የሙስሊም ቤተሰብ ጥያቄና መልስ

ጥያቄና መልስ

የሴቶች ጥያቄና መልስ

0%
14
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ ሴቶች በእስልምና

ሴቶችን በእስልምና ውስጥ ይመርምሩ፦ መብቶቻቸው ፣ ኃላፊነቶቻቸው እና ከጥንት የሙስሊም ታሪክ የተገኙ ምሳሌዎች፤ እንዲሁም እምነት እንዴት ስብዕናን ፣ እውቀትን ፣ የቤተሰብ እንክብካቤን እና የማኅበረሰብ አገልግሎትን እንደሚያጎላ (ይመልከቱ)።

ርዕሱን ይመርምሩ →

እነዚህ ጥያቄና መልስ  ላይ በመሞከር እራስዎን ይፈትኑ፡፡

1 / 10

Bookmark question icon

1 . ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሴት ልጆችን ስለማሳደግ ምን ጠቅሰዋል?

2 / 10

Bookmark question icon

2 . እስልምና ሰው (አዳም) ከገነት በመውደቁ (በመባረሩ) ሴቶችን ይወቅሳል?

3 / 10

Bookmark question icon

3 . ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ እናት ደረጃ ምን ጠቅሰዋል?

4 / 10

Bookmark question icon

4 . በእስልምና ሴቶች እንዴት መያዝ (መታየት) አለባቸው?

5 / 10

Bookmark question icon

5 . በእስልምና ሴቶች ከፍቺ ወይም ከባል ሞት በኋላ እንደገና እንዲያገቡ ተፈቅዶላቸዋል?

6 / 10

Bookmark question icon

6 . እስልምና ሴቶች ከወላጆቻቸው ንብረት እንዲወርሱ ወይም የንብረት ድርሻ እንዲያገኙ ይፈቅዳል?

7 / 10

Bookmark question icon

7 . በእስልምና ሴቶች በመንግሥታት ወይም በፖለቲካ ውስጥ ትልቅ (ቁልፍ) ቦታዎችን መያዝ ይችላሉ?

8 / 10

Bookmark question icon

8 . ሙስሊም ሴቶች የጋብቻ ጥያቄዎችን የመቀበል ወይም ያለመቀበል መብት አላቸው?

9 / 10

Bookmark question icon

9 . በቁርአን ውስጥ ስለ ወንዶች እና ሴቶች እኩልነት ምን ተጠቅሷል?

10 / 10

Bookmark question icon

10 . እስልምና ስለ ሴቶች የመማር መብት ያስተምራል?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 22%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የሴቶች መብት በእስልምና

‹‹የሴቶች መብት በኢስላም›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 የወንዶች እና የሴቶች እኩልነት በእስልምና በየትኛው ሃሳብ ይገለፃል?

2 / 6

Bookmark question icon

2 ሴቶች በታሪክ ውስጥ ሁሉ ፣ በህዝቦች እና ሃይማኖቶች የተከበሩ እና ከፍ ያለ ቦታ ነበራቸው።

3 / 6

Bookmark question icon

3 ‹‹ሴቶች የወንዶች እህቶች ናቸው።›› የሚለው የነብዩ ንግግር የሚያመላክተው ምንድን ነው?

4 / 6

Bookmark question icon

4 ትክክለኛውን መልስ ወይም መልሶች ምረጥ፡ የሮም ጉባኤ ድምዳሜ ላይ የደረሱበት ሃሳብ የትኛው ነው

5 / 6

Bookmark question icon

5 በእስምና ህግ መሰረት ለሴቶች ጥቅም ከተደነገጉ መብቶች መካከል

6 / 6

Bookmark question icon

6 ‹‹በአሏህ ይሁንብኝ! እስልምና ከመምጣቱ ጊዜ በፊት አሏህ የገለጠው እስኪገለጥ ድረስ እና የሰጣቸውን እስኪሰጣቸው ድረስ ለሴቶች ቦታ አንሰጥም ነበር።›› የሚለው የኡመር ንግግር የሚያመለክተው እስልምና______

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 2%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄነ መልስ፡ ሴቶች እና ወቅታዊ የይገባኛል ጥያቄዎቻቸው

‹‹ሴቶች እና ወቅታዊ የይገባኛል ጥያቄዎቻቸው›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎች በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 በእስልምና ህግ መሰረት የአንዲት ሴት የውርስ ድርሻ ሁልጊዜ ከአንድ ወንድ የውርስ ድርሻ ያነሰ ነው።

2 / 6

Bookmark question icon

2 ትክክለኛውን መልስ ወይም መልሶች ምረጥ፡ ከሴቶች መብት ተሟጋች ሀሳብ መርሆዎች ውስጥ የሆነው የትኛው ነው?

3 / 6

Bookmark question icon

3 የሴቶች ነፃነት እና የፆታ እኩልነት ጥሪ ርዕዮተ አለም የሆነው የትኛው ነው?

4 / 6

Bookmark question icon

4 የሴት መብት ተሟጋች ድርጅቶች አንድ ሃሳብ ይቀበላሉ፡፡ እሱም፡-

5 / 6

Bookmark question icon

5 ሶቅራጥስ ፣ ፕላቶ እና አርስቶትል ለሴቶች ሙሉ መብታቸው እንዲሰጣቸው ጥሪ ሲያደርጉ የነበሩ የሴቶች ደጋፊዎች ናቸው።

6 / 6

Bookmark question icon

6 የሰው ልጅ የፍጥረተ አለሙ ማዕከል እንዲሆን ለማሰብ እና ለመረዳት የአዕምሮ ከፍታ እና መመዘኛ የሆነው

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 100%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
4
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የሙስሊም ሴት ንፅህና

‹‹የሙስሊም ሴት ንፅህና›› የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 5

Bookmark question icon

1 ትክክለኛውን መልስ ወይም መልሶች ምረጥ፡ የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም ላይ የሆኑ ሴቶች ቁርአንን መንካት አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ከኋላው በኩል (ግርዶሽ በመጠቀም) መንካት ይችላሉ። ለምሳሌ፡-

2 / 5

Bookmark question icon

2 ይህ የአሏህ ንግግር ‹‹ሴት ጋር በመገናኘት ወይም በሌላ ምክኒያት ‹‹ጀናባ›› ብትሆኑ ታጠቡ።›› ይህ የምን ማስረጃ ነው?

3 / 5

Bookmark question icon

3 በገላ ትጥበት ሊሟሉ የሚገቡ ሁለት ነገሮች

4 / 5

Bookmark question icon

4 የወር አበባ እና የወሊድ ደም ላይ የሆኑ ሴቶች ከፀዱ በኋላ ሶላቶቻቸውን ያካክሳሉ

5 / 5

Bookmark question icon

5 ትክክለኛውን መልስ ምረጥ፡ የወር አበባ ላይ የሆነች ሴት በወር አበባዋ የቆይታ ጊዜ ውስጥ ማድረግ ካለባት ነገር ውስጥ አንዱ

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 30%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
7
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የሙስሊም ሴት አልባሳት

‹‹የሙስሊም ሴት አልባሳት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ተበሩጅ ማለት መህረም ካልሆኑ ወንዶች ፊት መደበቅ (መሸሸግ) የምትገደደውን ውበቷን እና ጌጧን ገልጣ ማሳየት ነው።

2 / 6

Bookmark question icon

2 ሴቶች ፊታቸውን እና እጃቸውን መህረም ካልሆኑ ወንዶች ፊት ስትሆን መሸፈን የሚገባቸው ስለመሆኑ በተመለከተ ሊቃውንት በዚህ ሃሳብ ተለያይተዋል። በዚህ ዙሪያ ሁለት ሃሳቦች አሉ። እነሱም፡-

3 / 6

Bookmark question icon

3 የሙስሊም ሴት አልባሳት በተመለከተ ሊከተሏቸው ከሚገቡ ሸሪአዊ ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ

4 / 6

Bookmark question icon

4 ትክክለኛውን መልስ ወይም መልሶች ምረጥ፡ የእስልምና ህግ ከሙስሊም ሴቶች አለባበስ ጋር በተያያዘ በህጋዊ ድንጋጌዎች እና ደንቦች አማካኝነት ______ ይፈልጋል።

5 / 6

Bookmark question icon

5 ትክክለኛውን መልስ ወይም መልሶች ምረጥ፡ ሙስሊም ሴቶች መልበስ ከማይፈቀድላቸው አልባሳት መካከል የትኞቹ ናቸው?

6 / 6

Bookmark question icon

6 አንዲት ሙስሊም ሴት ከአህሉል ኪታብ (ከመጽሐፉ ሰዎች) ሴቶች ጋር በምትሆን ጊዜ ማሳየት የሚፈቀድላት የአካል ክፍል

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 14%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

ጥያቄና መልስ

ስለ ልጆች ጥያቄና መልስ

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የልጆች መብት

‹‹የልጆች መብት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ የልጆችን ስህተት ለማረም እና ለማስተካከል ትክክለኛው የማስተካከያ መንገድ የትኛው ነው?

2 / 6

Bookmark question icon

2 የልጆች መብት መጀመሪያ የሚጀምረው በተወለዱ ጊዜ ነው።

3 / 6

Bookmark question icon

3 የአባቶች እና የልጆች ግኑኝነት መሰረቱ ወላጆች የሚሰጧቸው ምክር ነው። ግንኙነታቸው በዚህ ላይ ብቻ የተገደበ ከሆነ በመካከላቸው ያለው ግኙኝነት ይጠናከራል።

4 / 6

Bookmark question icon

4 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ለልጅ የእናት ጡት ማጥባት ከሚሰጡት አወንታዊ ጥቅሞች ውስጥ የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

5 / 6

Bookmark question icon

5 አሏህ መልካም (ሷሊህ) ዘር እንዲሰጣቸው ዱአ ያደረገው የመጀመሪያው ነብይ ማን ነበር?

6 / 6

Bookmark question icon

6 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ የሸሪአ ህግ ለልጆች በህይወት የመኖር መብትን ሰጥቷል። ከሚከተሉት ውስጥ በመደንገግ

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የወላጆች መብት

‹‹የወላጆች መብት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 አብዱሏህ ቢን መስኡድ (ረ.ዐ) ባስረተላለፈው ሐዲስ መሰረት አሏህ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆነው ተግባር በቅደም ተከተል የተቀመጠው የትኛው ነው?

2 / 6

Bookmark question icon

2 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ልጅ በወላጆቹ ላይ ያለበት ግዴታ ምንድን ነው?

3 / 6

Bookmark question icon

3 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ከወላጆች ጋር በሚኖር መስተጋብር ልትከተሏቸው ከሚገቡ ስነ-ስርአቶች መካከል

4 / 6

Bookmark question icon

4 ወላጆችን ማክበር ያስፈልጋል። ነገርግን የእርጅና እድሜ ላይ በደረሱ ጊዜ ይህን ማድረጉ አያስፈልግም። ምክኒያቱም አስተሳሰባቸው ከወቅቱ ጋር ተራማጅ አይሆንምና።

5 / 6

Bookmark question icon

5 ሃያሉ አሏህ የወላጆችን ሐቅ ያደረገው _____

6 / 6

Bookmark question icon

6 የፈቃደኝነት ጅሃድ ወላጆችን ከማክበር እና ከማገልገል ይቀድማል።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ ውርስ በእስልምና

‹‹ውርስ በእስልምና›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

Category: ውርስ በእስልምና

1 ሊቃውንት ስምምነት ላይ የደረሱባቸው ሴት ወራሾች የትኞቹ ናቸው?

2 / 6

Bookmark question icon

Category: ውርስ በእስልምና

2 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ የእስልምና ህግ የወራሾችን የውርስ ድርሻ ለመወሰን ግምት ውስጥ ከሚያስገባቸው ነገሮች መካከል የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

3 / 6

Bookmark question icon

Category: ውርስ በእስልምና

3 ከውርስ ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ ‹‹ወራሽ›› የሚለው ነው። ይህ ማለት______

4 / 6

Bookmark question icon

Category: ውርስ በእስልምና

4 ውርሱን በመከፋፈል ውስጥ ትክክለኛ የሆነው ቅደም ተከተል የትኛው ነው?

5 / 6

Bookmark question icon

Category: ውርስ በእስልምና

5 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ በእስልምና ህግ ውስጥ ከውርስ ሁክም ጋር የተያያዙ ጥቅሞች መካከል የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

6 / 6

Bookmark question icon

Category: ውርስ በእስልምና

6 ሊቃውንት ስምምነት ላይ የደረሱባቸው ወንድ ወራሾች ስንት ናቸው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

ጥያቄና መልስ

የትዳር ጥያቄና መልስ

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የአሏህ መልዕክተኛ እንደ ባል

‹‹የአሏህ መልዕክተኛ እንደ ባል›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከሚስት ጋር መቀላለድን ከልክለዋል። ምክኒያቱም የማይረባ ሃሳብን የሚያበረታታ ነውና።

2 / 6

Bookmark question icon

2 የአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ለሚስቶቻቸው እራሳቸውን ያስውቡ ነበር። ለዚህ ምሳሌ ማሳያ ወደ ቤት በገቡ ጊዜ _______ ይጀምሩ ነበር።

3 / 6

Bookmark question icon

3 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቤት ውስጥ የሚሰሩትን ምን እንደሚሰሩ አኢሻ (ረ.ዐ) ተናግራለች። ከእነዚህም መካከል

4 / 6

Bookmark question icon

4 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከሰዎች አብልጠው የሚወዱት ማን እንደሆነ በተጠየቁ ጊዜ______ ሲሉ መለሱ።

5 / 6

Bookmark question icon

5 የአሏህ መልዕክተኛ ለሚስታቸው የነበራቸው ታማኝነት እና ፍቅር ማሳያ ከሆነው መካከል ለ ______ ሚስታቸው ታማኝነት እና ፍቅር ነው።

6 / 6

Bookmark question icon

6 በሁደይቢያ ቀን በአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እና በ ኡሙ ሰላማ (ረ.ዐ) መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 21%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ ባል እና ሚስት ለመምረጥ ሊከተላቸው የሚገቡ መርሆዎች

‹‹ባል እና ሚስት ለመምረጥ ሊከተሏቸው የሚገቡ መርሆዎች›› የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 5

Bookmark question icon

1 ሁለት ጥንዶች የሚጣመሩበት ዋናው መሰረት ምንድን ነው?

2 / 5

Bookmark question icon

2 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ የትዳር አጋር ሊኖረው የሚገባ ነገር ምንድን ነው?

3 / 5

Bookmark question icon

3 የትዳር አጋር ለመምረጥ በጣም አስፈላጊ የሆነው መስፈርት የትኛው ነው?

4 / 5

Bookmark question icon

4 ቤተሰብ የሚመሰረትበት ሁለት ምሰሶዎች ምንድ ናቸው?

5 / 5

Bookmark question icon

5 እንደ ኸንሳ ቢንት ኺዳም አል-አንሷሪ (ረ.ዐ) ዘገባ የሸሪአ ህግ ለ ______ዋስትና ይሰጣል።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 38%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ ቤተሰብ በእስልምና ውስጥ ያለው ደረጃ

‹‹ቤተሰብ በእስልምና ውስጥ ያለው ደረጃ›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 7

Bookmark question icon

1 በእስልምና ውስጥ ሰዎች ዘራቸውን የሚተኩበት ብቸኛው ህጋዊ መንገድ የትኛው ነው?

2 / 7

Bookmark question icon

2 ቤተሰብ በእስልምና ውስጥ ህጋዊ ጋብቻ እና ዘርን የሚተኩበት ምሰሶ ሲሆን የማህበራዊ ህይወት አንዱ ክፍል ነው።

3 / 7

Bookmark question icon

3 ለትዳር ቁሳዊ ድጋፍ ከሚሆኑት መካከል የትዳር ውል ቅድመ ሁኔታዎችን መፈፀም እና የትዳር አጋሮቹ ሃላፊነታቸውን እና ግዴታዎቻቸውን መወጣትን አጠቃሎ ይይዛል። ፍቅር እና እንክብካቤ መስጠት እና የቤት ወጭን መሸፈን ያስፈልጋል።

4 / 7

Bookmark question icon

4 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ አሏህ እንዲህ አለ፡ ‹‹ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን ወደ እነሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፣ በመካከላችሁ ፍቅርን እና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ተአምራቶች አሉ።›› (ሱረቱ ሩም 21) ይህ የሚያመላክተው የትኛውን የቤተሰብ ምሰሶ ነው

5 / 7

Bookmark question icon

5 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ቤተሰብ በእስልምና ውስጥ ያለውን ደረጃ ከሚያሳዩት ነገሮች መካከልየሆነው የትኛው ነው?

6 / 7

Bookmark question icon

5 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ቤተሰብ በእስልምና ውስጥ ያለውን ደረጃ ከሚያሳዩት ነገሮች መካከልየሆነው የትኛው ነው?

7 / 7

Bookmark question icon

6 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ቤተሰብ በእስልምና ውስጥ ህጋዊ ጋብቻ የሚመሰረትበት እና ጥንዶች ዘራቸውን የሚተኩበት የሆነ የማህበራዊ ህይወት አንዱ ክፍል ነው። ከእነዚህ ማህበራዊ እሴቶች ውስጥ

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የጋብቻ ስነ-ስርአት

‹‹የጋብቻ ስነ-ስርአት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ባል ሚስቱ የወር አበባ ላይ በምትሆን ጊዜ በመቀመጫዋ በኩል መገናኘት ሁክሙ (የህግ ብያኔው) ምንድን ነው?

2 / 6

Bookmark question icon

2 ባል ለሰርጉ የሚያወጣው ወጭ ላይ ገደብ የለበትም። ደስታውን ለመግለፅ እንደፈለገ ወጭ ማውጣት ይችላል።

3 / 6

Bookmark question icon

3 አንድ ሰው ሚስቱን ለመገናኘት ባሰበ ጊዜ ማድረግ ያለበት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩት ዱአ የትኛው ነው?

4 / 6

Bookmark question icon

4 ተቀባይነት ያለው የጋብቻ ሃሳብ (ኒያ) ባሪያው ወደ አሏህ የሚቃረብበት መንገድ ነው።

5 / 6

Bookmark question icon

5 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ በጋብቻ ሌሊት ላይ የሚደረግ ከነብዩ ሱናዎች ውስጥ የሆነውን ለዩ?

6 / 6

Bookmark question icon

6 በመልካም የመኗኗር ውጤቶች ከሆኑት ውስጥ አንዱ ዘላቂነት መኖሩ እና በባለትዳሮቹ መካከል ግኑኝነታቸው መጠናከሩ እና መዋደዳቸው ነው።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
2
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የጋብቻ ጥያቄ ስነምግባሮች

‹‹የጋብቻ ጥያቄ አደቦች›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 የጋብቻ ጥያቄ ሲቀርብ አንዲትን ሴት ለመመልከት ከግምት ውስጥ ማስገባት ካለበት ነገር መካከል

2 / 6

Bookmark question icon

2 የትዳር አጋር ለመምረጥ አንድ ሰው መስፈርቱ ሊያደርግ ሚገባው ነገር ምንድን ነው?

3 / 6

Bookmark question icon

3 መመልከት የተፈቀደው ለወንድ ነው እንጅ ለሴት አይደለም።

4 / 6

Bookmark question icon

4 ወንዱ ወይም ሴቷ እንከን ኖሮባቸው አንደኛቸው በዚህ ምክኒያት አያገባኝም ብለው ባሰቡ ጊዜ ይህን እንከን መደበቅ አለባቸው።

5 / 6

Bookmark question icon

5 የጋብቻ ስነ-ስርአት ከመከተል ጥቅሞች መካከል አንዱ

6 / 6

Bookmark question icon

6 የእጮኛ መልክ ማድነቅ ሃይማኖቱን አጥብቆ የያዘ እና ጥሩ ባህሪ ያለው ሚለው መስፈትት ይተካል።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 19%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ በሁለቱ ፆታዎች መካከል ያለ ገደብ

‹‹በሁለቱ ፆታዎች መካከል ያለ ገደብ›› የሚለው ትምህርት ፈተና 5 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 4 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 5

Bookmark question icon

1 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ መህረም ያልሆነች ሴት ጋር ለብቻው ተገልሎ መቀመጥ አይፈቀድም። ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት በአንዳቸው ሁኔታ ካልሆነ በቀር

2 / 5

Bookmark question icon

2 ‹‹ዝሙትን አትቅረቡ። እሱ በእርግጥ መጥፎ ስራ ነው። ምንገድነቱም ከፋ።›› (ኢስራዕ 32) ይህ የአሏህ ንግግር የሚያመላክተው ምንድን ነው?

3 / 5

Bookmark question icon

3 እይታን መስበር ወይም ዝቅ ማድረግ ለወንድ ልጅ ግዴታ ሲሆን ለሴት ልጅ ግን ግዴታ አይደለም።

4 / 5

Bookmark question icon

4 ሴት ልጅ በሸሪአ የተፈቀደ የአለባበስ ስርአትን መከተል ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች መካከል

5 / 5

Bookmark question icon

5 ሴት ልጅ መህረም ካልሆኑ ወንዶች ጋር መቀላቀል ወይም መቀራረብ ከሚፈቀድበት በቂ ምክኒያቶች መካከል የሆነው የትኛው ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የጋብቻ ስነ-ስርአት

‹‹የጋብቻ ስነ-ስርአት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ባል ሚስቱ የወር አበባ ላይ በምትሆን ጊዜ በመቀመጫዋ በኩል መገናኘት ሁክሙ (የህግ ብያኔው) ምንድን ነው?

2 / 6

Bookmark question icon

2 ባል ለሰርጉ የሚያወጣው ወጭ ላይ ገደብ የለበትም። ደስታውን ለመግለፅ እንደፈለገ ወጭ ማውጣት ይችላል።

3 / 6

Bookmark question icon

3 አንድ ሰው ሚስቱን ለመገናኘት ባሰበ ጊዜ ማድረግ ያለበት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩት ዱአ የትኛው ነው?

4 / 6

Bookmark question icon

4 ተቀባይነት ያለው የጋብቻ ሃሳብ (ኒያ) ባሪያው ወደ አሏህ የሚቃረብበት መንገድ ነው።

5 / 6

Bookmark question icon

5 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ በጋብቻ ሌሊት ላይ የሚደረግ ከነብዩ ሱናዎች ውስጥ የሆነውን ለዩ?

6 / 6

Bookmark question icon

6 በመልካም የመኗኗር ውጤቶች ከሆኑት ውስጥ አንዱ ዘላቂነት መኖሩ እና በባለትዳሮቹ መካከል ግኑኝነታቸው መጠናከሩ እና መዋደዳቸው ነው።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የባለትዳሮች መብት

‹‹የባለትዳሮች መብት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 7 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 7

Bookmark question icon

1 ‹‹ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚ አሳዳሪዎች ናቸው። አሏህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡ እና ወንዶች ከገንዘባቸው ለሴቶች በመስጠታቸው ነው።›› (ሱረቱ ኒሳዕ 34) የሚለው የአሏህ ንግግር ለወንድ የትኛውን መብት ይሰጣል?

2 / 7

Bookmark question icon

2 ባል ከሚስቱ ጋር በመልካም የመኗኗር ማሳያ ከሆኑት ውስጥ አንዱ______

3 / 7

Bookmark question icon

3 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ በእስልምና ውስጥ ሚስት በባሏ ላይ ካላት መብቶች መካከል የሆኑትን ምረጥ?

4 / 7

Bookmark question icon

4 ባል በሚስቱ ላይ ካሉት መብቶች ውስጥ አንዱ እሱ በሌለበት አንድም ወንድ ወደ ቤቷ የማይገባ መሆኑ ነው። ከሚተሉት ውስጥ አንዱ ሲቀር

5 / 7

Bookmark question icon

5 ባል ሚስቱ የሚያስፈልጋትን ወጭዎች የመሸፈኑ ሁክም (የህግ ብያኔ) ምንድን ነው?

6 / 7

Bookmark question icon

6 ከጥሎሽ መፈቀድ ጋር የተያያዙት ጥበቦች የትኞቹ ናቸው?

7 / 7

Bookmark question icon

7 ጥሎሽ______ ነው።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ ዝምድናን መቀጠል

‹‹ዝምድናን መቀጠል›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ዝምድናን ከመቀጠል ሃሳብ ጋር የተያያዙ ስራዎች

2 / 6

Bookmark question icon

2 ዝምድናን መቀጠል የተወደደው የትኛው ነው?

3 / 6

Bookmark question icon

3 ዝምድናን ለመቀጠል ከሚረዱ ነገሮች መካከል

4 / 6

Bookmark question icon

4 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ‹‹ስለ ዘራችሁ ተማሩ፤ ዝምድናን መቀጠልን ያቀላልና። በእርግጥ ዝምድናን መቀጠል በዘመዶች መካከል ውዴታን ይጨምራል ፣ ሃብትን ያሰፋል ፣ እድሜንም ይጨምራል።›› ከዚህ ሐዲስ የምንረዳው ዝመድናን መቀጠል______

5 / 6

Bookmark question icon

5 ዝምድናው የአሏህን ከለላ ሲሻ፤ አሏህ የሚሰጠው አንድ ነገር ብቻ ነው። ዝምድናን ለሚቀጥል አሏህ እሱን ይጠብቀዋል።

6 / 6

Bookmark question icon

6 አሏህ ከኮነናችው ከከሃዲያን ባህሪያት መካከል የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ ፍች

‹‹ፍች›› የሚለው ትምህርት ፈተና 7 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 6 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 7

Bookmark question icon

1 ቅዱስ ቁርአን የጋብቻ ውልን የሚገልፀው እንደ______ ነው።

2 / 7

Bookmark question icon

2 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ፍች የሚፈፀመው ከአንድ በላይ በሆነ መንገድ ነው። እነሱም

3 / 7

Bookmark question icon

3 በጭቅጭቅ እና በችግር የተሞላ የትዳር ህይወት ከሚያስከትለው ችግር ፍች የሚያስከትለው ችግር ይበልጣል።

4 / 7

Bookmark question icon

4 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ እስልምና የትዳር ግኑኝነት እንዲቀጥል ከሚፈልግበት ምክኒያቶች መካከል

5 / 7

Bookmark question icon

5 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ የሴቷ የመጠበቂያ ጊዜ ጥበቦች መካካል

6 / 7

Bookmark question icon

6 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ከፍች ጥቆሞች መካከል የሆኑትን ለዩ?

7 / 7

Bookmark question icon

7 አዲስ የጋብቻ ውል በመፈፀም ብቻ ባል ሚስቱን ሌላ ቅድመ ሁኔታ ማሟላት ሳያስፈልገውሚስቱን መልሶ እንዲወስድ የሚፈቀድለት በየትኛው የፍች አይነት ነው።

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

0%
1
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሞት እና ስርአተ ቀብር

ጥያቄና መልስ፡ ኑዛዜ እና ውርስ

‹‹ኑዛዜ እና ውርስ›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ብዙ ሃብት እና ወራሾች ያሉት ሰው ለእነሱ _____ መተው የተፈቀደ ነው፡፡

2 / 6

Bookmark question icon

2 የውርስ ክፍፍል የሚደረገው ሰዎች እንደሚኖሩበት ቦታ ባህል እና ልማድ ነው፡፡

3 / 6

Bookmark question icon

3 አንድ ሃብታም ሙስሊም ከሞተ በኋላ አንድ ሶስተኛውን ገንዘቡ ለድሆች እንዲሰጥ ቢናዘዝ _____

4 / 6

Bookmark question icon

4 የሸሪአ የውርስ ህግ ወራሾች ከውርሱ የየድርሻቸውን እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡

5 / 6

Bookmark question icon

5 ሟቹ ትንሽየ ገንዘብ ትቶ ቢሞት እና ወራሾች ደግሞ የግድ የሚያስፈልጋቸው ቢሆን እና አንድ ሶስተኛውን ለእነሱ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁ ሁክሙ ምንድን ነው?

6 / 6

Bookmark question icon

6 ውርስን ማከፋፈል የሟቹን ሰው ኑዛዜ እና እዳ ከመክፈል ይቀድማል፡፡

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 83%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

የጥያቄና መልስ ምድቦች

ጥያቄና መልሶቹ ሁሉንም ሰው ያማከሉ እና አሳታፊ እንዲሆኑ ታስቦ በደረጃ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ነው።
🏅ይሳተፉ ይሸለሙ!🏅🏆