
አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ (ረ.ዐ)
አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አጎት ልጅ ነበር። የተወለደው ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ውልደት ከ30 አመት በኋላ ነው።
ነብዩ ሙሐመድ ጥሪ ባደረጉላት ጊዜ እስልምናን ሃይማኖቷና የህይወት ጎዳናዋ አድርጋ የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት ኸድጃ ናት።
ነብዩ ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። ሁለቱ ከኸድጃ ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ከማሪያ ኸብጥያ ነበር። ሆኖም የመጀመሪያ ወንድ ልጃቸው ቃሲም ይባላል። በዚህም ምክኒያት ነብዩ አበል ቃሲም እየተባሉም ይጠራሉ።
ህልሟ የደስደስ ያለው ነበርና ህልሟን በሰማ ጊዜ ፈገግ አለና ስጋት አይግባሽ ከሰማይ ወርዳ ወደ አጥር ግቢሽ ስትገባ ያየሻት ፀሀይ በተውራት እና በኢንጅል ወደፊት የመጨረሻ ነብይ ሁነው እንደሚላኩ የተተነበየላቸው ነብይን የሚያመላክት ነውና በህይወት ዘመንሽ ታገኝዋለሽ ቤትሽንም ባለሟል

አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አጎት ልጅ ነበር። የተወለደው ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ውልደት ከ30 አመት በኋላ ነው።
ኡመር የኸጧብ ልጅ ነው። እናቱ ኸትማ ቢንት ሐሽም ትባላለች። አዲ ተብሎ የሚጠራ የቁረይሽ ጎሳ ቅርንጫፍ አባል ሲሆን ከሌሎች ጎሳዎች በሚኖራቸው ጥል የቁረይሽ ተወካይ ሆነው ያገለገሉ ስለነበር ትልቅ አክብሮት ይሰጡታል።

ኹለፋኡ ራሽዱን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በኋላ ኢስላማዊ መንግስትን የመሩ የመጀመሪያዎቹ አራት ኸሊፋዎች ናቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የጀነትን ምንዳ የምስራች ዜና በህይወት እያሉ ካበሰሯቸው (ከነገሯቸው) አስር ሶሃባዎች መካከል ይገኙበታል።

አቡበክር በትክክል ከተመሩት ኸሊፋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከነብዩ በሁለት አመት እድሜ ከፍ ያለ ነበር። ከታላቅ ቤተሰብ የሆነ የመካ ከበርቴ ነጋዴዎች ውስጥ አንዱ ነበር። በምስጉን ባህሪው እና ለእምነት ዘብ በመቆም ይታወቃል።

ኡስማን ኢብን አፋን ሶስተኛው ኸሊፋ ነው። የተወለደው ነብዩ ሙሐመድ ከተወለዱ ከሰባት አመት በኋላ ነው። በጣም የተማረ እና መካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሃብታሞች አንዱ ነው።