የደረጃ ጥያቄዎች ከ1ኛ - 6ኛ

0%
47
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ደረጃ አንድ

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።

በዚህ የመጨረሻ በሆነው ደረጃ ፈተናውን በመውሰድ አሸናፊ መሆንህን አስመስክረህ ተሸለም።

1 / 46

1 እምንሰራውን ስራ የሚመዘግቡ መላአክቶችን ምን ተብለው የጥራሉ?

2 / 46

2 የኢስላም ምሶሶዎች ምን በመባል ይጠራሉ?

3 / 46

3 ነብይ በአረብኛ___________በመባል ይጠራል?

4 / 46

4 ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው?

5 / 46

5 አሏህ __________

6 / 46

6 ስንት አሏህ አለ?

7 / 46

7 መሬትን ፣ ሰማይን ፣ ፀሀይን ፣ ጨረቃንና ከዋክብቶችን ፣ ኮረብታዎችን ፣ ወንዞችን ፣ አበባዎችን ወ.ዘ.ተ የፈጠረ ማንነው?

8 / 46

8 ስታነጥስ ምንድ ነው የምትለው?

9 / 46

9 በኢስላም ካላንደር የመጀመሪያው ወር ማን ነው?

10 / 46

10 ሶላት ምንድ ነው?

11 / 46

11 የቁርአን ቋንቋ ___________ ነው?

12 / 46

12 አረህማን ማለት __________ ማለት ነው?

13 / 46

13 የመጀመሪያው የአሏህ (ሱ.ወ.ተ) ነብይ ___________ ነበር?

14 / 46

14 ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተላከው መጽሐፍ ___________ነው?

15 / 46

15 ሱራ አል-አስር በተመለከተ «በእውነቱ የሰው ልጆች በእጦት (በውድቀት) ላይ ናቸው፤ እነዚያ_________ሲቀሩ።»

16 / 46

16 «አንተን ብቻ ነው የምንገዛ ፤ አንተንም ብቻ ነው እርዳታ የምንጠይቀው።» ይህ የቁርአን አንቀጽ ከየትኛው ሱራ ነው?

17 / 46

17 አናስ ማለት ምን ማለት ነው?

18 / 46

18 የአል-ፈለቅ ትርጉም ምንድ ነው?

19 / 46

19 አል-ፊል ምን ማለት ነው?

20 / 46

20 የቁርአን መክፈቻ ሱራ የትኛው ነው?

21 / 46

21 የአስተግፊሩሏህ ትርጉም ምንድነው?

22 / 46

22 የአንድ ሙስሊም ሰው የመጀመሪያ ግዴታው ምንድነው?

23 / 46

23 የሶላት አንዷ ክፍል ምን ተብላ ትጠራለች?

24 / 46

24 ዘካ መክፈል ያለብን በምንድን ላይ ነው?

25 / 46

25 «በል እርሱ አሏህ አንድ ነው።አሏህ ዘላለማዊ ነው።አልወለደም፣አልተወለደም፣አምሳያም የለውም።» የሚለው የቁርአን ሱራ___________ ነው?

26 / 46

26 ኢማን ማለት____________

27 / 46

27 የፈጅር ፣ የዙሁር ፣ የአስር ፣ የመግሪብ እና የኢሻ ሶላቶች___________ናቸው?

28 / 46

28 የሶላት አላማ ምንድ ነው?

29 / 46

29 የዊትር ሶላት የሚሰገደው መቼ ነው?

30 / 46

30 በመካ የሚገኘው የአሏህ ቤት____________በመባል ይጠራል?

31 / 46

31 ለምን ያህል ጊዜ ነው ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የሰበኩት?

32 / 46

32 አሏህን የካዱ ሰዎች ወደ ___________ በመላክ በአሰቃቂ ሁኔታ ይቀጣሉ?

33 / 46

33 የሸሐዳ ትርጉም ምንድነው?

34 / 46

34 ጀነት የ__________ቦታ ነው?

35 / 46

35 በረመዷን ወር ከአንድሽ ወራቶች በላይ የሆነ ምሽት አለ። ይህም____________በመባል ይጠራል?

36 / 46

36 የፈጅር ሶላት የሚሰገደው መቼ ነው?

37 / 46

37 ቢስሚላሂ ረህማኒ አረሂም ምን ማለት ነው?

38 / 46

38 ካእባ_____________በመባል ይጠራል?

39 / 46

39 በረመዷን ወር ፀሀይ ከመውጣቷና የፈጅር ሶላትን ከመስገዳችን በፊት የምንወስደው ምግብ ምን በመባል ይጠራል?

40 / 46

40 የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አባት ማን ነበሩ?

41 / 46

41 ሀጅን ተከትሎ የሚመጣ በአል___________ነው?

42 / 46

42 አንዱ የኢስላም ምሰሶ ድሆችን በገንዘብ መርዳት ነው። ይህ ምሰሶ ምን በመባል ይጠራል?

43 / 46

43 በአስር ሶላት ስንት ረከአ ነው የምንሰግደው?

44 / 46

44 ቁርአን____________?

45 / 46

45 የሂራ ዋሻ በየትኛው ተራራ ነው የሚገኘው?

46 / 46

46 ለነብዩ ኢብራሂም የተላከው መጽሐፍ ስም______________ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 16%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
4
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ደረጃ ሁለት

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።

ከደረጃ አንድ ከፍ ላለ እውቀት እና ተረድኦ ራስህን በእነዚህ 58 ጥያቄዎች ፈትን። ቀጣዩን እርምጃ ጀምር።

1 / 40

1 የኸድጃ (ረ.ዐ) ሴት ልጅ ከባሏ ኡስማን ኢብን አፋን ጋር ወደ አቢሲንያ (ኢትዮጽያ) የተሰደደችው_______ነበረች?

2 / 40

2 ኸሊሉሏህ በመባል የሚታወቀው ማን ነው?

3 / 40

3 ኑህ (ዐ.ሰ) ቢያንስ ለ______ዓመታት ያህል ኑሯል?

4 / 40

4 አደም (ዐ.ሰ) እና ሐዋ (ዐ.ሰ) በመጀመሪያ ይኖሩ የነበረው የት ነው?

5 / 40

5 አሏህ (ሱ.ወ.ተ) ለመላዒካዎች ከሸክላ (አፈር)________ ልፈጥርነው አላቸው?

6 / 40

6 አኢሻ (ረ.ዐ)_______ ያህል ሐዲሶችን ዘግባለች?

7 / 40

7 የአኢሻ (ረ.ዐ) የታለቅ እህቷ ስም________ነበር?

8 / 40

8 የአኢሻ (ረ.ዐ) አባት________ነበር?

9 / 40

9 ፋጢማ (ረ.ዐ) እና ባሏ አምስት ልጆች ነበሯቸው። ሐሰን ፣ ሁሴን ፣ ዘይነብ ፣ ኡሙኩልሱም እና_______

10 / 40

10 በአሊ (ረ.ዐ) እና በፋጢማ (ረ.ዐ) የሰርግ በዓል እለት የተገኙ እንግዶች የተስተናገዱት______ ነበር?

11 / 40

11 አብዱ-ረህማን በበድር ጦርነት ወቅት ከኩፋሮች ጋር ሆኖ ሲዋጋ የነበረው የ______ልጅ ነው?

12 / 40

12 ከኡመር (ረ.ዐ) ጠቃሚ ምክሮች ውስጥ አንዱ_______ነው?

13 / 40

13 በአሏህ(ሱ.ወ) ትእዛዝ መሠረት ነብዩ ኢብራሂም(ዐ.ሰ) ልጃቸውን________መስዋዕት ሊያደርጉ ዝግጁ ነበሩ?

14 / 40

14 በላቸው እናንተ ከሐዲዎች ሆይ! በማለት የሚጀምረው የቁርአን ሱራ የትኛው ነው?

15 / 40

15 አቡ-በክር (ረ.ዐ) ካበረከቷቸው ነገሮች መካከል አንዱ ______ ነበር?

16 / 40

16 አሊ (ረ.ዐ) በበድር በ _____ እና በ _____ ጦርነቶች ተሳትፏል?

17 / 40

17 ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ከአለም ሴቶች መካከል 4 ሴቶች ታላቆች ናቸው ብለዋል። ኸድጃ ፣ ፋጢማ ፣ መርየም እና_____

18 / 40

18 ሱራ አል-አስርን መሠረት በማድረግ የሰው ልጅ በእጦት(በኪሳራ) ላይ ናቸው። እነዛ_______ሲቀሩ?

19 / 40

19 በጥንት ጊዜ የግብፅ ኑጉሶች______ በመባል ይታወቁ ነበር?

20 / 40

20 ሐታ ዘርቱሙል መቃቢር ማለት______ማለት ነው?

21 / 40

21 መልካም ስራን በሰራን ጊዜ______መጠበቅ አለብን?

22 / 40

22 አሏህ በጊዜ እየማለ የሚጀምርበት ሱራ______ነው?

23 / 40

23 ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እስቲግፋር የጠየቁበት ሱራ የትኛው ነው?

24 / 40

24 የአል-ጢን ትርጉም______ነው?

25 / 40

25 የነስር ትርጉሙ______ነው?

26 / 40

26 የአቡ-በክር(ረ.ዐ) ሌላኛ መጠሪያ ምን ነበር?

27 / 40

27 የነብዩ ሙሷ(ዐ.ሰ) ወንድም______ነው?

28 / 40

28 ኸድጃ(ረ.ዐ) ነብዩን(ሰ.ዐ.ወ) ስታገባ እድሜዋ ስንት ነበር?

29 / 40

29 ጣኦታቶችን ሰባብሮ መጥረቢያውን ከትልቁ ጣኦት ላይ አንጠልጥሎ የሄደው ማነው?

30 / 40

30 የነብዩ ኢብራሂም(ዐ.ሰ) ቅፅል ስም ምን ነበር?

31 / 40

31 በኡኹድ ጦርነት የተሳተፈችና የቆሰሉ ሙስሊም ወታደሮችን ስታክም የነበረች______ናት?

32 / 40

32 ሰይደቱን ኒሳእ በመባል የምትጠራው ማንናት?

33 / 40

33 ባንድ ወቅት የሙስሊም ወታደሮች አዛዥ የነበረ ቡኻላ ላይ ግን ተራ ወታደር የሆነ ማንነው?

34 / 40

34 ከአራቶቹ አማራጮች መካከል ተሰጥኦ ያለው ተናጋሪ ማንነበር?

35 / 40

35 አልፋሩቅ ማለት______ነው?

36 / 40

36 አቡ-በክር (ረ.ዐ) ኸሊፋ ሁነው የገዙት ለምን ያህል ጊዜ ነው?

37 / 40

37 በኡኹድ ጦርነት ሐምዛን(ረ.ዐ) የገደለው ማንነው?

38 / 40

38 ኸሊፋ ኡመር(ረ.ዐ) ለምን ያህል ጊዜ ነው ያስተዳደሩት?

39 / 40

39 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዳዕዋ ያደረውጉት ለምን Yዐህል ጊዜ ነው?

40 / 40

40 ሐጅን ተከትሎ የሚመጣ ኢድ_____ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 4%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ደረጃ ሶስት

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።
ጥልቅ ከሆነው የእስልምና አስተምህሮት ጋር ራስህን ለማስተዋወቅ እነዚህን 60 ጥያቄዎች መልስ።

1 / 77

1 አቡበከር (ረ.ዐ) የሞተው በምን ህመም ነው?

2 / 77

2 ፊቅህ የሚለው የአረብኛ ቃል ትርጉም ምንድን ነው?

3 / 77

3 በመጀመሪያ ላይ ኢስላም ከተስፋፋባቸው መንገዶች አንዱ በ________ምክኒያት ነው?

4 / 77

4 በአንድ ሰው ህይወት ውስጥ ከሁሉም በላይ የደስታ ጊዜ የሚኖረው በ________ ነው?

5 / 77

5 የትዳር አጋር ለመምረጥ ከምናስቀምጠው መስፈርት የመጀመሪያ ሊሆን የሚገባው ________ ነው?

6 / 77

6 በእስልምና ሁሉም ሰው እኩል ነው፡፡ በአንድ መሰረታዊ ነገር ሲቀር፡፡ ይህ ምንድን ነው?

7 / 77

7 አቡበክር(ረ.ዐ) ቀጣዩ ኸሊፋ እንዲሆን የመረጡት ማን ነው?

8 / 77

8 የወታደሩ ሃይል በኡስማን ቢን ዘይድ(ረ.ዐ) እንዲመራ ሶሃቦች አልፈለጉም ነበር ምከኒያቱም

9 / 77

9 ጃሂሊያ ምን ማለት ነው?

10 / 77

10 ሶሃቦች ወደ መዲና እንዲሄዱ ረሱል ያዘዙት ለምንድን ነው?

11 / 77

11 ሹራ ማለት________ ነው?

12 / 77

12 የሸሪአ ዋና ምንጭ ምንድን ነው?

13 / 77

13 ሂጅራ ምንድን ነው?

14 / 77

14 የሰው ልጅ ለገንዘብ ያለውን ፍቅር የሚገልፀው ሱራ የትኛው ነው?

15 / 77

15 የአቡበክር (ረ.ዐ) አባት የትኛው ነው?

16 / 77

16 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የት መቀበር አለባቸው የሚለውን አለመግባባት ሶሃቦች እንዴት ነበር የፈቱት?

17 / 77

17 የሃላል ምንጭን መሰረት በማድረግ ገንዘብን ________ እና________ መብት አለን?

18 / 77

18 ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ ሐሰት የሆነው የትኛወ ነው?

19 / 77

19 ሐጄቱል ወዳ ምንድን ነው?

20 / 77

20 በአቡበክር (ረ.ዐ) ነፃ ከወጡ ባሪያዎች መካከል አንዱ ነበር?

21 / 77

21 የበድር ጦርነት የተካሄደው መቼ ነው?

22 / 77

22 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና አቡበክር (ረ.ዐ) ወደ መዲና እየሄዱ ሳለ የተሸሸጉት በ________ ውስጥ ነበር?

23 / 77

23 ግዴታ የሆኑ ስራዎችን ምን ብለን ነው የምንጠራቸው?

24 / 77

24 የተከለከሉ ነገሮችን የምንጠራቸው ምን በለን ነው?

25 / 77

25 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ________ ከእናታችሁ እግር ስር ናት ብለዋል፡፡

26 / 77

26 ሁለቱ ዋነኛ የሸሪአ ምንጮች ምንድን ናቸው?

27 / 77

27 ጅሃድ ምንድን ነው

28 / 77

28 የአቡበክር(ረ.ዐ) ጎሳ________ ነበር?

29 / 77

29 ከሚከተሉት ውስጥ ከሁሉም በፊት ቀድሞ ኢስላምን የተቀበለው ማን ነው?

30 / 77

30 ስለ መሬት መንቀጥጥ የተገለፀው በየትኛው የቁርአን ምዕራፍ ነው?

31 / 77

31 ከ1-5 አንቀፆች ያሉት ለነብዩ ሙሐመድ በመጀመሪያ ላይ የተገለፀላቸው የትኛው ሱራ (ምዕራፍ) ነው?

32 / 77

32 አቡበክር (ረ.ዐ) የነብዩን(ሰ.ዐ.ወ) መሞት ባወቀበ ጊዜ እንዲህ አለ፡ "ሰዎች ሆይ! ሙሐመድን የሚያመልክ ሙሐመድ እንደሞተ ይወቅ፡፡ ________ የሚያመልክ እሱ ህያው ነው፡፡ ፈፅሞ አይሞትም፡፡"

33 / 77

33 በእስልምና የህዝብ አስተዳደር ውስጥ መንግስት እና አስተዳደሪ ሃላፊነት ያለባቸው ቅድሚያ ________ እና ከዛም ለሰዎች ነው፡፡

34 / 77

34 ሙስሊሞች ዘካ እንዲከፍሉ ለምን ይደረጋል?

35 / 77

35 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በጣም በታመሙና በደከሙ ጊዜ ሶላቱን እንዲመራ የጠየቁት ማንን ነው?

36 / 77

36 ሸሪአ ሁለት ሌሎች ምንጮች አሉት፡፡ እነሱም

37 / 77

37 የአቡበክር (ረ.ዐ) ቅፅል ስም ማን ነበር (እናቱ የምትጠራበት)?

38 / 77

38 ቁርአን የሸሪአን ዋና መርሆዎች ሲያሰረዳን ሱና ደግሞ ነገሮችን እንዴት መስራት እንዳለበን በዝርዝር ያቀርብልናል፡፡

39 / 77

39 በእልምና የህይወት የአኗኗር ዘይቤ እንደ ህግ ማዕቀፍ የሚያገለግለው ምንድን ነው?

40 / 77

40 በፍርዱ ቀን የሰው ልጆች እንደ ስራቸው ይቀሰቀሳሉ፡፡ ይህን የሚገልፀው ሱራ የትኛው ነው?

41 / 77

41 በግልፅ ያልተከለከለ ነገርግን አንድን ተግባ መስራቱ በጣም የተጠላ ምን ተብሎ ይጠራል?

42 / 77

42 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከሞቱ ቡኃላ የዘይድ ቢን ሳቢጥ ስራ ምንድን ነበር?

43 / 77

43 ምድር ሚስጥሯን የምትዘረግፍበት እና የሰው ልጅ ስራ የምትገልጥበት በየትኛው ሱራ ነው?

44 / 77

44 አሏህ ሶላታቸውን ችላ የሚሉ ሰዎችን አስጠንቅቋል፡፡ ይህን የተገለፀው በየትኛው ሱራ ነው?

45 / 77

45 ሰዎች በቡድን በቡድን እየሆኑ ወደ እስልምና እንደሚገቡ የተገለፀበት ሱራ የትኛው ነው?

46 / 77

46 የሚሮጡ ተብሎ ርዕስ የተሰጠው የቁርአን ምዕራፍ የትኛው ነው?

47 / 77

47 ከትዳር በፊት በደንብ እመንዲተዋወቁ የከንፈር ወዳጅ ጓደኛ መያዝን እስልምና ያበረታታል?

48 / 77

48 የእሰልምና የውርስ ህግ ________ ይከለክላል፡፡

49 / 77

49 ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በህይወት እያሉ የዘይድ ቢን ሳቢጥ ስራ ምንድ ነበር?

50 / 77

50 አንድ ሰው ኸሊፋ ነው ስንል ምን ማለማችን ነው?

51 / 77

51 የአሏህ ሉአላዊነት ስንል ምን ማለት ነው?

52 / 77

52 እስልምና ይሉኝታን እና ሶደቃን ያበረታታል ፣ ስስትን እና አባካኝነትን ይጠላል?

53 / 77

53 አቡበክ (ረ.ዐ) ሰዎችን ወደ ጅሃድ የጠሩት ለምን ነበር?

54 / 77

54 የሰው ልጅ ከረጋ ደም እንደተፈጠረ የተገለፀው በየትኛው የቁርአን ምዕራፍ ነው?

55 / 77

55 ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲያነቡ በመልአኩ ጅብሪል የተጠየቁት በየትኛው ሱራ (ምዕራፍ) ነው?

56 / 77

56 ዘካ ሐብት በጥቂት ሰዎች ብቻ እንዳይያዝ ከሃብታሞች ወደ ድሆች ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እንዲዘዋወር ያደርጋል፡፡ በወለድ ላይ መሰረት ያደረገው የአሁኑ አለም የምጣኔ ሐብት ስርአት ዋና መሰረቱ መንድን ነው?

57 / 77

57 "ያ በብዕር ያስተማረ፡፡ የሰው ልጅ የማያውቀውን ሁሉ ያሳወቀ፡፡" የሚለው አንቀፅ በየትኛው ሱራ(ምዕራፍ) ነው?

58 / 77

58 እርዳታ ተብሎ ርዕስ የተሰጠው ምዕራፍ የትኛው ነው?

59 / 77

59 የእስልምና የምጣኔ ሐብት ስርአት መርህ ምንድን ነው?

60 / 77

60 አቡበክር(ረ.ዐ) እስልምናን ከመቀበሉ በፊት ______ ጣኦታትን ያመልክ ነበር፡፡

61 / 77

61 አቡበክ (ረ.ዐ) ሰዎችን ወደ አሏህ እና ወደ መልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) ለመጥራት በሄደ ጊዜ በእሱ ላይ ምን ደረሰበት?

62 / 77

62 አቡበክር (ረ.ዐ) አንድ የንግድ ጉዞ ላይ እያለ ህልም አየ፡፡ ህልሙ ምን ነበር?

63 / 77

63 ሐዲስ የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)________ እና ________ ናቸው፡፡

64 / 77

64 ከሚከተሉት ውስጥ ትክከለኛው የትኛው ነው?

65 / 77

65 ሸሪአ ለ________ የህይወታችን ክፍል ህግጋት አሉት፡፡

66 / 77

66 የሸሪአ ፍች ምንድን ነው?

67 / 77

67 የሸሪአ ዋነኛ አላማ ምንድን ነው?

68 / 77

68 የሙስሊም ወታደሮች እያንዳንዱን ጦርነት አንድ ላይ ሆነው ሳይሆን ተነጣጥለው ተፋልመዋል፡፡

69 / 77

69 አቡበክር (ረ.ዐ) ኸሊፋ ከመሆኑ በፊት አንዲት ጎረቤቱን የፍየሎችን ወተት በማለብ ያግዛት ነበር፡፡ ኸሊፋ ከሆነ በኃላ ይህን ማድረግ ቀጠለ ወይስ

70 / 77

70 አቡበክር (ረ.ዐ) ኸሊፋ እንዲሆን በመጀመሪያው ንግግሩ ትክክልም በሆነ ነተሳሳተም ጊዜ እሱን መከተል እንዳለባቸው ተናግሯል፡፡

71 / 77

71 አቡበክር (ረ.ዐ) ሙሉ ህይወቱን እና ንብረቱን ያጠፋው ________ ሲል እየታገለ ነበር፡፡

72 / 77

72 የቢላል (ረ.ዐ) ስራ ምንድን ነበር?

73 / 77

73 አቡበክር (ረ.ዐ) ቡዙ ባሪያዎችን ነፃ ያወጣው እንዴት ነው?

74 / 77

74 "በእርግጥ ያን ቀን ጌታቸው በእነሱ ነገር ውስጠ አዋቂ ነው፡፡" ብሎ የሚጨርሰው ሱራ የትኛው ነው?

75 / 77

75 ስድስቱ ትክክለኛ የሐዲስ መጽሐፎች ቡኻሪ ፣ ሙስሊም ፣ አቡዳውድ ፣ ነሳኢ________ እና ________ ናቸው፡፡

76 / 77

76 የሙት ልጅን እና ጎረቤትን የሚገልፀው ሱራ (ምዕራፍ) የትኛው ነው?

77 / 77

77 ጎረቤቶችን ከመርዳት እና ከማገዝ የሚቆጠብ ሰውን አሏህ ያስጠነቀቀው በየትኛው የቁርአን ሱራ(ምዕራፍ) ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ደረጃ አራት

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።
እነዚህን 40 ጥያቄዎች በመመለስ ወደ እስልምና የጥበብ ከፍታ ዝለቅ። ራስህን ለመፈተሽ ከደፈርክ አሁን ጀምር።

1 / 36

1 ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?

2 / 36

2 ጀነት ውስጥ ካለች ዛፍ አደም እንዳይበላ አሏህ የከለከለውን ፍሬ በመብላቱ ምክኒያት አሏህ ነብይ አላደረገውም፡፡

3 / 36

3 ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ከመላካቸው በፊት የነበረውን የአረቦች ሃይማኖታዊ ስርአት በትክክል የሚገልፀው የጥኛው ነው?

4 / 36

4 ከሚከተሉት ውስጥ ነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) በትክክል የሚገልፀው የትኛው ነው?

5 / 36

5 የሔግል እና የካርል ማርክ ፍልስፍና የሚያትተው ተልዕኮውን ግብረገብን(ስብዕናን) ማስተማር እና የሰውን ልጅ ከክፋት ሁሉ ማንፃት እና ማስተካከል የሆነው ነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) የመሰለ ሰው በየአረብያ ምድር እንዴት እንደተፈጠረ የሚተነትን ነው፡፡

6 / 36

6 ከሚከተሉት ውስጥ ሱና ለሚለው ቃል ጥቅል መልዕክት ያለው የትኛው ነው?

7 / 36

7 ስለ አሏህ ፣ ስለ ባህሪያቶቹ እና ስለ ህግጋቶቹ እውቀት የምናገኝበት በላጩ ዘዴ ________ ነው፡፡

8 / 36

8 አሏህ ነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻው ነብይ አድርጎ ከመላኩ በፊት አዳዲስ ነብያትን ይልክ ነበር፡፡ ምክኒያቱም

9 / 36

9 በአንድ ሰው ቤት በእንግድነት ማሳለፍ ቢፈልግ ከ________ ቀናት በላይ መስተንግዶው እንደሚቀጥል ማሰብ የለበትም፡፡

10 / 36

10 አደበል ኢስላም ማለት ________ ነው፡፡

11 / 36

11 ከሚከተሉት ውስጥ ቁርአንን በትክክል የሚገልፀው የትኛው ነው?

12 / 36

12 እውነት የእስልምና ቋንቋ ነው፡፡ እናም ________ ተብሎ ይጠራል፡፡

13 / 36

13 ለሰው ልጆች ከተነሱ ሁሉ በላጭ ህዝቦች ናችሁ፡፡ በመልካም ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎና ከተጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላላችሁ፡፡ በአሏህ ታምናላችሁ፡፡ ይህ የማን ቃል ነው፡፡

14 / 36

14 አንድ ሙስልም ሰው ማሃላውን ቢያፈርስ ስንት ድሆችን መመገብ አለበት ይህን ካላደረግ ስንት ቀን መፆም አለበት?

15 / 36

15 ተህኒቅ ________ ነው፡፡

16 / 36

16 ኸተመ ነብይን ማለት ________ነው፡፡

17 / 36

17 ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነውን ለይ?

18 / 36

18 "የሌሊት ኮከብ" ተብሎ ርዕስ የተሰጠው የቁርአን ምዕራፍ የትኛው ነው?

19 / 36

19 በአምላክ መካድ ማለት ምንማለት ነው?

20 / 36

20 ኢማን ቢልገይብ ማለት ________ ነው፡፡

21 / 36

21 የቀስር ሶላት ________ ነው፡፡

22 / 36

22 በአረብኛ ቢድአ የሚለው ቃል ትርጉም ምንድን ነው?

23 / 36

23 ወተት ከተጠጣ በኃላ የሚባል አንድ ልዩ ዱአ አለ፡፡ የትኛው ነው?

24 / 36

24 ሴቶችን በተመለከተ በእስልምና ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?

25 / 36

25 በኡሁድ ጦርነት የሐምዛን ጉበት አላምጦ የበላው ማን ነው?

26 / 36

26 አንድ ሰው እነዚህን አራት አይነት ፍጡራን ለመግደል ማመንታት የለበትም፡፡ እነሱም ጊንጥ ፣ አይጥ ፣ እባብ እና ________ ናቸው፡፡

27 / 36

27 ‹‹ቢስሚላህ አሏሁመ አፍታህ ሊ አብዋበ ረህመቲክ›› የሚለው ይህ ዱአ የሚባለው መቼ ነው

28 / 36

28 ‹‹አስጨናቂው ክስተ›› የሚገልፀው የትኛው የቁርአን ምዕራፍ ነው

29 / 36

29 የነብዩ ኢብራሂም እና የነብዩ ሙሳ መጽሐፍት የሚገልፀው የትኛው ምዕራፍ ነው

30 / 36

30 ከሚከተሉት ውስጥ በእስልምና የደግነት እና የቅንነት ምሳሌ ያልሆነው የቱ ነው

31 / 36

31 በሱረቱ በይና አንቀፅ 7 ላይ በመጀመሪያው ክፍል ‹‹እነዚያ ያመኑ እና መልካም ስራን የሰሩ ›› ይላል ከዚህ ቀጥሎ ያለው ክፍል ምንድን ነው የሚለው

32 / 36

32 በሱረቱ ዱሐ ‹‹(ሙት ልጅ) ሆነው አገኘንህ አላስጠጋህምን? ይላል፡፡›› በዚህ ሱራ የሙት ልጅ ተብሎ የተገለፀው ..

33 / 36

33 በሱረቱ አዕላ አንቀፅ 6 ላይ ‹‹በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡›› ይላል፡፡ በዚህ አንቀፅ አሏህ ይህን የሚለው ለማን ነው

34 / 36

34 ሱረቱ አዕላ አንቀፅ 6 ‹‹በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡›› ይላል፡፡ በዚህ አንቀፅ እናስነብብሃለን የሚለው የትኛውን መጽሐፍ ነው

35 / 36

35 ከሚከተሉት ውስጥ ጋብቻን በተመለከተ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው

36 / 36

36 ከሚከተሉት ውስጥ ቁርአን ለማንበብ ሊኖረን ከሚገባ ግብረገብ ወይም ስነ-ስርአት ትክክል የሆነው የቱ ነው

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ደረጃ አምስት

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።

ስለ እስልምና መንፈሳዊ ህይወት ያለህን እውቀት ለመፈተን እነዚህን 59 ጥያቄዎች መልስ። ፈተናውን ጀምር።

1 / 63

1 ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?

2 / 63

2 በሱረቱ ተውባ አንቀፅ 13 ላይ አማኞች በሚከተሉት ሁኔታዎች እራሳቸውን እንዲከላከሉ እና እንዲፋለሙ ያዛቸዋል፡፡ ትክክለኛው የቱ ነው?

3 / 63

3 ዝሙት እና ሌሎች የብልግና አይነቶች በእስልምና የተከለከሉ ናቸው፡፡ ምክኒያቱም

4 / 63

4 ከሚከተሉት ውስጥ ስለ እስልምና ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?

5 / 63

5 ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የትኛው ነው?

6 / 63

6 ከሚከተሉት ውስጥ ዘካ የማይሰጠው ለየትኞቹ ነው?

7 / 63

7 ከኢማን ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ የመጀመሪያው የትኛው ነው?

8 / 63

8 በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከቁርአን እና ከሱና ግልፅ ውሰኔ ሳይኖር ሲቀር ሊቃውንቶች የተለያዩ መርሆዎችን ከቁርአን እና ከሱና አይተው የራሳቸውን ውስኔ የሚያሳርፉበት ምን ተብሎ ይጠራል?

9 / 63

9 ስለ ነብዩ ሙሐመድ "ባህሪው የቁርአን ባህሪ ነው" ያለው ማነው?

10 / 63

10 በሱረቱ ተውባ አንቀፅ 10 መሰረት ዝምድናንም ኪዳንንም አያከብሩም ተብለው የተገለፁት እነማን ናቸው?

11 / 63

11 ሙስሊም ሴት አውዋራዋን እንድትሸፍን ዪገባው ከ________ በቀር ሙሉ አካሏን ነው፡፡

12 / 63

12 ሱረቱ አንፈል የሚያወራው ስለ የትኛው ጦርነት ነው?

13 / 63

13 የጉድጓድ ማሾች ታሪክ የተነገረው በየትኛው የቁርአን ምዕራፍ ነው?

14 / 63

14 የአሏህ መልዕክተኛ ሰዎችን ሊያአስተምሩት ይዘውት የመጡት የመጨረሻው መልዕክት________ ነበር?

15 / 63

15 በሱረቱ ተውባ አብዘሃኛው ክፍል የተገለፀው ዘመቻ የትኛው ነው?

16 / 63

16 ከመጀመሪያዎቹ ለእስልምና ሲሉ ሰማዕት ከሆኑ ሰዎች ውስጥ አንዱ ________ ነው/ናት፡፡

17 / 63

17 አሏህ የማይቀጣው በየትኛው ወንጀል ነው?

18 / 63

18 የዘወትር ሶላት መስገድ ________ ያደርጋል፡፡

19 / 63

19 ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ በአንዱ ምክኒያት ድሆችን መርዳት እና የተራቡትን ማብላት የኢባዳ (የአምልኮ) ተግባር ይሆናል፡፡

20 / 63

20 በእስልምና መሰረት________

21 / 63

21 የእስልምና ሐይማኖት እና ሸሪአ በተመለከተ________

22 / 63

22 በሱረቱ ተውባ አንቀፅ 9 መሰረት "በአሏህ አንቀፆች ጥቂትን ዋጋ ገዙ፡፡ ከመንገዱም ሰዎችን አደናቀፉ፡፡ እነሱ ይሰሩት የነበረው ስራ ከፋ!" እነሱ ተብለው የተገለፁት ________ ናቸው፡፡

23 / 63

23 አማኞች እስልምናን ለመማር ከ________ ቤት በሚስጥር ይገናኙ ነበር፡፡

24 / 63

24 በነብዩ እና በአጎታቸው ልጅ ________ መካከል የነበረው ግኑኝነት በነበራቸው የእምነት መለያየት ምክኒያት ተቋርጧል፡፡

25 / 63

25 ጅሐድ ማለት________

26 / 63

26 በቀድሲያ ጦርነት ወቅት የፐርዚያ ወታደሮች መሪ ማን ነበር

27 / 63

27 በመዲና ታሪክ ቀደም ባሉት ጊዚያት ነብዩ ዘመቻ ከፍተዋል፡፡

28 / 63

28 በመካ ታሪክ ወቅት ሃይል ያልተጠቀሙት ለምንድን ነበር

29 / 63

29 በመዲና ታሪክ ቀደም ባሉት ጊዚያት ሙስሊም ያልሆኑት ማህበረሰብ በሶስት ይከፈሉ ነበር፡፡ እነሱም (1) የጦርነት ጠላቶች ፣ (2) የሰላም ስምምነትሰዎች እና (3) ነበሩ፡፡

30 / 63

30 ከእስልምና ታሪክ በፊት ጥንት ይኖሩ የነበሩ ስመጥር እና የታወቁ የማህበረሰብ ክፍሎች የትኞቹ ናቸው

31 / 63

31 ኢማን የሚገነባበት ደረጃ መሆን አለበት፡፡

32 / 63

32 የእስልምና ዋና ተግባር ነው፡፡

33 / 63

33 ቁርአን

34 / 63

34 ሱረቱ የሚገልፀው ስለ ነብዩ ኑህ እና ስለ ነብዩ ሉጥ ሚቶች ሲሆን ከፊርአውን ሚስትም ጋር ያነፃፅራቸዋል፡፡

35 / 63

35 ሐዲስ አቅፎ የሚይዘው ምንድን ነው

36 / 63

36 እስልምና የሰው ልጆች በ ላይ እንዲመሰረቱ ያደርጋል፡፡

37 / 63

37 የሰው ልጆች ከቁርአን ጋር በሚኖራቸው ቀረቤታ ምክኒያት ይረዳቸዋል፡፡

38 / 63

38 አንድ ሙስሊም ሰው መከተልን ይከለክላል፡፡

39 / 63

39 ዳሩል ኢስላም ቦታ ነው፡፡

40 / 63

40 ዳሩል ሐርብ ማለት ነው፡፡

41 / 63

41 አንድ ሰው የእምነት ምስክርነት ቃል(ሸሐዳ) ከሰጠ በኃላ በእሱ ላይ ግዴታ የሚሆነው የመጀመሪያው ተግባ ምንድን ነው

42 / 63

42 ኢባዳ ምናምን ይይዛል

43 / 63

43 የሸሪአ ምንጮች ምንድን ናቸው

44 / 63

44 ዛዱል ማድ የሚለው መጽሐፍ የተፃፈው በ ነው፡፡

45 / 63

45 ከቁርአን እና ከሐዲስ የሚመነጭ ዝርዝር ህግ ተብሎ ይጠራል፡፡

46 / 63

46 ሱረቱ ተውባ በመባል ይጠራል፡፡

47 / 63

47 ሙሽሪኮች ከሙስሊሞች ጋር ያአደረጉትን የሰላም ስምምነት ካከበሩ ..

48 / 63

48 በሱረቱ ተውባ የተጠቀሰው ሐጀ አል-አክበር የሚገልፀው ምንድን ነው

49 / 63

49 ሱረቱ ተውባ የተገለፀው…

50 / 63

50 ነብዩ ሙሐመድ ከሱረቱ ተውባ የተወሰነውን ክፍል ለሃጃጆች ካስተላለፉ በኋላ ከሚከተሉት ውስጥ ይህንንም አስተላልፈዋል

51 / 63

51 እነዚያ የሰላም ስምምነቱን ያፈረሱ እና ወቃላቸውን ያልጠበቁትን ነብዩ ታዘዋል፡፡

52 / 63

52 በሱረቱ ተውባ መሰረት ሙሽሪኮች በአማኞች ላይ ሃይል ባገኙ ጊዜ…

53 / 63

53 በሱረቱ ተውባ አንቀፅ ሁለት መሰረት ለአራት ወራት ያህል በምድር ላይ በነፃነት ሂዱ (ተጓዙ) ላል፡፡ ይህ የሚገልፀው የትኞቹን አራ ወራት ነው

54 / 63

54 ነብዩ ወደ መዲና ከተሰደዱ በኋላ በ ..የሚመሩ አሳሽ ወታደሮችን ላኩ፡፡

55 / 63

55 አንድ ሙሽሪክ ሰው ደህንነቱ እንዲጠበቅለት በጠየቀ ጊዜ ሙስሊሞች አለባቸው፡፡

56 / 63

56 ሙሽሪኮች እንዲለቋቸው እና እንዲሄዱ አሏህ ነብዩ አዟቸዋል፡፡

57 / 63

57 እውነተኛ ማህበራዊ ፍትህ የ ረጋገጠው ከሆነ ብቻ በነው፡፡

58 / 63

58 የሱረቱ ተውባ የመጀመሪያው ክፍል በተገለፀ ጊዜ መልዕክቱን ሐጅ ለማድረግ ለተሰበሰቡ ሰዎች እንዲያደርስ ነብዩ የላኩት ሶሃባ ምን ነው

59 / 63

59 ኡሉሂያ ማለት ነው

60 / 63

60 ቀደምት ሙስሊሞች ለቁርአን የነበራቸው ዝንባሌ ነበር፡፡

61 / 63

61 የነብዩ የዘር ሐረግ ከየትኛው የቁረይሽ ቅርንጫፍ ነው

62 / 63

62 ከቁርአን ለመማር የመጀመረቲያው አላማችን ሊሆን የሚገባው ነው፡፡

63 / 63

63 ነብዩ ሙሐመድ ተብለው ይታወቃሉ፡፡

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
2
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ክፍል ስድስት

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።

በዚህ የመጨረሻ በሆነው ደረጃ ፈተናውን በመውሰድ አሸናፊ መሆንህን አስመስክረህ ተሸለም።

1 / 33

1 "የሰውን ልጅ በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው" የሚለው የቁርአን አንቀፅ በየትኛው ምዕራፍ ነው?

2 / 33

2 በይናህ የሚለው ቃል ትርጉም መንድን ነው?

3 / 33

3 አንድ ባል ወደ ቤቱ ሲመለስ ሊከተለውበ ከሚገባ ስርአት መድረሱን ማሳወቅ እና ከዛ ወደ ቤቱ መግባት ነው፡፡

4 / 33

4 ጃሂሊያ ምን ማለት ነው?

5 / 33

5 የቁረይሽ ባላባቶች እስልምናን እንዲቀበሉ አቡበክር ባደረገላቸው ንግግር መልሳቸው ምንድን ነበር?

6 / 33

6 ነብዩ ሙሐመድ መካ ውስጥ የተወለዱት ከታላቁ የቁረይሽ ጎሳ ________ ዓ.ሂ ነው፡፡

7 / 33

7 የጁምአ ኹጥባ ኢማሙ የሚያስተምርበት ትክክለኛ ምግባር የትኛው ነው?

8 / 33

8 ዲኑል ፊጥራ የሚለው ቃል የአማርኛ ትርጉም ምንድን ነው?

9 / 33

9 ከትዳር አጋር እና ከልጆች ቀጥሎ ሃቅ ያላቸው እነማን ናቸው?

10 / 33

10 ከፍተኛው የሚከፈለው ዘካ መጠን ________ ነው፡፡

11 / 33

11 የጁምአ ሶላት በዙሁር ሶላት የሚተካው መቼ ነው?

12 / 33

12 ነብዩ ሙሐመድ መካ ድል ያደረጉት መቼ ነው?

13 / 33

13 ነፍሳችነን አውጥቶ የሚወስዳት መልአክ ስም _____ ነው፡፡

14 / 33

14 በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ምዕራፎች አሉ?

15 / 33

15 በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ነብያቶች በስም ተጠቅሰዋል?

16 / 33

16 ነብዩ ኢሳ ተመልሶ ሲመጣ የመዝጊያው መለኮታዊ መልዕክት ይመጣል

17 / 33

17 የተለያዩ አካባቢዎችን እና ሐገራትን አቡበክር ድል አድርጎ የያዘው በሚከተሉት አመታት በአንደኛው ነው፡፡

18 / 33

18 ነብዩ ሙሐመድ እራሳቸው አቡበክርን የሐጅ መሪ አድርገው የሾሙት በየትኛው የሂጅራ አመት ነው

19 / 33

19 አቡበክር ከነብዩ ጋር በመዲና ውስጥ የቆዩት እስከየትኛው የሂጅራ አመት ድረስ ነው

20 / 33

20 ነብዩ ከመግባታቸው በፊት ለምን አቡበክር ቀድሞ ወደ ሰውር ዋሻ ገባ

21 / 33

21 አቡበክር ከሶሪያ ያመጧትን አይነበሲር ሴት ነፃ አውጥቷል፡፡ ስሟ ማን ነበር?

22 / 33

22 የሲራጠል ሙስተቂም ትርጉም ምንድን ነው

23 / 33

23 የነብዩ ሙሐመድ ተልዕኮ ነበር፡፡

24 / 33

24 የእስልምና የህዝብ አስተዳደር ስርአት ገዝውን እና መንግስቱን መጀመሪያ ለአሏህ እና ከዚያም ሃላፊነት ያለባቸው ያደርጋል፡፡

25 / 33

25 ነብዩ ሙሐመድ ሙሉ የአረብያ ምድርን ለማስተዳደር ምን ያህል ጊዜ ወስዶባቸዋል

26 / 33

26 በቁርአን መሰረት የእስላማዊ መንግስት እነዚህ ሁለት ነገሮችን በማህበረሰቡ ላይ ማስፈፀም ሃላፊነት አለበት፡፡ የትኖቹ ናቸው

27 / 33

27 ንግድም ትርፍም ያለደለ ነገርግን ሃብትን ወይም ገንዘብን ያለ አግባብ መጠቀሚያ እና ገንዘብ ማከማቻ ዘዴ የሆነ ነው፡፡ ለዚህ የተሰጠ ቁርአናዊ መጠሪያ ቃል ምንድን ነው

28 / 33

28 ስለ ሐጅ ትክክል የሆነው የትኛው ነው

29 / 33

29 ‹‹ኢቅራ ቢስሚረቢከለዚ ኸለቅ›› የሚለውን ትክክለኛ ትርጉም ለይ

30 / 33

30 በቀብር ሶላት መሳተፍ ነው፡፡

31 / 33

31 ‹‹ከእናንተ መካከል በላጩ ለሚስቱ ጥሩው ነው›› ይህ የማን ንግግር ነው

32 / 33

32 መህረም ምንድን ነው

33 / 33

33 ሰው ልጆች የመናገር መብት ፣ የንብረት ባለቤት የመሆን መብት እና የግለሰቦች መብትን የተጎናፀፉት መቼ እና በማን ነው

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 6%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

የጥያቄና መልስ ምድቦች

ጥያቄና መልሶቹ ሁሉንም ሰው ያማከሉ እና አሳታፊ እንዲሆኑ ታስቦ በደረጃ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ነው።
🏅ይሳተፉ ይሸለሙ!🏅🏆