“የተውሒድ በይድ” ቢላን ሱም በስልጥኘ አፍ በደኑሪ ሙሰ የትስናጄይ ክታብ ያለሃነ ሀድነተ በሱትዋ በቀሊሎ ኡንገ ለቻሎትዋ ለትፈሀሞት ጥሽተ ያትኬሻነን ክታብ። የክታበይ ሱመ “የተውሒድ በይድ” የባሉዪ በስልጥኘ አፍ ትዮን “በይድ” በሎት ወሪ በጀመረ በ14ለኜይ አሮት ዮጫነይ ወሪ በሎትን።
ህታይ ክታብ (የተውሒድ በይድ) ለማኒ የትከተበይ? ኢማነኑም ቢልም ደር አቃነኖኔ አክማምቶተ ሊከሶን ሀርዳዶ፣ አበሮስቸዋ ኣመ-ሰብ ጥሽተ ተሜጣሪን። ክታበይ ቀራሞኔ የእልመ ኑረ ሊትረክቡዋ ለገናም ሰብ ልታጄጉ ጀበ ባልነማን!
“የተውሒድ በይድ” በሚል ርዕስ በስልጥኛ ቋንቋ በሙሳ ደኑር ኣደም የተዘጋጀው መጽሐፍ የእስልምናችን መሠረት እና ለዱንያም ለአኺራም ስኬታችን ቁልፍ የሆነውን የአላህን አንድነት (ተውሒድን) በትክክልና በቀላል መንገድ ለማወቅ እና ለመረዳት እጅግ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።
የመጽሐፉ ስም “የተውሒድ በይድ” የተሰኘው በስልጥኛ ቋንቋ ሲሆን፦ የአላህን አንድነት የሚያጎላ ሙሉ ጨረቃ ማለት ነው።
መጽሐፉ በዋናነት ምን ላይ ያተኩራል?የተውሒድ ክፍሎችን (ተውሒዱ ሩቡቢየህ፣ ተውሒዱል-ኡሉሂየህ እና ተውሒዱል-አስማእ ወሲፋት) በቀላል አቀራረብ ያብራራል። የሽርክ ዓይነቶችንም እና ጉዳቶችን አጠር ባለ መልክ ይጠቁማል።
ይህ መጽሐፍ (የተውሒድ በይድ) ለማን ነው?
እምነታቸውን በዕውቀት ላይ መሥርተው ማሳደግ ለሚፈልጉ ወጣቶች፣ ቤተሰቦች እና ማንኛውም መሠረታዊ የዲን ዕውቀቱን ማደስ ለሚፈልግ ሙስሊም ሁሉ ፍጹም ተመራጭ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉን አንብበው የዕውቀት ብርሃን እንዲያገኙ እና ለሌሎችም እንዲያጋሩ በአክብሮት እጋብዛለሁ!

Share