እንደሚታወቀው ጋብቻ አሏህ ለኛ ለሰው ልጆች ከሰጠን ኒእማዎች መካከል አንዱ ነው። የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ሲፈጠር በትዳር የተረጋጋና ደስተኛ ህይወትን ይመራበት ዘንድ አሏህ ያስቀመጠው የስነ-ፍጥረት Read More
ሴት ልጅ ከእናት አባቷ ቤት ከወጣችበት እለት አንስቶ በትዳር ቃልኪዳን ውስጥ ትገባለች። ከዚህም ጐንለጐን ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ሁሉ ኢስላም እንዲያሟላላት ሲያዘው፤ እሷን ደግሞ ለርሱ ታዛዥ Read More
ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኴ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር እንደሚያደርገው ሁሉ ለሚስቱ የሚያስደስታትን Read More
ልጆቻችን ከአሏህ የተሰጡን ጸጋዎች ናቸው። እነዚህን የዓይኖቻችን ማረፊያዎች ፈጣሪያችን ሲሰጠን ግን ከተወሰኑ ሃላፊነቶችቶችና ግዴታዎች ጋር መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ይህ የኢስላም ሃይማኖት Read More
እናት የዛሬ ማንነታችን ስትሆን በመልካም ስብዕና ኮትኩታ ፣ ከመጥፎ ነገር ከልክላ አሳድጋናለች። የወደፊት ግባችን ምን መሆን እንዳለበት ሁሌም ትጨነቃለች ፣ ታልማለች። እሷ ሳትበላ እኛን ታጐርሳለች Read More