የአረብኛ መዝገበ ቃላት 5

ከላሙ ሏህየአሏህ ንግግር
ኸሊዲንዘውታሪ
ኸሊዲነፊሃ አበዳበውስጧም ለዘላለም ይኖራሉ(ዘውታሪዎች ይሆናሉ)።
ሃሊቅፈጣሪ
ኸልቅየአሏህ ፍጥረት
ኸምርየአልኮል መጠጥ
ኢጅተኒቡተውት
ኸንደቅጉድጓድ/ጉድባ
ሃተመን ነብይየነብያቶች መደምደሚያ
ሃጢብተናጋሪ
ኸውፍፍርሃት
ሁሹእአትኩሮት/ራስን ዝቅ ማድረግ
ኩንሁን
ኡምእናት
አብአባት
ላ ሃውለውላ ቅወተ ኢላ ቢላህሀይልም ብልሃትም የለም ከአሏህ ቢሆን እንጂ።
ላኢላሃ ኢለሏህከአሏህ ውጭ ሊያመልኩት የሚገባ ነገር የለም።
ሙሐመድ ረሱሉ ሏህሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልእክተኛ ናቸው።
ላእናእርግማን
ለይለቱል ቀድርየሃይል ምሽት/የእድል ምሽት
ሉቅማንየጥንት አረቢያ ጠቢብ ሲሆን ሙአመር(ለረጅም ጊዜ የኖረ) የሚል መጠሪያም አለው።
መድረሳትምህርት ቤት
መግፊራምህረት
መሃባውዴታ
መህርጥሎሽ
መይስርቁማር
መክሩህየተጠላ
መቃሲድአላማ/ግብ
መሳኪንችግረኞች
መዲነተ አነበውይየነብዩ ከተማ
ሙእጅዛትተአምራት
ሙህሰናትየተጠበቀች ሴት
ሙበሽራትየምስራች/የደስደስ
ሙፍሪድአሏህን አዘውትሮ የሚያወሳ
ሙሐዲስየሐዲስ ሊቅ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share the Post:

Send Us A Message

Related Posts

የተውሒድ በይድ

“የተውሒድ በይድ” ቢላን ሱም በስልጥኘ አፍ በደኑሪ ሙሰ የትስናጄይ ክታብ ያለሃነ ሀድነተ በሱትዋ በቀሊሎ ኡንገ

Read More

Join Our Newsletter