ወጣነታችንን እንጠቀምበት

ወጣትነት የህይወታችን አፍላ ጊዜ ነው። የልጅነት እድሜ አልፎ በእራሳችን የምንቆምበት ፣ ጥንካሬና ብርታት የምናገኝበት ፣ ደከመኝ ሰለቸኝ የሌለበት ፣ ሁሉነገር አዲስ ፣ ሮጠን የማንደክምበት አፍላ ጊዜ

እውነተኛ ሃይማኖት

ኢስላም የሚለው ቃል ሰላም ከሚለው የአረብኛ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም በአገራችን ቋንቋ ሰላም የሚለውን ቃል ይወክላል።

ደስተኛ ለመሆን 30 መንገዶች

እስላማዊ ጥያቄና መልስ በደርጃ ሁሉንም ሰው ያማከለ እና ሊያሳትፍ ብሚችል መልኩ ተዘጋጅቷል ይሳትፉ

ንፅፅረ ሃይማኖት

የተለያዩ እስላማዊ መጽሐፍት በሐገራችን ቋንቋዎች እና በእንግሊዘኛ ቀርበዋል እንዲሁም የልጆች መጽሐፍት እዚህ ይገኛል

“በል! እሱ አሏህ አንድ ነው። አሏህ የሁሉ መጠጊያ ነው። አልተወለደም፤ አይወልድም። ለእሱ አምሳያ ቢጤም የለውም።”

አል-ቁርአን

ሱረቱል ኢህላስ 1-4

ተወዳጅ ትምህርቶች

ተወዳጅ የሆኑ ትምህርቶችን እና ኮርሶችን ለማግኘት አሁኑ ይመዝገቡ። ግባቸውን ያሳኩ ሽህ ሰዎችን ይቀላቀሉ።

Free

Social Media Marketing

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit pellentesque porta.

Free

Email Marketing Strategies

In porttitor ipsum eu justo condimentum euismod ullamcorper viverra.

Free

Content Marketing

Repellat perspiciatis cum! Doloremque ea viverra eu doloremque.

የምንሰጣቸው ስልጠናዎች

የምንሰጣቸው ፕሮፌሽናል ስልጠናዎች ላይ በመሳተፍ እራስዎን ለስኬት ያዘጋጁ።

Ahmed Yesuf
Ahmed Yesuf — Founder & CEO.

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለ አንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ስለ መረጃ እና አስፈላጊነቱ ለማንበብ እዚህ ይንኩ!

ፅናት ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ በጽናት ሂደት ውስጥ መውደቅ መነሳት ፣ መመስገን ፣ መተቸት ማግኝት ፣ ማጣት ያለ ነው፡፡ እኛ ለበጎ ያሰብነውን ሰው በክፋት ሊተረጉምብን ይችላል፡፡

የሙስሊም ወጣት ህብረት  መመስረቻ ማንዋል ወጣቶች በዲናቸው እና በማህበራዊ ህይወታቸው እንዲተጋገዙ ፣ ለአንድ አላማ እንዲቆሙ እና ዲናቸው እንዲያገለግሉ በህብረት በመደራጀት ህጋዊ እውቅና አግኝተው እንዲንቀሳቀሱ የሚያስችል ነው።

Youth Mission books

መጽሐፍት

65 የአማርኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

15 የኦሮምኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

7 የትግረኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

25 የልጆች መጽሐፍት ያገኛሉ

25 የእንግሊዝኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

ሌሎች መጽሐፍት

ሌሎች የአማርኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

ጥያቄና መልስ

ጥያቄና መልሱ ሁሉንም ሰው ያማከለ እና አሳታፊ እንዲሆን ታስቦ በደረጃ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ነው።
🏅ይሳተፉ ይሸለሙ!🏅🏆

ጥያቄና መልስ ደረጃ 1

የእስልምና መሰረታውያንን ለማወቅ እነዚህን 60 አሳታፊ ጥያቄዎች በመመለስ እውቀትህን ፈትን። Go Explore →

ጥያቄና መልስ ደረጃ 2

ከደረጃ አንድ ከፍ ላለ እውቀት እና ተረድኦ ራስህን በእነዚህ 58 ጥያቄዎች ፈትን። ቀጣዩን እርምጃ ጀምር። Go Explore →

ጥያቄና መልስ ደረጃ 3

ጥልቅ ከሆነው የእስልምና አስተምህሮት ጋር ራስህን ለማስተዋወቅ እነዚህን 60 ጥያቄዎች መልስ። Go Explore →

ጥያቄና መልስ ደረጃ 4

እነዚህን 40 ጥያቄዎች በመመለስ ወደ እስልምና የጥበብ ከፍታ ዝለቅ። ራስህን ለመፈተሽ ከደፈርክ አሁን ጀምር። Go Explore →

ጥያቄና መልስ ደረጃ 5

ስለ እስልምና መንፈሳዊ ህይወት ያለህን እውቀት ለመፈተን እነዚህን 59 ጥያቄዎች መልስ። ፈተናውን ጀምር። Go Explore →

ጥያቄና መልስ ደረጃ 6

በዚህ የመጨረሻ በሆነው ደረጃ ፈተናውን በመውሰድ አሸናፊ መሆንህን አስመስክረህ ተሸለም። Go Explore →

የእውቀት ገበታ

Great things in business are never done by one person. They’re done by a team of people. We have that dynamic group of peoples

ከታሪክ ማህደር

የነብያት ፣ የሶሃቦች እና ሌሎች አስተማሪ እስላማዊ ታሪኮችን ያገኛሉ። ከታሪከ ማህደር ገልጠው ያንብቡ

Go Explore →

የሐዲስ ማስታወሻ

መሰረታዊ የአረብኛ መዝገበ ቃላት ከአማርኛ አቻ ትርጉሙ ጋር ያገኛሉ። ወሳኝ የአረብኛ መዝገበ ቃላት ያገኙ

Go Explore →

ግጥም

አዝናኝ እና አስተማሪ ግጥሞች ወጎችን እዚህ ያገኛሉ። ግጥም የነፍስ መስታውት

Go Explore →

የአረብኛ መዝገበ ቃላት

መሰረታዊ የአረብኛ መዝገበ ቃላት ከአማርኛ አቻ ትርጉሙ ጋር ያገኛሉ

Go Explore →

ሰዎች ስለኛ ምን ይላሉ

በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት። በየጊዜው አዳዲስ መጣጥፎችን እና መጽሐፍቶችን ልቀቁ። በርቱ።
Testimonial
Tahir Kasim
From Ethiopia
በዚህ ድህረ ገፅ አሳታፊ በሆነ መልኩ ስለ እስልምና ታሪክ ብዙ ተምሪያለሁ። ወጣቶች ይህን ድህረገፅ እንዲመለከቱት እመክራለሁ።
Testimonial
Ebrahim Jemal
From Saudi Arabia
በዚህ ድህረገፅ ያሉ አጫጭር እና አስተማሪ የቁርአን እና የሐዲስ ጥቅሶች ስለ እስልምና ያለኝን ተረድኦ አሳድጎልኛል። እውቀትን ለሚሹ ሁሉ ድረገፁን እንዲጎበኙ እመክራለሁ።
Testimonial
Abdurahman Ali
From Ethiopia
በዚህ ዌብሳይት ላይ ያሉ ጥያቄ እና መልሶች ስለ እስልምና ያለኝን ተረድኦ እንድፈትን እና አዝናኝ እና ቀለል ባለ መንገድ እንድማር ረድቶኛል። ሁሉም ወጣት እና ወላጅ በነዚህ ጥያቄዎች እራሱን ቢፈትን እላለሁ።
Testimonial 4
Kedir Negatu
From Ethiopia
Sign up

Subscribe

Scroll to Top