የአረብኛ መዝገበ ቃላት 6

ሙሐዲሲንየሐዲስ ሊቃውንት
ሙሃጅርስደተኛ
ሙእሚንበአሏህ ጥልቅ ኢማን ያለው
ሙሽሪክጣኦት አምላኪያን/አጋሪዎች/የሽርክ ሰዎች
ሙስሊምራሱን ለአሏህ ፈቃድ ተገዥ ያደረገ
ነፍስሩህ
ነህኑእኛ
ነህርእርድ
ናርእሳት
ናቂብየጐሳ መሪ/በዘመቻ ጉዞ ላይ ያሉ ሰዎች መሪ
ናስየሰው ልጅ
ሙተቁንአሏህን የሚፈሩ ሰዎች
ነሷራለክርስቲያን እምነት ተከታዮች የተሰጠ መጠሪያ ስም ነው።
ኒካህጋብቻ
ኑንአሳ
ኑቡዋነብይነት
ኑርብርሃን
ኑዙልየቁርአን ወህይ(ራዕይ)
ቀዷ ወ ቀድርድንጋጌና እጣፈንታ/እድል
ቃዲዳኛ
ቀለምእስክርቢቶ
ቀልብልብ
ቀመርጨረቃ
ቃሪቁርአን የሚቀራ ሰው/አንባቢ
ቂል ወቃልእንቶ ፈንቶ ወሬ/ያሉ ወሬ
ቂብላአቅጣጫ
ቂታል ፊሰቢሊላህበአሏህ መንገድ መታገል(መፋለም)
ቂያምመቆም
ቂያማትንሳኤ
ቂያሙ ለይልለሊት ለሶላት መቆም/የሌሊት ሶላት
ረብጌታ/አምላክ
ረበክጌታህ
ረበል አለሚንየፍጥረታት ጌታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share the Post:

Send Us A Message

Related Posts

የተውሒድ በይድ

“የተውሒድ በይድ” ቢላን ሱም በስልጥኘ አፍ በደኑሪ ሙሰ የትስናጄይ ክታብ ያለሃነ ሀድነተ በሱትዋ በቀሊሎ ኡንገ

Read More

Join Our Newsletter