነው?
ሀ) በተፈጥሮ አድሜው ገፍቶ
ለ) በልብ ድካም ምክኒያት
ሐ) በትኩሳት ኮማ ውስጥ ሆኖ
መልሱ የለም
2 ፊቅህ የሚለው የአረብኛ ቃል ትርጉም ምንድን ነው?
ሀ) እውቀት እና ተረድኦ
ለ) በኢስላም ግዴታ የሆነ ነገር
ሐ) ቀጥተኛ መንገድ
መ) የረሱል ንግግር
3 በመጀመሪያ ላይ ኢስላም ከተስፋፋባቸው መንገዶች አንዱ በ________ምክኒያት ነው?
ሀ) አቡበክር(ረ.ዐ) ባሪያዎችን ነፃ በማድረጉ
ለ) ኩፋሮች ኢስላምን እንዲቀበሉ በመገደዳቸው
ሐ) ኩፋሮች እስልምናን እንዲቀበሉ ገንዘብ በመሰጠታቸው
መ) ሁሉም መልስ ናቸው፡፡
4 በአንድ ሰው ህይወት ውስጥ ከሁሉም በላይ የደስታ ጊዜ የሚኖረው በ________ ነው?
ሀ) ኢደል ፊጥር
ለ) ኢደልአዱሃ
ሐ) የአሏህ ህግጋት በምድር ላይ በሰፈነ ጊዜ
መ) በተወለድን ጊዜ
5 የትዳር አጋር ለመምረጥ ከምናስቀምጠው መስፈርት የመጀመሪያ ሊሆን የሚገባው ________ ነው?
ሀ) ውበት
ለ) ኢማን
ሐ) ሐብት
መ) እውቀት
6 በእስልምና ሁሉም ሰው እኩል ነው፡፡ በአንድ መሰረታዊ ነገር ሲቀር፡፡ ይህ ምንድን ነው?
ሀ) ተቅዋ
ለ) አካላዊ አቋም እና ውበት
ሐ) የስራ ዘርፍ እና የስራ ደረጃ
መ) የዘር ሐረጉ
7 አቡበክር(ረ.ዐ) ቀጣዩ ኸሊፋ እንዲሆን የመረጡት ማን ነው?
ሀ) ኡመር ቢን ኸጧብ(ረ.ዐ)
ለ) ዘይድ ዚብኑ ሳቢጥ(ረ.ዐ)
ሐ) ቢላል ቢን ረባህ(ረ.ዐ)
መ) መልሱ የለም
8 የወታደሩ ሃይል በኡስማን ቢን ዘይድ(ረ.ዐ) እንዲመራ ሶሃቦች አልፈለጉም ነበር ምከኒያቱም
ሀ) ዘይድ(ረ.ዐ) ሙስሊም ስላልነበር
ለ) ሌሎች ሰዎች የበለጠ እራሳቸውን መስዋዕት ሊያደርጉ የተዘጋጁ ስለነበረ ስላሉ
ሐ) በጣም ወጣት እና ምንም ልምድ እንደሌለው ስላሰቡ
መ) ለ እና ሐ መልስ ናቸው
9 ጃሂሊያ ምን ማለት ነው?
ሀ) ድንቁርና(መሃይምነት)
ለ) ኢስላማዊ አልባሳት
ሐ) በአሏህ ላይ ጠንካራ ኢማን ያለው
መ) መልሱ የለም
10 ሶሃቦች ወደ መዲና እንዲሄዱ ረሱል ያዘዙት ለምንድን ነው?
ሀ) የመካ አየር ንብረት በጣም ሞቃት ስለነበር
ለ) ቁረይሾች ሙስሊሞች መካ ውስጥ ሃይማኖታቸውን እንዳይተገብሩ ያደርጓቸው ስለነበር
ሐ) በዚያ ጊዜ መካ ትንሽ ከተማ ስለነበረች
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
Page 2 of 8
11 ሹራ ማለት________ ነው?
ሀ) የጋራ ውይይት(ምክክር)
ለ) ከአሏህ ዘንድ ተስፋ መጣል
ሐ) በራሳችን ልምድ ላይ ተስፋ መጣል
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
12 የሸሪአ ዋና ምንጭ ምንድን ነው?
ሀ) የአካባቢው ማህበረሰብ ፍላጎቶች
ለ) የአራቱ መዝሃብ ባለቤቶች አመለካከት
ሐ) የሳውዲ ንጉስ ውሳኔ
መ) ቁርአን
13 ሂጅራ ምንድን ነው?
ሀ) የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ከመዲና ወደ መካ መመለስ
ለ) የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ከመካ ወደ መዲና መሰደድ
ሐ) በኢስላም የዘመን አቆጣጠር የተጀመረበት
መ) ሰዎች እስልምናን መቀበል የጀመሩበት
14 የሰው ልጅ ለገንዘብ ያለውን ፍቅር የሚገልፀው ሱራ የትኛው ነው?
ሀ) አል አለቅ
ለ) አዲያት
ሐ) ማኡን
መ) ነስር
15 የአቡበክር(ረ.ዐ) አባት የትኛው ነው?
ሀ)አቡ ቃሀፍ
ለ) አብዱሏህ
ሐ) አቡ አቲቅ
መ) አቡ ሰላማ
16 ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) የት መቀበር አለባቸው የሚለውን አለመግባባት ሶሃቦች እንዴት ነበር የፈቱት?
ሀ) ሚስታቸው እንድትወስን በማድረግ
ለ) አቡበክር(ረ.ዐ) አለመግባባቱን የሚያስወግድ የነብዩን ንግግር በማስታወሱ
ሐ) ረሱል የት መቀበር እንዳለባቸው ተናግረው ስለነበር
መ) መልሱ የለም
17 የሃላል ምንጭን መሰረት በማድረግ ገንዘብን ________ እና________ መብት አለን?
ሀ) የማግኘት እና የመስጠት
ለ) የመዝረፍ እና የመቀማት
ሐ) የመስረቅ እና የመስጠት
መ) ለ እና ሐ መልስ ናቸው
18 ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ ሐሰት የሆነው የትኛወ ነው?
ሀ) አንዲት ሴት ባሏን ከፈታች በኋላ ማግባት አትችልም
ለ) ሴት ልጅ ንብረት የመውረስ መብት አላት
ሐ) ሴት ልጅ የራሴ የምትለው ንብረት የማፍራት መብት አላት
መ) ሴት ልጅ የመነገድ መብት አላት
19 ሐጄቱል ወዳ ምንድን ነው?
ሀ) ከሶላት በፊት መታጠብ
ለ) አንድን ጉዳይ ከመወሰናችን በፊት ኒያ ማሰተካከል
ሐ) ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ያከናወኑት የመጨረሻው ሐጅ
መ) ከኢስላም ምሶሶዎች ውስጥ አንዱ ነው
20 በአቡበክር(ረ.ዐ) ነፃ ከወጡ ባሪያዎች መካከል አንዱ ነበር?
ሀ) ኡምር(ረ.ዐ)
ለ) ዘይድ ቢን ሳቢጥ(ረ.ዐ)
ሐ) ቢላል(ረ.ዐ)
መ) ሒሻም(ረ.ዐ)
Page 3 of 8
21 የበድር ጦርነት የተካሄደው መቼ ነው?
ሀ) በሁለተኛው የሂጅራ አመት
ለ) በሶስተኛው የሂጅራ አመት
ሐ) በአራተኛው የሂጅራ አመት
መ) በአምስተኛው የሂጅራ አመት
22 ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እና አቡበክር(ረ.ዐ) ወደ መዲና እየሄዱ ሳለ የተሸሸጉት በ________ ውስጥ ነበር?
ሀ) ደሳሳ ቤት ውስጥ
ለ) በምሽግ
ሐ) ዋሻ
መ) በረሃ
23 ግዴታ የሆኑ ስራዎችን ምን ብለን ነው የምንጠራቸው?
ሀ) መክሩህ
ለ) ሙባህ
ሐ) ፈርድ
መ) ሱበና
24 የተከለከሉ ነገሮችን የምንጠራቸው ምን በለን ነው?
ሀ) ሐራም
ለ) ፈርድ
ሐ) ሙባህ
መ) መክሩህ
25 ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ________ ከእናታችሁ እግር ስር ናት ብለዋል፡፡
ሀ) ጫማ
ለ) ጀነት
ሐ) ዱንያ
መ) ልጅነት
26 ሁለቱ ዋነኛ የሸሪአ ምንጮች ምንድን ናቸው?
ቁራን
የነብዩ ሱና
27 ጅሃድ ምንድን ነው
ሀ) ሃይማኖትን መቀየር
ለ) በአሏህ መንገድ መታገል እና ጥረት ማድረግ
ሐ) ያልተለመደ ጥንካሬና ጀግንነት
መ) ሽብርተኝነት
28 የአቡበክር(ረ.ዐ) ጎሳ________ ነበር?
ሀ) በኑ አሰድ
ለ) በኑ ሐሽም
ሐ) በኑ ተሚም
መ) በኑ ጦልሃ
29 ከሚከተሉት ውስጥ ከሁሉም በፊት ቀድሞ ኢስላምን የተቀበለው ማን ነው?
ሀ) ኡመር ኢብኑ ኸጧብ(ረ.ዐ)
ለ) ቢላል(ረ.ዐ)
ሐ) አቡ በክር(ረ.ዐ)
መ) ኡስማን(ረ.ዐ)
30 ስለ መሬት መንቀጥጥ የተገለፀው በየትኛው የቁርአን ምዕራፍ ነው?
ሀ) ሱረቱል አዲያት
ለ) ሱረቱል ማኡን
ሐ) ሱረቱል ነስር
መ) ሱረቱል ዘልዘላ
Page 4 of 8
31 ከ1-5 አንቀፆች ያሉት ለነብዩ ሙሐመድ በመጀመሪያ ላይ የተገለፀላቸው የትኛው ሱራ (ምዕራፍ) ነው?
ሀ) ሱረቱል ዛልዘላ
ለ) ሱረቱል አዲያት
ሐ) ሱረቱል አለቅ
መ) ሱረቱል ነስር
32 አቡበክር(ረ.ዐ) የነብዩን(ሰ.ዐ.ወ) መሞት ባወቀበ ጊዜ እንዲህ አለ፡ "ሰዎች ሆይ! ሙሐመድን የሚያመልክ ሙሐመድ እንደሞተ ይወቅ፡፡ ________ የሚያመልክ እሱ ህያው ነው፡፡ ፈፅሞ አይሞትም፡፡"
ሀ) ኡዛን
ለ) አቡበክርን
ሐ) አሏህን
መ) እየሱስን
33 በእስልምና የህዝብ አስተዳደር ውስጥ መንግስት እና አስተዳደሪ ሃላፊነት ያለባቸው ቅድሚያ ________ እና ከዛም ለሰዎች ነው፡፡
ሀ) ለተባበሩት መንግስታት
ለ) ለአሏህ
ሐ) ለማህበረሰቡ
መ) ለህገመንግስቱ
34 ሙስሊሞች ዘካ እንዲከፍሉ ለምን ይደረጋል?
ሀ) ሙስሊሞች ሃብታም እንዳይሆኑ
ለ) ለጦርነት እና ለድንገተኛ አደጋ እንዲውል
ሐ) ገንዘቡን ለድሆች በመስጠት ፍላጎታቸውን እንዲያሟሉበት
መ) ሁሉም መለስ ናቸው፡፡
35 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በጣም በታመሙና በደከሙ ጊዜ ሶላቱን እንዲመራ የጠየቁት ማንን ነው?
ሀ) ቢላል ኢብን ረባህ(ረ.ዐ)
ለ) ኡመር ኢብን ኸጧብ(ረ.ዐ)
ሐ) አቡበክር(ረ.ዐ)
መ) አማር ኢበን ያሲር(ረ.ዐ)
36 ሸሪአ ሁለት ሌሎች ምንጮች አሉት፡፡ እነሱም
ሀ) ሱናና ፊቅህ
ለ) ኢጅማእ እና ቂያስ
ሐ) ሹራ እና የጋራ ጥቅም
መ) ፊቅህ እና ኢጅማዕ
37 የአቡበክር (ረ.ዐ) ቅፅል ስም ማን ነበር (እናቱ የምትጠራበት)?
ሀ) ዩሱፍ
ለ) አቲቅ
ሐ) አቡ
መ) ፈሪድ
38 ቁርአን የሸሪአን ዋና መርሆዎች ሲያሰረዳን ሱና ደግሞ ነገሮችን እንዴት መስራት እንዳለበን በዝርዝር ያቀርብልናል፡፡
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
39 በእልምና የህይወት የአኗኗር ዘይቤ እንደ ህግ ማዕቀፍ የሚያገለግለው ምንድን ነው?
ሀ) ሐዲስ
ለ) ቂያስ
ሐ) ሸሪአ
መ) ቁርአን
40 በፍርዱ ቀን የሰው ልጆች እንደ ስራቸው ይቀሰቀሳሉ፡፡ ይህን የሚገልፀው ሱራ የትኛው ነው?
ሀ) ሱረቱል አለቅ
ለ) ሱረቱል ዘልዘላ
ሐ) ሱረቱል ነስር
መ) ሱረቱል ማኡን
Page 5 of 8
41 በግልፅ ያልተከለከለ ነገርግን አንድን ተግባ መስራቱ በጣም የተጠላ ምን ተብሎ ይጠራል?
ሀ) ሐራም
ለ) መክሩህ
ሐ) መንዱብ
መ) ሙባህ
42 ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ከሞቱ ቡኃላ የዘይድ ቢን ሳቢጥ ስራ ምንድን ነበር?
ሀ) በትልልቅ የጦር ሜዳ የሙስሊም ወታደሮችን ይመራ ነበር
ለ) ትምህርት ቤት ገብቲ እውቅ ዶክተር ሆነ
ሐ) የተፃፉ የቁርአን አንቀፆችን በመሰብሰብ በመጽሐፍ መልክ ጠረዘ
መ) መልሱ የለም
43 ምድር ሚስጥሯን የምትዘረግፍበት እና የሰው ልጅ ስራ የምትገልጥበት በየትኛው ሱራ ነው?
ሀ) ሱረቱል ዘልዘላ
ለ) ሱረቱል ማኡን
ሐ) ሱረቱል አለቅ
መ) ሱረቱል አዲያት
44 አሏህ ሶላታቸውን ችላ የሚሉ ሰዎችን አስጠንቅቋል፡፡ ይህን የተገለፀው በየትኛው ሱራ ነው?
ሀ) ሱረቱል ማኡን
ለ) ሱረቱል ነስር
ሐ) ሱረቱል አዲያት
መ) ሱረቱል አለቅ
45 ሰዎች በቡድን በቡድን እየሆኑ ወደ እስልምና እንደሚገቡ የተገለፀበት ሱራ የትኛው ነው?
ሀ) ሱረቱል አዲያት
ለ) ሱረቱል ነስር
ሐ) ሱረቱል ዘልዘላ
መ) ሱረቱል አለቅ
46 የሚሮጡ ተብሎ ርዕስ የተሰጠው የቁርአን ምዕራፍ የትኛው ነው?
ሀ) ሱረቱል ነስር
ለ) ሱረቱል ዘልዘላ
ሐ) ሱረቱል ማኡን
መ) ሱረቱል አዲያት
47 ከትዳር በፊት በደንብ እመንዲተዋወቁ የከንፈር ወዳጅ ጓደኛ መያዝን እስልምና ያበረታታል?
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
48 የእሰልምና የውርስ ህግ ________ ይከለክላል፡፡
ሀ) የልጆችን መብት መጠበቅ
ለ) ሀብትን ማከማቸት
ሐ) በወራሾች መሃል ፍትሃዊ ያልሆነ ክፍፍልን
መ) የሴት ልጅን መብት መጠበቅ
49 ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በህይወት እያሉ የዘይድ ቢን ሳቢጥ ስራ ምንድ ነበር?
ሀ) ሙአዚን(ወደ ሶላት ይጠራ) ነበር
ለ) ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ራዕይ እንደተገለፀላቸው ወዲያው ይፅፍ ነበር
ሐ) የሙስሊሞች የጦር መሪ ነበር
መ) በነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) መስጅድ ውስጥ ይሰራ ነበር
50 አንድ ሰው ኸሊፋ ነው ስንል ምን ማለማችን ነው?
ሀ) ፈላጭ ቆራጭ መሪ ነው
ለ) ምድር ላይ የአሏህ ተወካይ ነው
ሐ) መጥፎ ሰው ነው
መ) በፍርዱ ቀን የሚወክለው እራሱን ነው
Page 6 of 8
51 የአሏህ ሉአላዊነት ስንል ምን ማለት ነው?
ሀ) አሏህ አንድ ነው፡፡ ሙሐመድ መልዕክተኛው ነው ማለት ነው፡፡
ለ) አሏህ እሱን እንድንታዘዝ ያስገድደናል ማለት ነው
ሐ) አሏህ የሁሉም ሃይል እና ህግጋት ምንጭ ነው
መ) መልሱ የለም
52 እስልምና ይሉኝታን እና ሶደቃን ያበረታታል ፣ ስስትን እና አባካኝነትን ይጠላል?
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
53 አቡበክ(ረ.ዐ) ሰዎችን ወደ ጅሃድ የጠሩት ለምን ነበር?
ሀ) ሙስሊም ያልሆኑትን እምታቸውን ለማስቀየር
ለ) በአጎራባች መሬቶች ያሉ ገዥዎች ሙስሊሞችን እየጨቆኑ ስለነበር
ሐ) ሙስሊሞች ምን ያህል ጠንካራ እና ጀግኖች እንደሆኑ ለሌሎች ለማሳያት
መ) ሌላ አማራጭ ስላልነበራቸው
54 የሰው ልጅ ከረጋ ደም እንደተፈጠረ የተገለፀው በየትኛው የቁርአን ምዕራፍ ነው?
ሀ) ሱረቱል ነስር
ለ) ሱረቱል አለቅ
ሐ) ሱረቱል ዘልዘላ
መ) ሱረቱል አዲያት
55 ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲያነቡ በመልአኩ ጅብሪል የተጠየቁት በየትኛው ሱራ(ምዕራፍ) ነው?
ሀ) ሱረቱል ማኡን
ለ) ሱረቱል ነስር
ሐ) ሱረቱል አዲያት
መ) ሱረቱል አለቅ
56 ዘካ ሐብት በጥቂት ሰዎች ብቻ እንዳይያዝ ከሃብታሞች ወደ ድሆች ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እንዲዘዋወር ያደርጋል፡፡ በወለድ ላይ መሰረት ያደረገው የአሁኑ አለም የምጣኔ ሐብት ስርአት ዋና መሰረቱ መንድን ነው?
ሀ) ከድሆች ወደ ሃብታሞች ገንዘብ እንዲዘዋወር ያደርጋል
ለ) ገንዘብ ከድሆች ወደ ሃብታሞች እንዲዘዋወር እና ከዛም ተመልሶ እንዲሰራጭ ያደርጋል
ሐ) ከሃብታሞች ወደ ሃብታሞች ገንዘብ እንዲዘዋወር ያደርጋል
መ) ከሃብታሞች ወደ ድሆች ገንዘብ እንዲሰራጭ ያደርጋል
57 "ያ በብዕር ያስተማረ፡፡ የሰው ልጅ የማያውቀውን ሁሉ ያሳወቀ፡፡" የሚለው አንቀፅ በየትኛው ሱራ(ምዕራፍ) ነው?
ሀ) ሱረቱል አለቅ
ለ) ሱረቱል ማኡን
ሐ) ሱረቱል አዲያት
መ) ሱረቱል ዘልዘላ
58 እርዳታ ተብሎ ርዕስ የተሰጠው ምዕራፍ የትኛው ነው?
ሀ) ሱረቱል ማኡን
ለ) ሱረቱል ነስር
ሐ) ሱረቱል አዲያት
መ) ሱረቱል ዘልዘላ
59 የእስልምና የምጣኔ ሐብት ስርአት መርህ ምንድን ነው?
ሀ) በሐላል መንገድ መከሰብ እና ማውጣት
ለ) በሐላል መንገድ ብቻ መከሰብ
ሐ) በሐላል መንገድ ብቻ ማውጣት
መ) የሐብት ባለቤት መሆን እና ከእሱም ማውጣት
60 አቡበክር(ረ.ዐ) እስልምናን ከመቀበሉ በፊት ______ ጣኦታትን ያመልክ ነበር፡፡
ሀ) አልፎ አልፎ
ለ) ፈፅሞ አያመልክም
ሐ) ህዝባዊ በአላትን ጠብቆ
መ) ሁልጊዜ
Page 7 of 8
61 አቡበክር(ረ.ዐ) ሰዎችን ወደ አሏህ እና ወደ መልዕክተኛው(ሰ.ዐ.ወ) ለመጥራት በሄደ ጊዜ በእሱ ላይ ምን ደረሰበት?
ሀ) ሰዎች አጠቁት፤ ሊሞት እስኪደርስ ድረስ ገረፉት
ለ) ወዲያውኑ ብዙ ሰዎች እስልምናን ተቀበሉ
ሐ) አቡበክርን እስርቤት አስገቡት
መ) ቀለዱበት፤ ሳቁበትም
62 አቡበክር (ረ.ዐ) አንድ የንግድ ጉዞ ላይ እያለ ህልም አየ፡፡ ህልሙ ምን ነበር?
ሀ) አንድ ቀን አቡበክር ነብይ እንደሚሆን
ለ) አንድ ነብይ ከህዝቦቹ መሃል እንደሚነሳ እና አቡበክርም ረዳቱ እንደሚሆን
ሐ) የአቡበክር(ረ.ዐ) ጎሳ አደጋ ላይ እንደሆነ
መ) አቡበክር(ረ.ዐ) በሚጀምረው ስራ ላይ እንዴ ትርፋማ እንደሚሆን
63 ሐዲስ የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)________ እና ________ ናቸው፡፡
ሀ) ባልደረባና ጓደኞች
ለ) ንግግሮች እና ተግባራት
ሐ) ሚስቶች እና ቤተሰቦች
መ) መልሱ የለም
64 ከሚከተሉት ውስጥ ትክከለኛው የትኛው ነው?
ሀ) የሰው ልጅ ህጎች ሁልጊዜም ቁርአንን መሰረት ያደረጉ ናቸው፡፡
ለ) የሰው ልጅ ህጎች ፈፅሞ በእውነተኛ ፍትህ እና እኩልነት ላይ የተመሰረቱ አይደሉም፡፡
ሐ) የሰው ልጅ ህጎች ሁሉንም ሰዎች በፍትሃዊነት ያገለግላሉ፡፡
መ) የሰው ልጅ ህጎች በሸሪአን መሰረት ያደረጉ ናቸው፡፡
65 ሸሪአ ለ________ የህይወታችን ክፍል ህግጋት አሉት፡፡
ሀ) ሁሉም
ለ) ማህበራዊ
ሐ) ሃይማኖታዊ
መ) ፖለቲካዊ
66 የሸሪአ ፍች ምንድን ነው?
ሀ) የነብዩን መንገድ መከተል
ለ) ግልፅ እና ቀጥተኛ መንገድ
ሐ) በእስልምና የተከለከሉ ነገሮች
መ) ሁሉም መልስ ናቸው፡፡
67 የሸሪአ ዋነኛ አላማ ምንድን ነው?
ሀ) መልካም ነገር እንዲስፋፋ እና መጥፎ ነገር ከማህበረሰቡ እንዲጠፋ ለማድረግ
ለ) ብዙ መስጅዶች እና ትምህርት ቤቶች እንዲስፋፉ ለማድረግ
ሐ) ሙንከር(የተጠላን ነገር ሁሉ) ከማህበረሰቡ ለማጥፋት እና
መ) መልካም ነገሮች እንዲስፋፉ እና ስለ ተጠሉ ነገሮች እምዳንጨነቅ
68 የሙስሊም ወታደሮች እያንዳንዱን ጦርነት አንድ ላይ ሆነው ሳይሆን ተነጣጥለው ተፋልመዋል፡፡
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
69 አቡበክር(ረ.ዐ) ኸሊፋ ከመሆኑ በፊት አንዲት ጎረቤቱን የፍየሎችን ወተት በማለብ ያግዛት ነበር፡፡ ኸሊፋ ከሆነ በኃላ ይህን ማድረግ ቀጠለ ወይስ
ሀ) ፍየሎቹን ማለብ አቁሟል ምክኒያቱም በስራ በጣም ተወጥሮ ስለ ነበር
ለ) ፍየሎቹን የሚያልብላት እረኛ ቀጥሮላት ስለነበር
ሐ) ፍየሎቿን ማለቡን እና ማገዙን ቀጠለ
መ) መልሱ የለም
70 አቡበክር(ረ.ዐ) ኸሊፋ እንዲሆን በመጀመሪያው ንግግሩ ትክክልም በሆነ ነተሳሳተም ጊዜ እሱን መከተል እንዳለባቸው ተናግሯል፡፡
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
Page 8 of 8
71 አቡበክር(ረ.ዐ) ሙሉ ህይወቱን እና ንብረቱን ያጠፋው ________ ሲል እየታገለ ነበር፡፡
ሀ) ለቤተሰቦቹ
ለ) ድሆችን ለመመገብ
ሐ) ለኢስላም
መ) ሁሉም መልስ ናቸው፡፡
72 የቢላል(ረ.ዐ) ስራ ምንድን ነበር?
ሀ) የሙስሊሞችን ግመል መጠበቅ
ለ) ሙስሊሞችን ወደ ሶላት መጥራት
ሐ) ለምግብ የሚሆን ሰብል መዝራት
መ) መልሱ የለም
73 አቡበክር(ረ.ዐ) ቡዙ ባሪያዎችን ነፃ ያወጣው እንዴት ነው?
ሀ) ባሪያዎች ከባለቤታቸው ጠፍተው እንዲኮበልሉ በማድረግ
ለ) የባሪያዎቹን ባለቤቶች በመግደል
ሐ) ባሪያዎቹን ከባለቤቶቻቸው በመግዛት እና ነፃ አድርጎ በመልቀቅ
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው፡፡
74 "በእርግጥ ያን ቀን ጌታቸው በእነሱ ነገር ውስጠ አዋቂ ነው፡፡" ብሎ የሚጨርሰው ሱራ የትኛው ነው?
ሀ) ሱረቱል አዲያት
ለ) ሱረቱል ማኡን
ሐ) ሱረቱል ዘልዘላ
መ) ሱረቱል ነስር
75 ስድስቱ ትክክለኛ የሐዲስ መጽሐፎች ቡኻሪ ፣ ሙስሊም ፣ አቡዳውድ ፣ ነሳኢ________ እና ________ ናቸው፡፡
ሀ) ሚሽካት እና ኢብን ማጃ
ለ) ሙሰነድ እና ሚሽካት
ሐ) ትርሚዚ እና ሙሰነድ
መ) ኢብን ማጃ እና ትሚዚ
76 የሙት ልጅን እና ጎረቤትን የሚገልፀው ሱራ (ምዕራፍ) የትኛው ነው?
ሀ) ሱረቱል ነስር
ለ) ሱረቱል አለቅ
ሐ) ሱረቱል ማኡን
መ) ሱረቱል ዘልዘላ
77 ጎረቤቶችን ከመርዳት እና ከማገዝ የሚቆጠብ ሰውን አሏህ ያስጠነቀቀው በየትኛው የቁርአን ሱራ(ምዕራፍ) ነው?

Search for:
የወጣቱ ተልዕኮ ምንነት
Menu Toggle
ያግኙን
የቤተሰብ ጉዳይ
Menu Toggle
ወጣቶች
ሴቶች
የትዳር ህይወት
ልጆች
ከታሪክ ማህደር
Menu Toggle
የነብያት ታሪክ
የሶሃቦች ታሪክ
አስተማሪ ታሪኮች
ጥያቄና መልስ
Menu Toggle
ጥያቄና መልስ ክፍል አንድ
ጥያቄና መልስ ክፍል ሁለት
ጥያቄና መልስ ክፍል ሶስት
ጥያቄና መልስ ክፍል አራት
ጥያቄና መልስ ክፍል አምስት
ጥያቄና መልስ ክፍል ስድስት
መጽሐፍት
Menu Toggle
የአማርኛ መጽሐፍት
የኦሮምኛ መጽሐፍት
የትግርኛ መጽሐፍት
የልጆች መጽሐፍት
የእንግሊዘኛ መጽሐፍት
ሌሎች መጽሐፍት
የሐዲስ ማስታወሻ
Menu Toggle
የሐዲስ ማስታወሻ 1
የሐዲስ ማስታወሻ 3
የሐዲስ ማስታወሻ 4
የሐዲስ ማስታወሻ 5
ግጥም
የአረብኛ መዝገበ ቃላት
Menu Toggle
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 1
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 2
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 3
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 4
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 5
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 6
Username or Email Address
Password
Remember Me
Scroll to Top