| በስር | በከፊል የበሰለ ተምር |
| ኸሊፋ | ወራሽ/ተተኪ |
| ደህሪ | እምነት አልባ |
| ደጃል | ውሸታም/አታላይመሲኸ ደጃል በመባልም ይታወቃል። |
| ደሊል | ማረጋገጫ/ማስረጃ |
| ዶላል | ጥመት |
| ዳእዋ | ጥሪ ወደ ኢስላም |
| ዚክር | አሏህን ማስታወስ |
| ዙል ሂጃ | በሙስሊሞች የቀናት አቆጣጠር አስራ ሁለተኛው ወር ነው። |
| አዲኑል ፊጥራ | የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሃይማኖት(ዲነል ኢስላም) |
| ዱአ | ፀሎት |
| ደንክ | የውመል ቂያማ ካፊሮች አይነአማ ሁነው የሚቀሰቀሱበት |
| ዱንያ | ምድራዊ አለም |
| ኢድ | በዓል በእስልምና ሁለት ዋና በአሎች አሉ። 1) ኢዱል ፊጥር 2) ኢደል አድሃ |
| አል-ፋቲሃ | መክፈቻ የቁርአን የመክፈቻ ምእራፍ |
| ፋሩቅ | ይህ ስም የተሰጠው ለዑመር ኢብን አልኸጧብ ነበር። ትርጉሙም እውተትን ከውሸት የሚለይ ማለት ነው። |
| ፊ ሰቢሊላህ | በአሏህ መንገድ |
| ፊርደውስ | የጀነት መካከለኛና ከፍተኛው ክፍል |
| ገዝዋ | ጦርነት/ወታደራዊ ዘመቻ |
| ጉስል | የገላ ትጥበት |
| ሐፍሳ | የዑመር ኢብን አልኸጧብ ሴት ልጅ ፤ የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ሚስት ነበሩ። |
| ሀፊዝ | ቁርአንን የሸመደደ |
| ሃይድ | የወር አበባ |
| ሃጀረል አስወድ | ጥቁር ድንጋይ |
| ሃኪሚያ | ሉአላዊነት |
| ሃና | የነብዩ ሏህ ኢሳ(ዐ.ሰ) ሴት አያት |
| ሀሰን | መልካም/የሚያምር/ የሚደነቅ |
| ሐዋ | የአደም(ዐ.ሰ) ሚስት |
| ሂዳያ | መመሪያ(ከአሏህ) |
| ሂማ | ጥብቅ ደን |
| ሁድና | የጦር አቁም ስምምነት |
| ሁዱድ | ገደብ |
| ሁጃጅ | ሀጅ የሚያደርግ ሰው |
| ሁክም | ፍርድ |
| ኢማም | ሃይማኖታዊ መሪ/የጀምአ ሶላትን የሚመራ |
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 3
Share the Post:
Send Us A Message
Related Posts
አረብ (ጌታ) ፡ የአለማት ፈጣሪ ፣ ሲሳይ ሰጭና አስተናባሪ ታላቅነት
አረብ የሚለው ታላቅ የአሏህ ስም ምን ጥልቅ ምስጢር አለው? የአለማት ጌታ የሆነውን ፈጣሪያችንን አጠቃላይና ልዩ
አል-ኸላቅ (ፍፁም ፈጣሪው)፡ የአሏህ አስደናቂ የፍጥረት ጥበብ ሚስጥር
አል-ኸላቅ የተሰኘው የአሏህ ውብ ስም ምን ትርጉም አለው? አስደናቂውን የሰው ልጅና የአጽናፈ ዓለም አፈጣጠር በማንበብ
አል-ኸቢር (ውስጥ አዋቂው) ፡ የተደበቀውን የሚያውቀው ጌታ ባህሪ
አላህ “አል-ኸቢር” መሆኑን ማወቅዎ በልብዎ ያለውን ሚስጥር እንደሚያውቅ ያስገነዝቦታል። ይህን የአላህ ስም ማወቅ ለምን አስፈለገ?