የእስልምና ምሰሶዎች ጥያቄና መልስ

ጥያቄና መልስ

የእስልምና ምሰረቶች ጥያቄና መልስ

Icon Box Heading

Click edit button to change this text. Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

Read More
0%
23
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

የእስልምና ምሰሶች ጥያቄና መልስ

አምስቱን የእስልምና ምሰሶች ይመርምሩ፦ እምነት ፣ ሶላት ፣ ምጽዋት (ዘካ) ፣ ጾም እና ሐጅ (ጉዞ)፤ እንዲሁም (እነዚህ ምሰሶዎች) የዕለት ተዕለት ኑሮን ፣ ማኅበረሰብን እና አምልኮን እንዴት እንደሚቀርጹ ይመልከቱ።

ርዕሱን ይመርምሩ →

ይህን ጥያቄና መልስ ይሞክሩ

1 / 10

Bookmark question icon

1 . በሙስሊሞች ላይ ግዴታ የሆነው የምጽዋት (የዘካህ) መቶኛ ስንት ነው?

2 / 10

Bookmark question icon

2 . የእስልምና ምሰሶዎች ምንድን ናቸው?

3 / 10

Bookmark question icon

3 . ሙስሊሞች ለአንድ ወር የሚጾሙት (ሰውም) መቼ ነው?

4 / 10

Bookmark question icon

4 . ሙስሊሞች ለሐጅ ጉዞ (ሐጅ) ወዴት ይሄዳሉ?

5 / 10

Bookmark question icon

5 . አንድ ሙስሊም በቀን ስንት ጊዜ የግዴታ ሶላቶችን ይሰግዳል?

6 / 10

Bookmark question icon

6 . ሙስሊሞች ጸሎት (ሶላህ) በሚሰግዱበት ጊዜ ወደ የትኛው አቅጣጫ ይመለከታሉ (ይዞራሉ)?

7 / 10

Bookmark question icon

7 . በጾም (ሰውም) ወቅት ውሃ መጠጣት ይፈቀዳል?

8 / 10

Bookmark question icon

8 . አንድ ሙስሊም በህይወት ዘመኑ/ኗ ስንት ጊዜ ሐጅ ማድረግ አለበት/ባት?

9 / 10

Bookmark question icon

9 . እምነት (ሸሃዳ) ምንድን ነው?

10 / 10

Bookmark question icon

10 . ከምሰሶቹ መካከል በጣም አስፈላጊው ምሰሶ ተብሎ የሚወሰደው የትኛው ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 30%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
3
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

ተውሒድ (የአላህ አንድነት)

በቁርአን መሰረት ወደ ጀሀነም እሳት የሚመራው ምንድነው? በዚህ ፈተና ውስጥ ይወቁ።
ተውሒድ ማለት የአላህ አንድነት ማለት ነው።
"ኢስላም" የሚለው ቃል "ሰላም" ከሚለው የአረብኛ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ሰላም ማለት ነው፡፡ እንዲሁም "ሲልም" ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም የራስን ፈቃድ ለአላህ ማስገዛት ማለት ነው። እስልምና "ተውሒድ" በሚለው መርህ ላይ ያምናል፤ ይህም በአንድ አምላክ ማመንን ብቻ (monotheism) ሳይሆን ከዚህም የላቀ ትርጉም አለው። ተውሒድ ቀጥተኛ ትርጉሙ "አንድ ማድረግ" ማለት ሲሆን "አንድነትን ማረጋገጥ" ማለት ነው። ይህ ቃል "ወሐደ" ከሚለው የአረብኛ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም አንድ ማድረግ፣ ማዋሀድ ወይም ማጠናከር ማለት ነው። ተውሒድ በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ሊከፈል ይችላል፡-
ሀ) ተውሒድ አር-ሩቡቢያህ (የጌትነት አንድነትን ማረጋገጥ)
ለ) ተውሒድ አል-አስማእ ወስ-ሲፋት (የአላህን ስሞችና ባህሪያት አንድነት ማረጋገጥ)
ሐ) ተውሒድ አል-ኢባዳህ (የአምልኮ አንድነትን ማረጋገጥ)

1 / 10

Bookmark question icon

1. በብቸኝነት የመመለክ መብት ያለው ማነው?

2 / 10

Bookmark question icon

2. ተውሒድ አል-አስማእ ወስ-ሲፋት ምንድነው?

3 / 10

Bookmark question icon

3. ተውሒድ አል-ኢባዳህ ምንድነው?

4 / 10

Bookmark question icon

4. አላህ ፈጽሞ የማይምረው ትላቁ ኃጢአት ምንድነው?

5 / 10

Bookmark question icon

5. የተውሒድ ትርጉም ምንድነው?

6 / 10

Bookmark question icon

6. ተውሒድ አር-ሩቡቢያህ ምንድነው?

7 / 10

Bookmark question icon

7. ተውሒድ በስንት ክፍሎች ሊከፈል ይችላል?

8 / 10

Bookmark question icon

8. አላህ በቁርኣን ውስጥ የሌሎች ሃይማኖቶችን አማልክት ስለመሳደብ ፣ ስለማዋረድ ወይም ስለማውገዝ ምን ይላል?

9 / 10

Bookmark question icon

9. በቁርአን መሰረት ወደ ጀሐነም እሳት የሚመራው ምንድነው?

10 / 10

Bookmark question icon

10. ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 17%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

ጥያቄና መልስ

የሶላት ጥያቄና መልስ

0%
3
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሶላት

ጥያቄና መልስ፡ የጀመአ ሶላት (የህብረት ስግደት)

‹‹ሶላቱል ጀመአ (የህብረት ስግደት)›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 የጀመአ ሶላት ሊባል የሚችለው በትንሹ ስንት ሰዎች ሲታደሙ ነው?

2 / 6

Bookmark question icon

2 ከኢማሙ ጋር አብሮ የሚሰግደው አንድ ሰው ብቻ ከሆነ የሰውየው አቋቋም ምን መሆን አለበት?

3 / 6

Bookmark question icon

3 እውነት ወይም ሐሰት፡ ኢማሙ በሩኩዕ ሁኔታ ላይ ሆኖ ሳላ ሰጋጁ ጀመአውን ከተቀላቀለ እንደ አንድ ሙሉ ረከአ ይቆጠራል፡፡

4 / 6

Bookmark question icon

4 እውነት ወይም ሐሰት፡ ኢማሙ (ጀመአውን የሚመራው) ሁልጊዜም በእድሜ ከፍ ያለ ነው፡፡

5 / 6

Bookmark question icon

5 ጀመአውን ዘግይየት ብሎ የተቀላቀለ ሰው ማድረግ ያለበት ምንድን ነው?

6 / 6

Bookmark question icon

6 ከኢማሙ ጀርባ የሚሰግድ ሰው ኢማሙን መከተል ያለበት በምን አግባብ ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 13%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
18
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሶላት

ጥያቄና መልስ: አዛን

‹‹አዛን››የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 4

Bookmark question icon

1 ከአዛን (ከሶላት ጥሪ) ጀርባ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?

2 / 4

Bookmark question icon

2 የአዛን ጥሪ የሚያደርገው ተጣሪ (ሙአዚን) የፈጅር ሶላት ላይ የሚጨምረው የትኛውን ነው?

3 / 4

Bookmark question icon

3 የጀመአ ሶላት አዛን እና ኢቃምን ሆን ብሎ (አውቆ) መተው ሁክሙ ምንድን ነው?

4 / 4

Bookmark question icon

4 የሶላት ተጣሪው (ሙአዚኑ) በሚጣራ ጊዜ እሱ የሚለውን ደግሞ ማለት ሁክሙ ምንድን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 51%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
2
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሶላት

ጥያቄና መልስ፡ ሁሹዕ (ተመስጦ)

‹‹ሁሹዕ (ተመስጦ)››የሚለው ትምህርት ፈተና 3 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 2 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 3

Bookmark question icon

1 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡ ‹‹ክፉ ሌባ ማለት ከሶላቱ የሚሰርቅ ነው፡፡›› ብለዋል፡፡ አንድ ሰው ከሶላቱ እንዴት ሊሰርቅ ይችላል?

2 / 3

Bookmark question icon

2 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡ ‹‹የአይኔ ማረፊያ…...ውስጥ ነው፡፡ ብለዋል፡፡

3 / 3

Bookmark question icon

3 የሁሹዕ ትርጉም ምንድን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 83%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
11
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሶላት

ጥያቄና መልስ፡ የጁምአ ሶላት

‹‹የጁምአ ሶላት››የሚለው ትምህርት ፈተና 7 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 7

Bookmark question icon

1 እውነት ወይ፣ም ሐሰት፡ የጁምአ ሶላት በመንገደኛ ሰው ላይ ግዴታ አይደለም፡፡

2 / 7

Bookmark question icon

2 የጁምአ ሁጥባ (ትምህርት) ከማድመጥ ይልቅ በንግግር እና መሰል ነገሮች መጠመድ ሁክሙ (ብያኔው) ምንድንነው?

3 / 7

Bookmark question icon

3 እውነት ወይም ሐሰት፡ ሁሉም ሙስሊም የጁምአ ሶላትን መስገድ ይገደዳል፡፡

4 / 7

Bookmark question icon

4 ገላን መታጠብ እና ወደ ጁምአ ሶላት ለመሄድ መቻኮል ሁክሙ (ብያኔው) ምንድን ነው?

5 / 7

Bookmark question icon

5 እውነት ወይም ሐሰት፡ ድንገተኛ ጉዳዮችን የሚያክም ዶክተር ከጁምአ ሶላት መቅረት ይፈቀድለታል፡፡

6 / 7

Bookmark question icon

6 ከጁምአ ቀን ትሩፋቶች መካከል የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

7 / 7

Bookmark question icon

7 ወደ ጁምአ ሶላት አርፍዶ ሄዶ ከኢማሙ አንድ ረከአ ያልሞላ ያገኘ ሰው ምን ማድረግ አለበት?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 63%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

ሶላት እና ፆም በጉዞ ላይ

‹‹ሶላት እና ፆም በጉዞ ላይ›› የሚለው ትምህርት ፈተና 7 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 7

Bookmark question icon

1 አንድ ሰው የቂብላን አቅጣጫ ለማወቅ ሞክሮ ሶላቱን እየሰገደ እያለ የቂብላው አቅጣጫ ትክክል አለመሆኑን ቢረዳ ሶላቱን ደግሞ አይሰግድም።

2 / 7

Bookmark question icon

2 የቂብላን አቅጣጫ ለማዎቅ የፈለገ፤ ለሰጋጁ አቅጣጫውን የሚያሳየው ታማኝ ሰው ማግኘት በቂ ነው።

3 / 7

Bookmark question icon

3 ሰውየው እራሱ አቅጣጫውን መፈለግ አለበት እንጅ መሳሪያ መጠቀም በራሱ በቂ አይደለም።

4 / 7

Bookmark question icon

4 ለሟሟቅ ተብሎ ወደ ተለኮሰ እሳት ዞሮ መስገድ

5 / 7

Bookmark question icon

5 ማፋጠን ወይም ማዘግየት ጋር በተያያዘ ለመንገደኛ ሰው ሶላትን ማጣመር የተፈቀደ ነው።

6 / 7

Bookmark question icon

6 በጉዞ ወቅት አምስቱ ሶላቶች ሁሉም ወደ ሁለት ረከአ ዝቅ ይላሉ።

7 / 7

Bookmark question icon

7 ሶላት ለመስገድ አስቦ በመዝናኛ አካባቢ መስጅድ ከሌለ ለእያንዳንዱ ሶላት ድምፅን ከፍ አድርጎ አዛን ማድረግ ተደንግጓል።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

ጥያቄና መልስ

ዘካ

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ዘካ

ጥያቄና መልስ፡ ዘካ ባህሪው እና አላማው

‹‹ዘካ ባህሪው እና አላማው›› የሚለው ትምህርት ፈተና 3 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 2 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 3

Bookmark question icon

1 ከዘካ አላማዎች ውስጥ የሆነው የቱ ነው?

2 / 3

Bookmark question icon

2 እውነት ወይም ሐሰት፡ ዘካ ገንዘባችን የሚጨምርበት አንዱ ሰበብ ነው፡፡

3 / 3

Bookmark question icon

3 ዘካ እና ጥቅሙ ተፅዕኖው ለማን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 50%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ዘካ

ጥያቄና መልስ፡ ዘካ ግዴታ የሆነባቸው ንብረቶች

‹‹ዘካ ግዴታ የሆነባቸው ንብረቶች››የሚለው ትምህርት ፈተና 10 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 8 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 10

Bookmark question icon

1 ወርቅ ኒሷቡ ላይ ከደረሰ እና _____ካለፈው በእሱ ላይ ዘካ ማውጣት ግዴታ ነው፡፡

2 / 10

Bookmark question icon

2 ከሚከተሉት ውስጥ ዘካ መክፈል ግዴታ የሚሆንባቸው የሰብል አይነት የትኞቹ ናቸው?

3 / 10

Bookmark question icon

3 ዘካ ግዴታ የሚሆንበት የበግ/የፍየል ኒሷብ የትኛው ነው?

4 / 10

Bookmark question icon

4 እውነት ወይም ሐሰት፡ አንድ ግለሰብ የሚኖርበት ቤት ውድ ዋጋ የሚያወጣ ከሆነ በእሱ ላይ ዘካ ማውጣት ግዴታ አለበት፡፡

5 / 10

Bookmark question icon

5 በነፃ የሚዘዋወሩ አንአሞች (እንስሳዎች) ምንድን ናቸው?

6 / 10

Bookmark question icon

6 እውነት ሐሰት፡ አንድ ሙስሊም ሰው ሰብልን ለአመታት አከማችቶ እና ቆጥቦ ቢያስቀምጥ ለእያንዳንዱ አመት ዘካ ማውጣት ይጠበቅበታል፡፡

7 / 10

Bookmark question icon

7 ዘካ ማውጣት ግዴታ የሚያደርገው የግመሎች ኒሷብ ስንት ነው?

8 / 10

Bookmark question icon

8 ወርቅ እና ብር ዘካ ግዴታ ማውጣት የሚሆንበት መጠን ላይ ከሆነ ወይም ወይም ከበለጠ እና አንድ አመት ካለፈው ባለቤቱ ከንብረቱ … ያህል ዘካ ያወጣል፡፡

9 / 10

Bookmark question icon

9 እውነት ወይም ሐሰት፡ የብር እና ገንዘብ ኒሷብ የሚታሰበው ከወርቅ ጋር በሚኖረው እኩል መጠን በማሰብ ነው፡፡

10 / 10

Bookmark question icon

10 የሰብል ኒሷብቡ አምስት አውሱቅ ሲሆን የሚታሰበውም_____ ኪሎ ግራም የሩዝ ወይም የስንዴ ክብደት ሲኖረው ነው፡፡

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

ጥያቄና መልስ

የፆም ጥያቄና መልስ

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

ስለ ረመዳን ያላቸሁን እውቀት ፈትሹ (ለጀማሪዎች)

1 / 9

Bookmark question icon

1 ረመዳን በኢስላማዊ የቀን አቆጣጠር ስንተኛው ወር ላይ ይገኛል?

2 / 9

Bookmark question icon

2 ረመዳን ከሚከተሉት የቁርአን ሱራዎች (ምዕራፎች) ውስጥ በየትኛው ውስጥ ተጠቅሷል?

3 / 9

Bookmark question icon

3 የረመዳንን ወር መጾም ከእስልምና አምስቱ ምሰሶዎች ስንተኛው ነው?

4 / 9

Bookmark question icon

4 ዒድ አል-ፊጥር (ከረመዳን ጾም በኋላ የሚከበረው በዓል) በየትኛው ቀን ላይ ይውላል?

5 / 9

Bookmark question icon

5 በረመዳን ወር የተካሄደው ዝነኛ ውጊያ (ዘመቻ) የትኛው ነው?

6 / 9

Bookmark question icon

6 እውነት ወይስ ሐሰት፡ ቁርአን በረመዳን ወር በአላህ (ሱ.ወ) የተወረደ ብቸኛው ቅዱስ መጽሐፍ ነው?

7 / 9

Bookmark question icon

7 ለይለቱል-ቀድር ከምን የምትበልጥ ሌሊት ናት?

8 / 9

Bookmark question icon

8 በፍርዱ ቀን (በቂያማ) ረመዳንን የጾሙ ሰዎች በየትኛው የጀነት በር እንዲገቡ ይነገራቸዋል?

9 / 9

Bookmark question icon

9 እውነት ወይስ ሐሰት፡ በመርሳት መብላት ወይም መጠጣት ጾምን ያፈርሳል (ያበላሻል)?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

ረመዳን የተመለከቱ ጥያቄና መልሶች

1 / 7

Bookmark question icon

1 በሙስሊሞች ላይ የረመዳን ጾም የታዘዘው (ግዴታ የተደረገው) በስንተኛው ዓመተ-ሂጅራ ነው?

2 / 7

Bookmark question icon

2 ጾም የሚታቀበው (የሚጾመው) በየትኞቹ ሰዓታት መካከል ነው?

3 / 7

Bookmark question icon

3 ቁርአን እንደሚያስረዳው የረመዳን ጾም ዋና ዓላማው ምንድን ነው?

4 / 7

Bookmark question icon

4 ሐዲስ እንደሚያስረዳው፣ የጾመኛ አፍ ሽታ (ኹሉፍ) አላህ (ሱ.ወ) ዘንድ ከምን ይበልጥ ይሸታል?

5 / 7

Bookmark question icon

5 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጾማቸውን መፍታት (ማፍጠር) ይመርጡ የነበረው በምንድን ነው?

6 / 7

Bookmark question icon

6 መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) በረመዳን ወር ነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ይጎበኛቸው የነበረው ለምን ዓላማ ነበር?

7 / 7

Bookmark question icon

7 በረመዳን ወር በዒሻ እና በፈጅር ሶላቶች መካከል ከሚከተሉት ሶላቶች የትኞቹ ሊሰገዱ ይችላሉ?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ ፆማቸውን እንዲፈቱ አሏህ የፈቀደላቸው ሰዎች

ፆማቸውን እንዲፈቱ አሏህ የፈቀደላቸው ሰዎች የሚለው ትምህርት ፈተና 7 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 7

Bookmark question icon

1 ነፍሰጡር (እርጉዝ) እና የምታጠባ ሴት _______

2 / 7

Bookmark question icon

2 በረመዷን ቀን የወር አበባ (ሐይድ) ላይ የሆነች ሴት _______

3 / 7

Bookmark question icon

3 የመዳን ተስፋ ያለው ታማሚ (በሽተኛ) ሰው

4 / 7

Bookmark question icon

4 ያለ በቂ ምክኒያት ፆሙን የፈታ ሰው ላይ ሁክሙ (ሸሪአዊ ብያኔው) ምንድን ነው?

5 / 7

Bookmark question icon

5 በረመዷን ወቅት መንገደኛ (ተጓዥ) የሆነ ሰው_______

6 / 7

Bookmark question icon

6 በእድሜው መግፋት ምክኒያ መፆም ያልቻለ ሰው _______

7 / 7

Bookmark question icon

7 በእድሜው መግፋት ምክኒያት መፆም ያልቻለ ሰው

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ የረመዷን ፆም

የረመዷን ፆም ፈተና 4 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 3 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 4

Bookmark question icon

1 የፆም ወቅት የሚጀምረው _______ ነው፡፡

2 / 4

Bookmark question icon

2 ጀነት ውስጥ _______ ተብሎ የሚጠራ በር አለ፡፡ በእሱም በኩል የሚገቡት ፆመኞች ብቻ ናቸው፡፡

3 / 4

Bookmark question icon

3 ከረመዷን ወር ትሩፋቶች (ጥቅሞች) ውስጥ የሆነው የትኛው ነው?

4 / 4

Bookmark question icon

4 አሏህ ፆምን የደነገገው ለየትኞቹ ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

ስለ ለይለቱል ቀድር ምንያህል ያውቃሉ?

ለይለቱል ቀድር በእስልምና የቀን አቆጣጠር ውስጥ እጅግ የተባረከች ሌሊት ናት። ነገር ግን ይህችን ሌሊት የሚመለከቱ እውነታዎችን በሙሉ ያውቃሉ? ለማወቅ ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ይመልሱ።

1 / 17

1 "ለይለቱል-ቀድር" ማለት ምን ማለት ነው?

2 / 17

2 አላህ (ሱ.ወ) በቁርአን ውስጥ ለይለቱል ቀድርን እንዴት ይገልፃታል?

3 / 17

3 ከሚከተሉት ክስተቶች ውስጥ በለይለቱል-ቀድር የተከሰተው የትኛው ነው?

4 / 17

4 ለይለቱል-ቀድር መቼ ናት?

5 / 17

5 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦቻቸውን (ሰሃባዎችን) በመጨረሻዎቹ 10 የረመዳን ቀናት ውስጥ በየትኞቹ ሌሊቶች ለይለቱል ቀድርን እንዲፈልጉ አዘዋቸዋል?

6 / 17

6 በሰሂህ አል-ቡኻሪ የተዘገበው ሐዲስ፣ በመጨረሻዎቹ 10 የረመዳን ቀናት የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ሁኔታ ሲገልፅ ምን ያደርጉ እንደነበር ይጠቅሳል?

7 / 17

7 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለይለቱል ቀድርን ለመፈለግ በተለይ በመጨረሻዎቹ 10 የረመዳን ቀናት ውስጥ የትኛውን የአምልኮ ተግባር (ዒባዳ) ያከናውኑ ነበር?

8 / 17

8 ለይለቱል ቀድር የተጠቀሰባት ሱረቱ አል-ቀድር በቁርአን ውስጥ ስንተኛዋ ሱራ ናት?

9 / 17

9 የለይለቱል ቀድር ጊዜ መቼ ተጀምሮ መቼ ያበቃል?

10 / 17

10 በለይለቱል ቀድር ዒባዳ (አምልኮ) የሚያደርጉ ሰዎችን ሰላም ለማለት የሚወርዱት የአላህ (ሱ.ወ) ፍጡራን የትኞቹ ናቸው?

11 / 17

11 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በለይለቱል ቀድር እንድትል የትኛዋን ባለቤታቸውን ነው ይህችን ዱዓ ያስተማሯት፡ "አላሁመ ኢነከ ዐፉዉን ቱሒቡል ዐፍወ ፈዕፉ ዐኒ" አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፤ ይቅር ማለትንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ።

12 / 17

12 በሱረቱል ቀድር "አሩሕ" ተብሎ የተጠቀሰው ማንን ነው?

13 / 17

13 ከቡኻሪና ሙስሊም የተዘገበውን ቀጣዩን ሐዲስ ይሙሉ፡ "በለይለቱል ቀድር አምኖና ምንዳውን ከአላህ ከጅሎ የቆመ (የሰገደ) ሰው _______"

14 / 17

14 ለይለቱል ቀድር 'የውሳኔ ሌሊት' መሆኗን በተመለከተ ሌላኛው ትርጓሜ ምንድነው?

15 / 17

15 ለይለቱል ቀድርን የሚገልፀውን ቀጣዩን ሐዲስ ይሙሉ፡ "በእርግጥም በዚች ሌሊት (የሚወርዱት) መላእክት በምድር ላይ እንዳሉት _________ ብዛት ናቸው።" [ሙስነድ አህመድ]

16 / 17

16 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለባልደረቦቻቸው የለይለቱል ቀድርን ትክክለኛ ቀን ሊነግሯቸው ሲሉ እውቀቱ እንዲነሳ (እንዲረሱት) ያደረገው ምንድን ነው?

17 / 17

17 የሚከተለውን ሐዲስ የዘገበው ሰሃባ ማን ነው? "ረመዳን በገባ ጊዜ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡ 'ይህ ወር በእርግጥ መጥቶላችኋል። በውስጡ ከሺህ ወራት የምትበልጥ አንዲት ሌሊት አለች። ያጣ ሰው በእርግጥ መልካም ነገርን ሁሉ ያጣ ነው። መልካም ነገሯንም እውነተኛ እድለ-ቢስ እንጂ ማንም አያጣትም።'" [ሱነን ኢብን ማጃህ]

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ የሱና ፆም

የፈቃድ ፆም የሚለው ትምህርት ፈተና 4 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 3 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 4

Bookmark question icon

1 የአሹራ ቀን የምንፆመው_______

2 / 4

Bookmark question icon

2 የአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ፆም በተመለከተ ‹‹ያለፈውን እና የመጭውን አመት ሃጢያት ያብሳል›› ያሉት የትኛውን የፆም ቀን ነው

3 / 4

Bookmark question icon

3 የአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ፆም በተመለከተ ‹‹ያለፈውን አመት ሃጢያት ያብሳል›› ያሉት የትኛውን የፆም ቀን ነው?

4 / 4

Bookmark question icon

4 ለሐጃጅ ሙስሊም ሰው የአረፋን ቀን መፆም ይገደዳል፡፡

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ ኢደል ፊጥር እና ኢደል አዱሃ

ኢደል ፊጥር እና ኢደል አዱሃ የሚለው ትምህርት ፈተና 8 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 8

Bookmark question icon

1 መሱአት ወይም ካረደው ነገር (በግ ፣ ፍየል ወ.ዘ.ተ) ከፊሉን መሸጥ ሸሪአዊ ብያኔው ምንድን ነው?

2 / 8

Bookmark question icon

2 አንድ ሙስሊም ሰው መስዋዕት ካረደው (በግ ፣ ፍየል) ከፊሉን አንስቶ ላራጁ ወይም ቆዳውን ለገፈፈው ሰው ስላረደለት ቢሰጠው ለእሱ የተፈቀደ ነው፡፡

3 / 8

Bookmark question icon

3 በላጭ ከሆኑ የአመቱ ቀናት መካከል

4 / 8

Bookmark question icon

4 የመስዋዕት ወይም የእርድ ጊዜ

5 / 8

Bookmark question icon

5 በእናቱ ማህፀን ውስጥ ላለ ፅንስ በእሱ ስም ዘካቱል ፊጥር መክፈል_______

6 / 8

Bookmark question icon

6 አንድ በግ _______ በቂ ነው፡፡

7 / 8

Bookmark question icon

7 በኢዱል ፊጥር ከተፈቀዱ ነገሮች ውስጥ

8 / 8

Bookmark question icon

8 በኢድ ቀን የመፆም ሸሪአዊ ብያኔ ምንድን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ ኢፍጣር

ኢፍጣር የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 5

Bookmark question icon

1 ማጨስ ፆምን ያፈርሳል?

2 / 5

Bookmark question icon

2 እየፆመ እያለ ዘንግቶ (ረስቶ) የበላ ሰው _______

3 / 5

Bookmark question icon

3 ከሚከተሉት ውስጥ ፆምን የሚያፈርሱ የትኞቹ ናቸው?

4 / 5

Bookmark question icon

4 የዘር ፍሬን (ፍትወትን) በእንቅልፍ ልብ መውጣት (መፍሰስ) ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች አንዱ ነው፡፡

5 / 5

Bookmark question icon

5 ፆመኛ ሰው ካስታወከው _______

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ ኢድ

ኢድ የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 5

Bookmark question icon

1 ወደ ኢድ ቦታ እንዲሄዱ እስልምና ያዘዛቸው የትኞቹን ነው?

2 / 5

Bookmark question icon

2 የሙስሊሞች ያልሆኑ በአላትን ማክበር _______

3 / 5

Bookmark question icon

3 ከኢደል-ፊጥር እና ከኢደል አዱሃ ጋር ሌላን ቀን ኢድ አድርጎ መያዝ

4 / 5

Bookmark question icon

4 የዒድ ሶላት (ስግደት) ወቅቱ ወይም ጊዜው የትኛው ነው?

5 / 5

Bookmark question icon

5 በኢድ ሶላት ተክቢራ ማብዛት ተደንግጓል፡፡ ከማንበቡ በፊት ከእያንዳንዱ ረከአ መጀመሪያ የመግቢያ ተክቢራ ሳይጨምር ስንት ጊዜ ተክቢር (አሏሁ አክበር) ይላል

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 36%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

ጥያቄና መልስ

የሐጅ ጥያቄና መልስ

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

የሐጅ ጥያቄና መልስ ፡ ስለ ኢስላም ቅዱስ ጉዞ ምን ያህል ያውቃሉ?

ስለ ኢስላም ቅዱስ የሐጅ ጉዞ እነዚህን እውነታዎች ያውቃሉ? ከታች ያለውን ጥያቄና መልስ ይሞክሩ እና ስንት ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ እንደሚችሉ ይመልከቱ።

ከዚህ በፊት ሐጅ አድርገዋል? ከዚህ ገጽ በታች ባሉት አስተያየቶች (comments) ስለ ተሞክሮዎ ይንገሩን።

1 / 10

Bookmark question icon

1 በኢሕራም ላይ ያለ ሰው ከሚከተሉት ውስጥ መቆጠብ የሌለበት የትኛውን ነው?

2 / 10

Bookmark question icon

2. አንድ ወንድ በስንት የጠዋፍ ዙሮች ላይ 'ረመል' (ፈጠን ያለ እርምጃ) ማድረግ አለበት?

3 / 10

Bookmark question icon

3 በሰፋ እና በመርዋ ተራሮች መካከል ስንራመድ የማንን ድርጊት ነው የምናስታውሰው (የምንደግመው)?

4 / 10

Bookmark question icon

4 ነብዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ከዕባን የገነቡት ከማን ጋር ነበር?

5 / 10

Bookmark question icon

5 የአረፋ ቀን በየትኛው ቀን ነው?

6 / 10

Bookmark question icon

6 በሐጅ ወቅት የዙል ሒጃ 10ኛውን ሌሊት ሃጃጆች የት ያሳልፋሉ?

7 / 10

Bookmark question icon

7 በዙል ሒጃ 10ኛው ቀን በጀመራት (ጠጠር መወርወሪያ ቦታዎች) በድምሩ ስንት ጠጠሮች ይወረውራሉ?

8 / 10

Bookmark question icon

8 ጠዋፍን በየትኛው አቅጣጫ ነው የሚያከናውኑት?

9 / 10

Bookmark question icon

9 ነብዩ ﷺ ሐጅ ያከናወኑት በየትኛው ዓመት ነበር?

10 / 10

Bookmark question icon

10 የዒድ አል አድሃ በዓል አከባበር ለስንት ቀናት ይቆያል?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 5%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
7
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

ጥያቄና መልስ፡ የነብዩን ከተማ መጎብኘት

‹‹የነብዩን ከተማ መጎብኘት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 የነብዩ መስጅድ ውስጥ መስገድ ሽልማቱ_____ ነው፡፡

2 / 6

Bookmark question icon

2 ከእስልምና አንፃር ምድር ላይ ካሉ ቦታዎች ሁሉ በላጭ የሆኑትን በደረጃ አስቀምጡ፡፡

3 / 6

Bookmark question icon

3 መዲና ውስጥ በሚሆኑ ጊዜ መጎብኘት እና በውስጣቸው መስገድ የተወደደ የሆኑ መስጅዶች የትኞቹ ናቸው፡፡

4 / 6

Bookmark question icon

4 ከሚከተሉት መስጅዶች ውስጥ በአንዱ መስገድ ኡምራ ከማድረግ ጋር እኩል ሽልማት አለው፡፡ የትኛው መስጅድ ነው?

5 / 6

Bookmark question icon

5 መዲና ውስጥ የሚኖር አንድ ሙስሊም ሰው አሏህ ያዘዘው ነገር በተመለከተ ተጨማሪ ጥንቃቄ ማድረግ እና አሏህ እና መልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) መታዘዝ አለበት፡፡

6 / 6

Bookmark question icon

6 በመዲና ውስጥ ዛፍ መቁረጥ እና እንስሳ ማደን ሁክሙ ምንድን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 39%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሐጅ

ጥያቄና መልስ፡ የሐጅ ገለፃ

‹‹የሐጅ ትርጉም እና ትሩፋት››የሚለው ትምህርት ፈተና 13 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 10 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 13

Bookmark question icon

1 ሐጅ ቂራን የሚያደርግ ሐጃጅ በኢህራም ሁኔታ ላይ የሚሆን ሲሆን ይህን የሚተወው የውመል ነህር ጠጠሮችን ከወረወረ በኋላ እና ፀጉሩን ከተላጨ ወይም አሳጥሮ ከተቆረጠው ብቻ ነው፡፡

2 / 13

Bookmark question icon

2 ሐጅ የሚያደርገው ሰው አረፋን ትቶ የሚሄደው መቼ ነው?

3 / 13

Bookmark question icon

3 የሐጅ ክስተትን ከመጀመሪያው በመጀመር በቅደም ተከተል አስቀምጡ፡፡

ሙዝደሊፋ ላይ ሌሊቱን ማሳለፍ
የተርዊያ ቀን
የወዳ (የስንብት) ሐጅ
አረፋ ላይ መቆም
ጀምራትን በጠጠር መምታት
ኢህራም
ጠዋፈል ቁዱም (የመድረስ ጠዋፍ)

4 / 13

Bookmark question icon

4 ሐጃጁ ወደ ቤቱ ከመመለሱ በፊት የሚፈፅመው የመጨረሻው ተግባር ምንድን ነው?

5 / 13

Bookmark question icon

5 የተመቱዕ የሐጅ አይነትን የሚፈፅም ሰው አንድ እንስሳ መስዋዕት ማድረግ አለበት፡፡

6 / 13

Bookmark question icon

6 አንድ ሐጃጅ ጠዋፍ ሲያደርግ በፍጥነት ምን ያህል ጊዜ ይዞራል?

7 / 13

Bookmark question icon

7 በነህር ቀን ሐጃጁ በጠጠር የሚመታቸው ጀምራት የትኞቹ ናቸው?

8 / 13

Bookmark question icon

8 ሐጅ ኢፍራድ የሚያደርግ ሐጃጅ የመስዋዕት (የዕርድ) እንስሳ ማቅረብ አለበት

9 / 13

Bookmark question icon

9 በተሸሪቅ ቀናት ሚና ውስጥ ሌሊቶችን ማሰለፍ ሁክሙ ምንድን ነው?

10 / 13

Bookmark question icon

10 ሐጅ ተመቱዕ የሚያደርግ ሐጃጅ ስንት ጊዜ ሰኢ ያደርጋል?

11 / 13

Bookmark question icon

11 ሐጃጁ ሐጅ ቂራን ሊያደርግ በኢህራም ሁኔታ ላይ ሲሆን ምን ይላል?

12 / 13

Bookmark question icon

12 ለኡምራ ሰኢውን እና ጠዋፉን ካጠናቀቀ በኋላ እራሱን የሚላጭ ወይም ፀጉሩን አሳጥሪ የሚቆረጠው የሐጃጅ አይነት የትኛው ነው?

13 / 13

Bookmark question icon

13 የሐጅ የመጀመሪያው ቀን የትኛው ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
33
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሐጅ

ጥያቄና መልስ፡ የኡምራ ገለፃ

‹‹የኡምራ ገለፃ››የሚለው ትምህርት ፈተና 7 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 7

Bookmark question icon

1 ኡምራ የሚያደርገው ሰው ወንድ ከሆነ ሰኢውን ካጠናቀቀ በኋላ ሊያደርግ የሚገባ በላጩ ነገር ምንድን ነው?

2 / 7

Bookmark question icon

2 ሐጃጁ ጠዋፍ በሚያደርግ ጊዜ በካዕባ ዙሪያ አሟልቶ ምን ያህል ጊዜ ይዞራል?

3 / 7

Bookmark question icon

3 ኡምራ ማድረግ የቻለ ሰው ላይ ሁክሙ ምንድን ነው?

4 / 7

Bookmark question icon

4 አንድ ሰው የሪዳውን (የላይኛውን የሰውነት ክፍል የሚሸፍን ፎጣ) መሃል በቀኝ ብብቱ ስር ማድረጉ እና ጫፎቹን በግራ ትከሻው ማድረጉ የተወደደ ነው፡፡ ይህ በየትኛው ጊዜ ነው?

5 / 7

Bookmark question icon

5 ኡምራን ለመግለፅ የሚከተሉትን ክስተቶች በቅደም ተከተል አስቀምጡ።

እራስን መላጨት ወይም ፀጉርን ማሳጠር
ሰኢ
ጠዋፍ
ኢህራም

6 / 7

Bookmark question icon

6 በኡምራ ጊዜ ሐጃጁ የሚፈፅማቸው ተግባራት ምንድን ናቸው?

7 / 7

Bookmark question icon

7 ከሶፋ ወደ መርዋ መሄድ እና ከዚያም ከመርዋ ወደ ሶፋ መሄድ እንደ_____ ይቆጠራል፡፡

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 24%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
4
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሐጅ

ጥያቄና መልስ፡ የኢህራም ክልከላዎች

‹‹የኢህራም ክልከላዎች››የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 5

Bookmark question icon

1 በኢህራም ሁኔታ ላይ የተሰፋ ነገር መልበስ_____

2 / 5

Bookmark question icon

2 አስፈላጊ ባልሆነበት ሁኔታ በኢህራም የተከለከሉ ተግባራትን ሆንብሎ የሰራ ሰው_____

3 / 5

Bookmark question icon

3 ዘንግቶ የኢህራም ክልከላዎችን የጣሰ ሰው_____

4 / 5

Bookmark question icon

4 በኢህራም ሁኔታ ላይ ለሴቶች ኒቃብ መልበስ በሸሪአ የተደነገገ ነው፡፡

5 / 5

Bookmark question icon

5 በኢህራም ሁኔታ ላይ ያለ ሰው ሽቶ መጠቀም_____

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 50%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
4
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሐጅ

ጥያቄና መልስ፡ የሐጅ ትርጉም እና ትሩፋት

‹‹የሐጅ ትርጉም እና ትሩፋት››የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 አምስተኛው የእስልምና ምሰሶ ምንድን ነው?

2 / 6

Bookmark question icon

2 ሐጅ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ሊሟሉ ከሚገቡ ቅድመ ሁኔታዎች መካከል

3 / 6

Bookmark question icon

3 ከሐጅ ትሩፋቶች መካከል የሆኑትን ምረጡ

4 / 6

Bookmark question icon

4 አንድ ሙስሊም ሰው ሐጅ ማድረግ ያለበት ለምን ያህል ጊዜ ነው?

5 / 6

Bookmark question icon

5 ልጅ ሐጅ ቢያደርግ ሁክሙ ምንድን ነው?

6 / 6

Bookmark question icon

6 አንድ ባሪያ ሐጅ ቢያደርግ እና በኋላ ላይ ነፃ ቢደረግ ሁክሙ ምንድን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 67%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
6
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሐጅ

ጥያቄና መልስ፡ የመካ አል-ሙከረማ እና የመስጅደል ሀረም ትሩፋቶች

‹‹የመካ አል-ሙከረማ እና የመስጅደል ሀረም ትሩፋቶች››የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 5

Bookmark question icon

1 አሏህ ዘንድ እና መልዕክተኛው ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ሐገር የትኛው ነው?

2 / 5

Bookmark question icon

2 ካዕባን መጀመሪያ የገነባው ማነው?

3 / 5

Bookmark question icon

3 መካ የሚገኘው የት ውስጥ ነው?

4 / 5

Bookmark question icon

4 መስጅደል ሐረም እና በመስጅደል አቅሷ ግንባታ መካከል ያለው ወቅት

5 / 5

Bookmark question icon

5 ምድር ላይ አሏህን ለማምለክ የተሰራ የመጀመሪያው መስጅድ የትኛው ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 40%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ ኢደል ፊጥር እና ኢደል አዱሃ

ኢደል ፊጥር እና ኢደል አዱሃ የሚለው ትምህርት ፈተና 8 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 8

Bookmark question icon

1 መሱአት ወይም ካረደው ነገር (በግ ፣ ፍየል ወ.ዘ.ተ) ከፊሉን መሸጥ ሸሪአዊ ብያኔው ምንድን ነው?

2 / 8

Bookmark question icon

2 አንድ ሙስሊም ሰው መስዋዕት ካረደው (በግ ፣ ፍየል) ከፊሉን አንስቶ ላራጁ ወይም ቆዳውን ለገፈፈው ሰው ስላረደለት ቢሰጠው ለእሱ የተፈቀደ ነው፡፡

3 / 8

Bookmark question icon

3 በላጭ ከሆኑ የአመቱ ቀናት መካከል

4 / 8

Bookmark question icon

4 የመስዋዕት ወይም የእርድ ጊዜ

5 / 8

Bookmark question icon

5 በእናቱ ማህፀን ውስጥ ላለ ፅንስ በእሱ ስም ዘካቱል ፊጥር መክፈል_______

6 / 8

Bookmark question icon

6 አንድ በግ _______ በቂ ነው፡፡

7 / 8

Bookmark question icon

7 በኢዱል ፊጥር ከተፈቀዱ ነገሮች ውስጥ

8 / 8

Bookmark question icon

8 በኢድ ቀን የመፆም ሸሪአዊ ብያኔ ምንድን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ፆም

ጥያቄና መልስ፡ ኢድ

ኢድ የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ፡፡

1 / 5

Bookmark question icon

1 ወደ ኢድ ቦታ እንዲሄዱ እስልምና ያዘዛቸው የትኞቹን ነው?

2 / 5

Bookmark question icon

2 የሙስሊሞች ያልሆኑ በአላትን ማክበር _______

3 / 5

Bookmark question icon

3 ከኢደል-ፊጥር እና ከኢደል አዱሃ ጋር ሌላን ቀን ኢድ አድርጎ መያዝ

4 / 5

Bookmark question icon

4 የዒድ ሶላት (ስግደት) ወቅቱ ወይም ጊዜው የትኛው ነው?

5 / 5

Bookmark question icon

5 በኢድ ሶላት ተክቢራ ማብዛት ተደንግጓል፡፡ ከማንበቡ በፊት ከእያንዳንዱ ረከአ መጀመሪያ የመግቢያ ተክቢራ ሳይጨምር ስንት ጊዜ ተክቢር (አሏሁ አክበር) ይላል

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 36%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

የጥያቄና መልስ ምድቦች

ጥያቄና መልሶቹ ሁሉንም ሰው ያማከሉ እና አሳታፊ እንዲሆኑ ታስቦ በደረጃ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ነው።
🏅ይሳተፉ ይሸለሙ!🏅🏆