"በሽምግልና እድሜ የሚገኝ እውቀት ልክ በውሃ ላይ እንደሚፅፍ ሰው ሲሆን በወጣትነት ጊዜ የሚገኝ እውቀት ደግሞ ልክ በድንጋይ ላይ እንዳለ ማህተም ነው።"

ወጣትነታችንን እንጠቀምበት

ወጣትነት የህይወታችን አፍላ ጊዜ ነው። የልጅነት እድሜ አልፎ በእራሳችን የምንቆምበት ፣ ጥንካሬና ብርታት የምናገኝበት ፣ ደከመኝ ሰለቸኝ የሌለበት ፣ ሁሉነገር አዲስ ፣ ሮጠን የማንደክምበት ፣ ተጫውተን የማንጠግብበት አፍላ ጊዜ


እውቀት እና ወጣትነት

በወጣትነት እድሜ እውቀትን መሻት አስፈላጊ የሚያደርገው ነገር የጊዜ ጉዳይ ነው። እውቀትን መሻት አትኩሮት ፣ ድግግሞሽ የሚፈልግ ሲሆን ለዚህ ደግሞ ምቹ ጊዜ የወጣትነት Read More

ጊዜያችነን እንዴት እናሳልፍ?

ማንኛውም ሰው ህይወቱን በተለያየ መንገድ ያሳልፋል። ነገር ግን ወሳኙ ጥያቄ የህይወቱን ሃቅ የሞላ ወይም የፈፀመ ማነው? የሚለው ነው። ጊዜውን በጥበብ የተሰጠው Read More

ወጣትነት እና ፍቅር

አንድ ሰው በፍቅር ሊነደፍባቸው የሚችሉ በርካታ ነገሮች አሉ። ነገር ግን ዛሬ ልዳስስ የምንፈልገው እኛ ወጣቶች ከሌላው በተለየ ስለሚያስደስተንና ስለሚፈትነን የፍቅር Read More


ወጣትነት እና መዝናኛዎቻችን

በመጀመሪያ ከቅጥ ያለፈ መዝናናት የሚያስፈልገው ችግር በመኖሩ ምክኒያት ነው። ማለቴ አንድ ሰው መንፈሳዊ ችግር ወይም አለመረጋጋት ካለበት መዝነናናት እንዳለበት ያስባል። ሆኖም ብዙ ችግሮች Read More

የጥሩ ጓደኛ መስፈርቶች

መከራ ፣ ችግር አጋጥሞህ ጭንቀትህን ልታካፍለው አስበህ የነበረ ሰው የለም? በጣም የሚወድህ ፣ ስትጨነቅ የሚጨነቅ ፣ ደስታህን ደስታው ያደረገ ጥብቅ ጓደኛስ ኖሮህ ያውቃል? ተስፋ የሚያስቆርጥ Read More

እውነትን መናገር

እውነትን መናገር በጣም የሚወደድ መልካም ልማድ ነው። ሁልጊዜም እውነትን የምንናገር ከሆነ እራሳችነን ከብዙ ችግሮች መጠበቅ እንችላለን። ይህ ብዙ መጥፎ ነገሮችን የሰራ ሰው ታሪክ ነው። Read More


የዳዕዋ ጉዞ በካንፓስ ተማሪዎች

በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል በኢስላም ትልቅ ሃላፊነት ሲሆን ኡለማዎች ይህን የተቀደሰ ተግባር በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው ብለዋል። ምክርን እንለዋወጥ ዘንድ ሌሎችን መልካም ወደሆነ ነገር እናመላክት ዘንድ እና እርስበርሳችነም እውነት በሆነ ነገርና በትዕግስት አደራ አደራ እንባባል ዘንድ ታዘናል።


አሏህ በፃፈልህ ተብቃቃ

አሏህ በሰጠህ ተክለሰውነት ፣ አቋም ፣ ገንዘብ ፣ ልጅ ፣ ቤትና ችሎታ መብቃቃት ይኖርብሃል። የቁርአንም መልእክት ከዚህ የተለየ አይደለም። ቀደምቶቹ የኢስላም ምሁራን Read More

9 ግቦች ለወጣት እህት ወንድሞቼ

አብዛሃኛዎቻችን ጥፋት ስናጠፋ ቤተሰቦቻችን ፣ አስተማሪዎቻችን ፣ ጓደኛዎቻችን ይርቁናል ፣ ይጠሉናል ፣ በኛ ላይ መጥፎ አመለካከት ይኖራቸዋል በማለት Read More


“እውቀትን መሻት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው” ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)


ኢማሙ ሙሐመድ አልገዛሊ እንዳሉት እውቀት የእያንዳንዱ ተግባር ፣ የስራ ወይም የእምነት መሰረት ነው። ካለ እውቀት መልካምነትና ደግነት በዚህም ሆነ በመጭው አለም ሊገኝ አይችልም። ከእውቀት በላይ ወደ አሏህ የሚያደርስ (የሚያመራ) መንገድ የለም በእውቀት ቢሆን እንጂ።

እውቀት የህይወት መሠረት ነው። በእውነቱ እውቀት በራሱ ህይወት ነው። እንዲሁም ድንቁርና የሞት መሠረት ሲሆን ድንቁርና በራሱ ደግሞ ሞት ነው።


ሌሎችን እንዲለወጡ ወይም እንዲስተካከሉ እንደምንፈልገው ሁሉ እራሳችነን እናስተካክል


ዛሬ የብዙወቻችን ችግር ኢልም አይደለም ተግባሩ እንጂ። ብዙወቻችን አንብበናል ፣ ሰምተናል ፣ አውቀናልም። ነገርግን ከአስተማሪውም ሆነ ከተማሪው የተግባር ሰው ጠፍቷል። መካሪው እና ተመካሪው እኩል ሆኗል።

Share the Post:

Send Us A Message

Related Posts

ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top