ኹለፋኡ ራሽዱን

Author picture

ኹለፋኡ ራሽዱን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በኋላ ኢስላማዊ መንግስትን የመሩ የመጀመሪያዎቹ አራት ኸሊፋዎች ናቸው። እነሱም፡-

  1. አቡበክር አሲዲቅ
  2. ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ
  3. ኡስማን ኢብኑ አፋን
  4. አሊ ኢብን አቢጧሊብ ናቸው።

ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከመሞታቸው በፊት ከተደሰቱባቸው ሰዎች መካከል ናቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የጀነትን ምንዳ የምስራች ዜና በህይወት እያሉ ካበሰሯቸው (ከነገሯቸው) አስር ሶሃባዎች መካከል ይገኙበታል።

ሁሉም ደግሞ ከቁረይሽ ጎሳ ሲሆኑ ቀደም ብለው ወደ መጀመሪያ አካባቢ ከሰለሙ ሰዎች መካከል ናቸው። የተመረጡት በሹራ (በጋራ ምክክር) ሲሆን የሙስሊሙ ማህበረሰብ አባላቶች የታማነኝነት ቃልኪዳን ተሰጥቷቸው ነው።

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ እነሱ ሲናገሩ ሱናየን እና ከእኔ በኋላ የተመሩትን ኹለፋዋች (ሁለፋኡ ራሽዱን) ሱና አጥብቃችሁ ተከተሉ፤ አጥብቃችሁ ያዙ! (ትርሚዚ)

አቡበክር አሲዲቅ ፣ ኡመር ኢብን አቢቷሊብ ፣ ሶሃባ ፣ ኡስማን ኢብን አፋን ፣ አሊ ኢብን አቢጧሊብ ተመልከቱ

Share

More Posts

Send Us A Message

Scroll to Top