Filter posts by category

ነብዩ ሙሐመድ

ነብዩ ሙሐመድ

ሙስሊም ሰው ከነብዩ ሙሐመድ ዝርዝር ታሪኮች ጋር እራሱን ማስተዋወቅ አለበት። ያ ሲሆን በሁሉም የህይወት ጉዳዮች ምሳሌነታቸውን መከተል ይችላል። ምክኒያቱም የህይወት ታሪካቸው ተጨባጭ የእስልምና እና የህግጋቱ ስንቅ ነውና።

ነብዩ ሙሐመድ Read More »

የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት

የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት

አሏህ የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት እና ስብዕናዎች ከሁሉ የተለዩ አድርጓቸዋል። ይህ የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት ልቦች በፍቅራቸው እና በውዳሴያቸው እንዲነጉዱ ያደርጋል። በዚህ ጽሁፉ ውስጥ ከእነዚህ ባህሪያት የተወሰኑትን ትማራላችሁ።

የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት Read More »

የነብዩ ሙሐመድ መልዕክት

ሃያሉ አሏህ መልዕክተኞችን ከላቀ ጥበብ ጋር የላካቸው ሲሆን ነብዩ ሙሐመድ ከሁሉም በላይ አልቆ የነብያት ሁሉ መደምደሚያ (ማብቂያ) አድርጓቸዋል። በዚህ ትምህርት ውስጥ እነዚህንም ጥበቦች እና ነብዩ በኡመታቸው ላይ ያላቸውን መብት ትማራላችሁ።

የነብዩ ሙሐመድ መልዕክት Read More »

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 5

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 5 ክፍል አምስት የኡመር ኢብን አል-ኽጧብ (ረ.ዐ) ኢስላምን መቀበል ኡመር (ረ.ዐ) ኢስላምን የተቀበለው ሐምዛ (ረ.ዐ) ኢስላምን ከተቀበለ ከሶስት ቀን መሳሪያ ታጥቆ በከረረ መልኩ ስራውን ከቤቱ ጀመረ። እህቱ ፋጢማ ቢንት ኸጧብ እና ሰኢድ ኢስላምን ተቀብለው ስለ ነበር ወደ ቤታቸው ሄደና ኸባብ ከቁርአን ያስተማራችሁ የት አለ አለና ሁለታቸውንም መታቸው። ግንባራቸውም መድማት ጀመረ፤ እህቱም በመገረም

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 5 Read More »

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 4

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 4 ክፍል አራት ነብዩ ሙሐመድ በብሔራዊ በአላት የሰጧቸው ትምህርቶች የአከዝ ፣ የቢጅኒህ እና የዚልማህዝ ባአሎች በአረቢያ ውስጥ በጣም የታወቁ በአላት ሲሆኑ ራቅ ካለ ቦታ ያሉ ሰዎች ሳይቀሩ በነዚህ ባአላት ይገኛሉ። ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በነዚህ በአላት ይገኙና መለኮታዊ ወደ ሆነው የሰው ልጆች የተፈጥሮ ሃይማኖትና ወደ አሏህ አንድነት ሰዎችን ይጣራሉ። እንደዚህ አይነቱ የስብሰባ ንግግረቸው

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 4 Read More »

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 3

ነብዩ ሙሐመድ 40 ዓመት በሞላቸው ጊዜ በ5ኛው ረቢዑል አወል የመላዕኮች አለቃ የሆነው ጅብሪል ረሱልን የአሏህ የመጨረሻው ነብይ አድርጐ ሊያውጅ ከመለኮታዊ ትዕዛዝ ጋር ወደ ነብዩ መጣ። በዚያን ጊዜ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በሂራ ዋሻ ውስጥ ዱአ እያደረጉ ነበር።

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 3 Read More »

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 2

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 2 ክፍል ሁለት የአያታቸው ሞት አያታቸው አብዱል ሙጦሊብ ሲሆኑ የሞቱት ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የስምንት አመት ልጅ እያሉ ነው። አያታቸው በጣም የተከበሩ የመካ መሪ እና የካዕባ ጠንካራ ጠባቂዎች ናቸው። እሳቸውም የሞቱት በ84 አመታቸው ሲሆን አያታቸው ለነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በጣም ተወዳጅና ብቸኛው የአብዱሏህና የአሚና ልጅ መልከ መልካም የሙት ልጅ ስለነበሩ በጣም ጥልቅ ፍቅር ነበራቸው። የአቡጧሊብ

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ 2 Read More »