የቤተሰብ ጉዳይ

ሙስሊሟ እህቴ ለባልሽ ታዛዥ ሁኝ

ሴት ልጅ ከእናት አባቷ ቤት ከወጣችበት እለት አንስቶ በባል ቃልኪዳን ውስጥ ትገባለች። ከዚህም ጐንለጐን ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ሁሉ ኢስላም እንዲያሟላላት ሲያዘው፤ እሷን ደግሞ ለርሱ ታዛዥ እንድትሆን ያዛታል።

ኢስላማዊ ጋብቻና ጥቅሞቹ

እንደሚታወቀው ጋብቻ አሏህ ለኛ ልሰው ልጆች ከሰጠን ኒእማዎች መካከል አንዱ ነው። ትዳር የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ሲፈጠር በትዳር የተረጋጋና ደስተኛ ሂወትን ይመራበት ዘንድ አሏህ ያስቀመጠው የስነ-ፍጥረት ህግጋት ሲሆን ኢስላም

ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ

ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኴ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር ለእራሱ እንደሚያደርገው ሁሉ ለሚስቱ የሚያስደስታትን መውደድ እና ማድረግ አለበት።

ለልጆቻችን ያለብን ኻላፊነቶች

ልጆቻችን ከኻያሉ አሏህ የተሰጡን ጸጋዎች ናቸው። እነዚህን የዓይኖቻችነን ማረፊያዎች ፈጣሪያችን ሲሰጠን ግን ከተወሰኑ ሃላፊነቶችቶችና ግዴታዎች ጋር መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ይህ የኢስላም ሃይማኖት ሲሆን ቀና የሆነ ብቸኛ መንገድ ነው

ማን እንደ እናት!

እናት የዛሬ ማንነታችን ስትሆን በመልካም ስብዕና ኮትኩታ ፣ ከመጥፎ ነገር ከልክላ አሳድጋናለች። የወደፊት ግባችን ምን መሆን እንዳለበት ሁሌም ትጨነቃለች ፣ ታልማለች። እሷ ሳትበላ እኛን ታጐርሳለች፤ የራሷን ስሜት ገድባ የኛን ታሟላለች። ስናለቅስ ልቧ በፍርሃት ፣ በጭንቀትና በትካዜ ይዋጣል።

የአብዱሏህ ቤተሰብ ታሪክ፡ የስኬት ጐዳና

የአብዱሏህ ቤተሰብ ጠንካራ ሙስሊሞች ሲሆኑ በዚህ ታሪክ ሐዲ የተባለ የዘጠኝ ዓመት ልጅ አላቸው። ሐዲ በትመህርት ቤት የሚሰጡ ፈተናዎችንና አሳይመንቶችን ይፈራና ይጠላ ነበር። ስፖርት መጫወት በክፍል ውስጥ ካለው ውድድርና ተሳትፎ ስኬት የበለጠ ቀላልና ምቹ እንደሆነ ያስባል። ቤተሰቦቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ይረዱት ዘንድ እንዲህ ሲል ይጠይቃል:-

ትንሽ ምክር ሚስታቸው ነፍሰጡር ለሆነች ባሎች

ለሚስትህ በእርግዝና ጊዜዋ የምታደርግላት ነገር ለእሷም ለሚወለደውም ልጅ አስተዋጽኦ እንዳለው ታውቃለህ? ወንድሜዋ አድምጠኝ! ባሎች ነፍሰጡር ለሆነች ሚስታቸው ትኩረት ሳይሰጡ እና ጊዜያዊ ለውጦችን መሸከም አቅቷቸው ሲያማርሩ አይቻለሁ ሰምቻለሁ!

አግብተሃል ወይስ ለማግባት እየተዘጋጀህ ነው?

ልጄ አሁንማ ጎልማሳ ሁነሃል፤ እናት የልጇን እራስ እያሻሸች….ነገ ምግብህን አብሳይ እና ሚስጥርህን ሁሉ የምትጋራህ አዲስ እናት ይኖርሃል። ከዚህ ቡኋላ እኔ አልሆንም። እኔን ከምትወደኝ በላይም ቢሆን አዲሷ እናትህን ውደድ። በእሷ እቅፍ ከመሆንህ በፊት ግን ትንሽ ልምከርህ!

Share the Post:

Send Us A Message

Related Posts

​የኢባዳ መሰረቶች
Ahmed Yesuf

​የኢባዳ መሰረቶች

ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር

Read More
መካ
Ahmed Yesuf

መካ

መካ በምዕራባዊ ሳውዲ አረቢያ፤ በቀይ ባህር ጠረፍ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። በካ ፣ ኡመል ቁራ

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top