| ኢማሙል ሙርሰሊን | የመልዕክተኞች መሪ |
| ኢምላስ | ከሆድ አካባቢ በመመታት ምክኒያት ማስወረድ |
| ኢህቲላፍ | አለመግባባት/የሀሳብ ልዩነት/ጭቅጭቅ |
| ሂራ | በመካ አቅራቢያ ያለ የቦታ ስም ሲሆን ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) አሏህን በብቸኝነት ለመገዛት ወደዚህ ቦታ ይሄዱ ነበር። እዚህም ቦታ ነበር ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያውን ወህይ(ራዕይ) የተገለፀላቸው። |
| ኢላህ | አምላክ/ጌታ |
| ኢምሳክ | የፆም ጊዜ መድረስ(መጀመር) |
| ኢንጅል | በነብዩ ሏህ ኢሳ(ዐ.ሰ) ዘመን የተላከ ወህይ(ራዕይ) |
| ኢንስ ወል ጂን | የሰው ልጅና ጅኒ |
| ኢንሳን | ሰው/የሰው ልጅ |
| ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን | አንድ ሙስሊም መጥፎ ነገር ሲያጋጥመው ፣ የሚወዳቸውን ሰዎች ሲያጣ ፣ ኪሳራ ሲደርስበት ፣ መሰናክሎች ሲያጋጥሙት ሶብር በማድረግ ይህን አባባል (አረፍተነገር) ሊል ይገገባል። ትርጉሙም እኛ ለአሏህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን |
| ኢንሻ አሏህ | አሏህ ከፈቀደ(ካሻ) |
| ኢቃመት አሶላት | ትክክለኛና ሙሉ በሆነ መልኩ ሶላትን መስገድ |
| ኢስላም | ሲልም ወይም ሰላም ከሚለው የአረብኛ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ሰላም ፣ ታዛዥነት ወይም ለአሏህ ፈቃድ ራስን ማስገዛት ማለት ነው። |
| ኢስነድ | የእያንዳንዱ ሐዲስ የዘገባ ሰንሰለት |
| ኢስራ | የምሽት ጉዞ |
| ኢስቲግፋር | የአሏህን ምህረት መሻት |
| ኢስቲኻራ | ሃያሉ አሏህ ቀናውን መንገድ እንዲመራህና ችግሮችህን እንዲያቃልልህ መለመን |
| ኢስቲንጃ | የብልት ክፍሎችን በውሃ ማፅዳት |
| ኢስቲስቃ | በድርቅ ወቅት አሏህ(ሱ.ወ) ዝናብ ይሰጠን ዘንድ መለመን |
| ኢቲሃድ | ማንነት/ህብረት |
| ጀመአ | ግሩፕ |
| ጃሂልያ | ድንቁርና/በድንቁርና ፅልመት ውስጥ ያለ |
| ጃህል | ድንቁርና/እብሪተኝነት |
| ጃህሪ | በሶላት ወቅት ድምፅን ከፍ አድርጎ ቁርአን መቅራት |
| ጀለሰ | ተቀመጠ |
| ጀናዛ | አስክሬን/የቀብር ስነስርአት |
| ጀዛከሏህ ኸይር | አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳህ |
| ጂን | የተሰወረ |
| ጁሁድ | መካድ |
| ጃሂድ | ከሃዲ |
| ካሚል | ፍፁም የተሟላ/ሙሉ |
| ከባኢር | ትልቅ |
| ከባኢረዙ ኑብ | ትልቅ ሃጢያት ለምሳሌ:- 1) ሽርክ(ማጋራት) 2) ግድያ 3) ስርቆት 4) ዝሙት ዘ.ተ |
| ከላም | ንግግር |
የአረብኛ መዝገበ ቃላት 4
PrevPrevious
NextNext
Share the Post:
Send Us A Message
Related Posts
አረብ (ጌታ) ፡ የአለማት ፈጣሪ ፣ ሲሳይ ሰጭና አስተናባሪ ታላቅነት
አረብ የሚለው ታላቅ የአሏህ ስም ምን ጥልቅ ምስጢር አለው? የአለማት ጌታ የሆነውን ፈጣሪያችንን አጠቃላይና ልዩ
አል-ኸላቅ (ፍፁም ፈጣሪው)፡ የአሏህ አስደናቂ የፍጥረት ጥበብ ሚስጥር
አል-ኸላቅ የተሰኘው የአሏህ ውብ ስም ምን ትርጉም አለው? አስደናቂውን የሰው ልጅና የአጽናፈ ዓለም አፈጣጠር በማንበብ
አል-ኸቢር (ውስጥ አዋቂው) ፡ የተደበቀውን የሚያውቀው ጌታ ባህሪ
አላህ “አል-ኸቢር” መሆኑን ማወቅዎ በልብዎ ያለውን ሚስጥር እንደሚያውቅ ያስገነዝቦታል። ይህን የአላህ ስም ማወቅ ለምን አስፈለገ?