ከታሪክ ማህደር

የነብያት ታሪክ

የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ

ክፍል አንድ

ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱት የመጀመሪያው ሰው አደም(ዐ.ሰ) የመጀመሪያውን የአምልኮት ቤት የቆመባት የጥንት የሰው ልጅ መኖሪያ ከሆነችው መካ ከተማ ነው። የሙስሊሞች የስልጣኔ መፍለቂያ ፣ የአለም የከተሞች እናት የሆኑት መካ ፣ መዲና ጅዳ የሚገኙት በዚሁ ክልል ውስጥ ነው።

የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ

ክፍል ሁለት

አያታቸው አብዱል ሙጦሊብ ሲሆኑ የሞቱት ነብዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የስምንት አመት እድሜ ልጅ እያሉ ነው። አያታቸው በጣም የተከበሩ የመካ መሪ እና የካዕባ ጠንካራ ጠባቂዎች ናቸው። እሳቸውም የሞቱት በ84 አመታቸው ሲሆን አያታቸው

የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ

ክፍል ሶስት

ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) 40 ዓመት በሞላቸው ጊዜ በ5ኛው ረቢዑል አወል የመላዕኮች አለቃ የሆነው ሩሁል አሚን ጅብሪል(ዐ.ሰ) ረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ የመጨረሻው ነብይ አድርጐ ሊያውጅ ከመለኮታዊ ትዕዛዝ ጋር ወደ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) መጣ። በዚያን ጊዜ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በሂራ ዋሻ ውስጥ ዱአ እያደረጉ ነበር። ጅብሪልም እንዲህ አለ:

የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ

ክፍል አራት

የአከዝ ፣ የቢጅኒህ እና የዚልማህዝ ባአሎች በአረቢያ ውስጥ በጣም የታወቁ በአላት ሲሆኑ ራቅ ካለ ቦታ ያሉ ሰዎች ሳይቀሩ በነዚህ ባአላት ይገኛሉ። ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በነዚህ ባአላት ይገኙና መለኮታዊ ወደ ሆነው የሰው ልጆች የተፈጥሮ ሃይማኖትና ወደ አሏህ አንድነት ሰዎችን ይጣራሉ።

በአስረኛው አመተ ሂጅራ የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) አጐት የሆኑት አቡጧሊብ ሞቱ። ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ያደጉት በአጐታቸው አቡጧሊብ እንክብካቤና ድጋፍ የነበር ሲሆን የመካ ህዝቦች በረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ላደረሱባቸው የከፋ ጥላቻና በደል አጐታቸው አቡጧሊብ

የቤተሰብ ጉዳይ

ኸድጃ(ረ.ዐ) የፍቅር ምሳሌ

ክፍል አንድ

ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ጥሪ ባደረጉላት ጊዜ እስልምናን ሃይማኖቷና የህይወት ጎዳናዋ አድርጋ የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት እሷ ናት። በአሏህ(ሱ.ወ.ተ) እና በጅብሪል(ዐ.ሰ) ሰላምታ የቀረበላት ሲሆን በዚህ በኩል ክብርን ያገኘች የመጀመሪያዋ ሴት ናት።

ኸድጃ (ረ.ዐ) የፍቅር ምሳሌ

ክፍል ሁለት

ህልሟ የደስደስ ያለው ነበርና ህልሟን በሰማ ጊዜ ፈገግ አለና ስጋት አይግባሽ ከሰማይ ወርዳ ወደ አጥር ግቢሽ ስትገባ ያየሻት ፀሀይ በተውራት እና በኢንጅል ወደፊት የመጨረሻ ነብይ ሁነው እንደሚላኩ የተተነበየላቸው ነብይን የሚያመላክት ነውና በህይወት ዘመንሽ ታገኝዋለሽ ቤትሽንም ባለሟል

ኸድጃ(ረ.ዐ) የፍቅር ምሳሌ

ክፍል ሶስት

ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። ሁለቱ ከኸድጃ(ረ.ዐ) ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ከማሪያ ኸብጥያ(ረ.ዐ) ነበር። ሆኖም የመጀመሪያ ወንድ ልጃቸው ቃሲም ይባላል። በዚህም ምክኒያት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) አበል ቃሲም እየተባሉም ይጠራሉ። ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ አብዱሏህ ሲሆን

በረካ(ረ.ዐ) ማናት?

ክፍል አንድ

በባሪያ ንግድ ወቅት ያች ወጣት ኢትዮዺያዊት ሴት በረካ እንዴት መካ ውስጥ ለሽያጭ እንደበቃች ባይታወቅም እንዲሁም የዘርሃረጓ፤ እናቷ ማን እንደሆነች ፣ አባቷ ማንእንደሆነ ወይም ቅድመአያቶቿ ማን እንደሆኑ ባይታወቅም እሷን መሰል ወጣት ወንዶችና ሴቶች አረቦችም ሆኑ አረብ ያልሆኑ ነገርግን ተይዘው ወደ ባሪያ ገበያ ለሽያጭ የበቁ በርካቶች ነበሩ።

በረካ(ረ.ዐ) ማናት?

ክፍል ሁለት

ኸድጇ(ረ.ዐ) በረካን እየተመለከተች በረካ ሆይ! ለሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ስትይ ወጣትነትሽን መስዋዕት አደረግሽ አሁን ደግሞ እሱ ሊክስሽ ይወዳል። ለሱም ለኔም ስትይ እርጅና ሳይጫጫንሽ አግቢ ትላታለች። በረካም ማንነው የማገባው እመቤቴ? ስትል ትጠይቃታለች።

የኢብን ከሲር የህይወት ታሪክ

ኢብን ከሲር አል-በስሪ አዲመሽቂ የተወለዱት በ700 ዐ.ሂ ሲሆን አባታቸው የሞቱት የሰባት አመት ልጅ እያሉ ነው። በታላቅ መንድማቸው በመታጀብ ወደ ደማስቆ አቀኑ፤ ብዙ እውቀት ከኢብን ሻኪር አል-አመዲ እና ከለሌሎችም ሻቱ። ከሚታወቁባቸው ስራዎች መካከል አል-ቢዳያ ወኒሃያ ይገኝበታል።

ሌሎች አስተማሪ ታሪኮች

አስበህ አመስግን

አንድ አይነበሲር ልጅ ከአንድ ህንፃ መወራረጃ ላይ ኮፍያ ይዞ ተቀምጧል፤ ልጁም አይነበሲርነኝ እባካችሁ እርዱኝ የሚል መልዕክት የያዘ ሲሆን ከኮፍያው ያሉት ሳንቲሞች ትንሽ ነበሩ። አንድ ሰው በጎኑ እየተጓዘ እያለ ከኪሱ ሳንቲሞችን አውጥቶ ኮፍያው አስቀመጠለትና ልጁ የያዘውን መልዕክት አንስቶ በመገልበጥ

አናጢው

አንድ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚሰራ፤ በአካቢው የታወቀ የአናጢ ሙያተኛ ነበር። እድሜው እየገፋ በመምጣቱ ጡረታ መውጣት ይፈልጋል። ሆኖም ስራውን ትቶ ቀሪ ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ ለኮንትራት ቀጣሪው ነገረው። ገቢውን ቢያጣም፤ ጡረታ መውጣቱን ፈለገ። አሰሪውም ታታሪ ሰራተኛው ከስራው መውጣቱ የማይቀር እንደሆነ ሲያውቅ

ሁለቱ በአደን እሚተዳደሩ ሰዎች

ሁለት በአደን እሚተዳደሩ ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም ለዘመናት ያህል አብረዉ ይሰሩና አበረው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን አንደኛው ከአማኞች ሲሆን ሌላኛው ግን ከእምነት ወጪ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አደን ላይ ዉለዉ አንድ ቦታ ላይ ለዕረፈት ተቀምጠው ጠመንጃቸውን (መሳርያቸዉን) እየወለወሉ(እያጸዱ) እያለ መሳርያዉ ድንገት ይፈነዳና

Share the Post:

Send Us A Message

Related Posts

​የኢባዳ መሰረቶች
Ahmed Yesuf

​የኢባዳ መሰረቶች

ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር

Read More
መካ
Ahmed Yesuf

መካ

መካ በምዕራባዊ ሳውዲ አረቢያ፤ በቀይ ባህር ጠረፍ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። በካ ፣ ኡመል ቁራ

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top