የኢባዳ መሰረቶች
ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር የሚገልፅን ስራ ሁሉ የሚያጠቃል ቃል ነው።
ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር የሚገልፅን ስራ ሁሉ የሚያጠቃል ቃል ነው።
ቁርአን ግልፅ የሆነ ልንስራራበት የሚገባ ሲሆን ለሰው ልጆች በረካ የሆነ መለኮታዊ መጽሐፍ ነው። አሏህ ቁርአንን ተአምር ፣ በረካ ፣ አዳኝ ፣ አስታዋሽ በሚሉ ባህሪያት ጠርቶታል፡፡
መካ በምዕራባዊ ሳውዲ አረቢያ፤ በቀይ ባህር ጠረፍ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። በካ ፣ ኡመል ቁራ (የከተሞች እናት) እና በለደል አሚን (ደህንነቷ የተጠበቀ ከተማ) ተብላም ትጠራለች።
በረካ ማናት 1 ክፍል አንድ በባሪያ ንግድ ወቅት ያች ወጣት ኢትዮጲያዊት ሴት በረካ እንዴት መካ ውስጥ ለሽያጭ እንደበቃች ባይታወቅም እንዲሁም የዘርሃረጓ፤ እናቷ ማን እንደሆነች ፣ አባቷ ማንእንደሆነ ወይም ቅድመአያቶቿ ማን እንደሆኑ ባይታወቅም እሷን መሰል ወጣት ወንዶችና ሴቶች አረቦችም ሆኑ አረብ ያልሆኑ ነገርግን ተይዘው ወደ ባሪያ ገበያ ለሽያጭ የበቁ በርካቶች ነበሩ። በመጥፎ የባሪያ ገዥዎች እጅ የወደቀ
ኸድጇ(ረ.ዐ) በረካን እየተመለከተች በረካ ሆይ! ለሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ስትይ ወጣትነትሽን መስዋዕት አደረግሽ አሁን ደግሞ እሱ ሊክስሽ ይወዳል። ለሱም ለኔም ስትይ እርጅና ሳይጫጫንሽ አግቢ ትላታለች። በረካም ማንነው የማገባው እመቤቴ? ስትል ትጠይቃታለች።
አንድ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚሰራ፤ በአካቢው የታወቀ የአናጢ ሙያተኛ ነበር። እድሜው እየገፋ በመምጣቱ ጡረታ መውጣት ይፈልጋል። ሆኖም የቤት ግንባታ ስራውን ከዚህ በኋላ እንደሚተው እና ቀሪ ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ ለኮንትራት ቀጣሪው ነገረው። ገቢውን ቢያጣም፤ ጡረታ መውጣቱን ፈለገ። አሰሪውም ታታሪ ሰራተኛው ከስራው መውጣቱ የማይቀር እንደሆነ ሲያውቅ
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ጥሪ ባደረጉላት ጊዜ እስልምናን ሃይማኖቷና የህይወት ጎዳናዋ አድርጋ የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት እሷ ናት። በአሏህ(ሱ.ወ.ተ) እና በጅብሪል(ዐ.ሰ) ሰላምታ የቀረበላት ሲሆን በዚህ በኩል ክብርን ያገኘች የመጀመሪያዋ ሴት ናት።