ኢህሳን የሚለው የአረንኛ ቃል ብዙ ትርጉሞች አሉት። ለምሳሌ ትክክለኛ ስራ ፣ መልካምነት ፣ ቅንነት ፣ ምፅዋት ፣ ልግስና ፣ ፍፁምነት የሚሉ ትርጉሞች አሉት። በእስልምና ህግ የሐይማኖቱ ከፍተኛ ደረጃው ነው።
ኢህሳን

ኢህሳን የሚለው የአረንኛ ቃል ብዙ ትርጉሞች አሉት። ለምሳሌ ትክክለኛ ስራ ፣ መልካምነት ፣ ቅንነት ፣ ምፅዋት ፣ ልግስና ፣ ፍፁምነት የሚሉ ትርጉሞች አሉት። በእስልምና ህግ የሐይማኖቱ ከፍተኛ ደረጃው ነው።

መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ስለ ኢህሳን ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በጠየቃቸው ጊዜ “አሏህን ልክ እንደምታየው ሁነህ ማምለክ ነው። ባታየው እንኳ እሱ ያይሃል።” ሲሉ መለሱለት። (ሙስሊም)

እስልምና ፣ ኢማን እና ኢህሳን በአንድ ላይ የእስልምናን አቂዳ (ቀኖና) ይሰጣሉ። እነዚህን በደረጃ ማስቀመጥ ይቻላል። ኢስላም መጀመሪያው ነው። ኢማን ከፍተኛ ደረጃ ሲሆን ኢህሳን ደግሞ ከሁሉም በላይ በጣም ከፍተኛው ደረጃ ነው።

እስልምና ውጫዊ መገለጫ ሲሆን ኢማን ደግሞ የቀልብ ነው። ኢህሳን ሁለቱንም እስልምና እና ኢማን አጠቃሎ ይይዛል።

ይህ የሚያመለክተው በእስልምና እና በኢማን ወደ ሙሉእነት (ፍፁምነት) መጠጋትን ነው። በሁሉም ተግባራት ላይ ብቁና ውጤታማ መሆን ነው። አሏህን ልናየው ባንችል እንኳ እንደሚያየን በማዎቅ በሙሉ ልብ እሱን መገዛት ነው።

ኢስላም እና ኢማን ተመልከቱ

Related posts

እስልምና እና እውቀት

የእስልምና ሃይማኖት ሁሉም ሰዎች እውቀት እንዲፈልጉ እና እውቀታቸውን እንዲጨምሩ ያበረታታል። ድንቁርናን ያወግዛል እንዲሁም ያስጠነቅቃል። አላህ እንዲህ ይላል፡- እውቀት መፈለግ ፣ መማር እና ማስተማር ወደ ጀነት

Read More »

እስልምና የሰላም ሃይማኖት

እስልምና ማለት ለአላህ መታዘዝ ፣ ትዕዛዙን በመፈጸም ላይ ጽናት ማሳየት፣ ከአላህ ሌላ ማንኛውንም አካል ከማምለክ ነፃ መሆን ማለት ነው።

Read More »
እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና አካባቢን እንድንከባከብና እንድንጠብቅ ያዛል። በዚህም ምክንያት እስልምና በምንም መልኩ አካባቢን መበከል ይከለክላል። ጠቃሚ እፅዋት እና ዛፎችን መትከል ያበረታታል።

Read More »
እስልምና እና ጅሃድ

እስልምና እና ጅሃድ

በእስልምና ውስጥ በብዛት ሰዎች ከሚሳሳቱባቸው ቃላት አንዱ “ጅሃድ” የሚለው ነው። በሚያሳዝን ሁኔታ “ጅሃድ” የሚለው ቃል አላግባብ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙ ሰዎች ከጦርነት እና

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share