0%
2
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ክፍል ስድስት

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።

በዚህ የመጨረሻ በሆነው ደረጃ ፈተናውን በመውሰድ አሸናፊ መሆንህን አስመስክረህ ተሸለም።

1 / 33

1 "የሰውን ልጅ በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው" የሚለው የቁርአን አንቀፅ በየትኛው ምዕራፍ ነው?

2 / 33

2 በይናህ የሚለው ቃል ትርጉም መንድን ነው?

3 / 33

3 አንድ ባል ወደ ቤቱ ሲመለስ ሊከተለውበ ከሚገባ ስርአት መድረሱን ማሳወቅ እና ከዛ ወደ ቤቱ መግባት ነው፡፡

4 / 33

4 ጃሂሊያ ምን ማለት ነው?

5 / 33

5 የቁረይሽ ባላባቶች እስልምናን እንዲቀበሉ አቡበክር ባደረገላቸው ንግግር መልሳቸው ምንድን ነበር?

6 / 33

6 ነብዩ ሙሐመድ መካ ውስጥ የተወለዱት ከታላቁ የቁረይሽ ጎሳ ________ ዓ.ሂ ነው፡፡

7 / 33

7 የጁምአ ኹጥባ ኢማሙ የሚያስተምርበት ትክክለኛ ምግባር የትኛው ነው?

8 / 33

8 ዲኑል ፊጥራ የሚለው ቃል የአማርኛ ትርጉም ምንድን ነው?

9 / 33

9 ከትዳር አጋር እና ከልጆች ቀጥሎ ሃቅ ያላቸው እነማን ናቸው?

10 / 33

10 ከፍተኛው የሚከፈለው ዘካ መጠን ________ ነው፡፡

11 / 33

11 የጁምአ ሶላት በዙሁር ሶላት የሚተካው መቼ ነው?

12 / 33

12 ነብዩ ሙሐመድ መካ ድል ያደረጉት መቼ ነው?

13 / 33

13 ነፍሳችነን አውጥቶ የሚወስዳት መልአክ ስም _____ ነው፡፡

14 / 33

14 በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ምዕራፎች አሉ?

15 / 33

15 በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ነብያቶች በስም ተጠቅሰዋል?

16 / 33

16 ነብዩ ኢሳ ተመልሶ ሲመጣ የመዝጊያው መለኮታዊ መልዕክት ይመጣል

17 / 33

17 የተለያዩ አካባቢዎችን እና ሐገራትን አቡበክር ድል አድርጎ የያዘው በሚከተሉት አመታት በአንደኛው ነው፡፡

18 / 33

18 ነብዩ ሙሐመድ እራሳቸው አቡበክርን የሐጅ መሪ አድርገው የሾሙት በየትኛው የሂጅራ አመት ነው

19 / 33

19 አቡበክር ከነብዩ ጋር በመዲና ውስጥ የቆዩት እስከየትኛው የሂጅራ አመት ድረስ ነው

20 / 33

20 ነብዩ ከመግባታቸው በፊት ለምን አቡበክር ቀድሞ ወደ ሰውር ዋሻ ገባ

21 / 33

21 አቡበክር ከሶሪያ ያመጧትን አይነበሲር ሴት ነፃ አውጥቷል፡፡ ስሟ ማን ነበር?

22 / 33

22 የሲራጠል ሙስተቂም ትርጉም ምንድን ነው

23 / 33

23 የነብዩ ሙሐመድ ተልዕኮ ነበር፡፡

24 / 33

24 የእስልምና የህዝብ አስተዳደር ስርአት ገዝውን እና መንግስቱን መጀመሪያ ለአሏህ እና ከዚያም ሃላፊነት ያለባቸው ያደርጋል፡፡

25 / 33

25 ነብዩ ሙሐመድ ሙሉ የአረብያ ምድርን ለማስተዳደር ምን ያህል ጊዜ ወስዶባቸዋል

26 / 33

26 በቁርአን መሰረት የእስላማዊ መንግስት እነዚህ ሁለት ነገሮችን በማህበረሰቡ ላይ ማስፈፀም ሃላፊነት አለበት፡፡ የትኖቹ ናቸው

27 / 33

27 ንግድም ትርፍም ያለደለ ነገርግን ሃብትን ወይም ገንዘብን ያለ አግባብ መጠቀሚያ እና ገንዘብ ማከማቻ ዘዴ የሆነ ነው፡፡ ለዚህ የተሰጠ ቁርአናዊ መጠሪያ ቃል ምንድን ነው

28 / 33

28 ስለ ሐጅ ትክክል የሆነው የትኛው ነው

29 / 33

29 ‹‹ኢቅራ ቢስሚረቢከለዚ ኸለቅ›› የሚለውን ትክክለኛ ትርጉም ለይ

30 / 33

30 በቀብር ሶላት መሳተፍ ነው፡፡

31 / 33

31 ‹‹ከእናንተ መካከል በላጩ ለሚስቱ ጥሩው ነው›› ይህ የማን ንግግር ነው

32 / 33

32 መህረም ምንድን ነው

33 / 33

33 ሰው ልጆች የመናገር መብት ፣ የንብረት ባለቤት የመሆን መብት እና የግለሰቦች መብትን የተጎናፀፉት መቼ እና በማን ነው

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 6%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!