እስልምና እና እውቀት
የእስልምና ሃይማኖት ሁሉም ሰዎች እውቀት እንዲፈልጉ እና እውቀታቸውን እንዲጨምሩ ያበረታታል። ድንቁርናን ያወግዛል እንዲሁም ያስጠነቅቃል። አላህ እንዲህ ይላል፡- እውቀት መፈለግ ፣ መማር እና ማስተማር ወደ ጀነት የሚወስድ መንገድ እንደሆነ ይቆጠራል። የአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “እውቀትን በመፈለግ መንገድ የጀመረ ሰው አላህ ወደ ጀነት የሚያደርሰውን መንገድ ለእሱ ያገራለታል።” (አቡ ዳውድ) እውቀትን መደበቅ ክልክል ነው። ምክንያቱም እያንዳንዱ








