የሐዲስ ማስታወሻ 1
ጥራዝ 1, መጽሐፍ 1 የሐዲስ ቁጥር 1 እና መጽሐፍ 2,ቀጥር 51 ኡመር ኢብኑ አል-ኸጧብ እንደተረከው የአሏህ መልእክተኛ: የስራዎች ምንዳ በኒያ ይወሰናል። እያንዳንዱም ሰው ባሰበው ነገር ይመነዳል። እናም ለዓለማዊ ጥቅም ወይም ሴት ለማግባት ብሎ የተሰደደ ስደቱ ለተሰደደበት ነገር ነው» ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ። ጥራዝ 1,መጽሐፍ 2,ቁጥር 7 ኢብኑ ኡመር እንደተረከው የአሏህ መልእክተኛ: ኢስላም በሚከተሉት አምስት መርሆዎች መሠረት ነው

