የአረብኛ መዝገበ ቃላት 5
ከላሙ ሏህ የአሏህ ንግግር ኸሊዲን ዘውታሪ ኸሊዲነፊሃ አበዳ በውስጧም ለዘላለም ይኖራሉ(ዘውታሪዎች ይሆናሉ)። ሃሊቅ ፈጣሪ ኸልቅ የአሏህ ፍጥረት ኸምር የአልኮል መጠጥ ኢጅተኒቡ ተውት ኸንደቅ ጉድጓድ/ጉድባ ሃተመን ነብይ የነብያቶች መደምደሚያ ሃጢብ ተናጋሪ ኸውፍ ፍርሃት ሁሹእ አትኩሮት/ራስን ዝቅ ማድረግ ኩን ሁን ኡም እናት አብ አባት ላ ሃውለውላ ቅወተ ኢላ ቢላህ ሀይልም ብልሃትም የለም ከአሏህ ቢሆን እንጂ። ላኢላሃ ኢለሏህ