ስሞች እና ትርጉማቸው በእስልምና
አደም (ዐ.ሰ) ከተፈጠሩ በኋላ የተሰጣቸው የመጀመሪያው ትምህርት የስሞች ዕውቀት ነበር። ይህም ከመላእክት የላቀ ደረጃ እንዲኖራቸው ያደረገ ሲሆን መላእክትም ለእርሳቸው ሱጁድ እንዲያደርጉ (እንዲሰግዱ) ምክንያት ሆኗል። ምንም እንኳን ቅዱስ ቁርአን ለአደም የተማሯቸውን ስሞች ዝርዝር ባይገልጽም ፣ ፈጣሪ ለሰው ልጅ የሰጠው ቀዳሚው የዕውቀት ዘርፍ የስሞች ዕውቀት እንደሆነ ይነግረናል። ይህ የመጀመሪያ ትምህርት ከጅማሬው አንስቶ የቁሶችንና የሰዎችን ማንነት ረድቷል። ፈጣሪ
ስሞች እና ትርጉማቸው በእስልምና Read More »










