Filter posts by category

ስሞች እና ትርጉማቸው በእስልምና

ስሞች እና ትርጉማቸው በእስልምና

አደም (ዐ.ሰ) ከተፈጠሩ በኋላ የተሰጣቸው የመጀመሪያው ትምህርት የስሞች ዕውቀት ነበር። ይህም ከመላእክት የላቀ ደረጃ እንዲኖራቸው ያደረገ ሲሆን መላእክትም ለእርሳቸው ሱጁድ እንዲያደርጉ (እንዲሰግዱ) ምክንያት ሆኗል። ምንም እንኳን ቅዱስ ቁርአን ለአደም የተማሯቸውን ስሞች ዝርዝር ባይገልጽም ፣ ፈጣሪ ለሰው ልጅ የሰጠው ቀዳሚው የዕውቀት ዘርፍ የስሞች ዕውቀት እንደሆነ ይነግረናል። ይህ የመጀመሪያ ትምህርት ከጅማሬው አንስቶ የቁሶችንና የሰዎችን ማንነት ረድቷል። ፈጣሪ

ስሞች እና ትርጉማቸው በእስልምና Read More »

ወሲባዊ ግንኙነት በእስልምና እይታ

ወሲባዊ ግንኙነት በእስልምና እይታ

እስልምና ወሲባዊ ግንኙነት ሊታፈን የማይገባው እንደሆነና በተገቢው መንገድ ሊረካ የሚገባ አስፈላጊ የሰው ልጅ ፍላጎት እንደሆነ ያስተምራል። ወሲባዊ ግንኙነት እንደ ቀላል ነገር የሚታይ  አይደለም፤ እንዲሁም አንድ ሰው ሊርቀው የሚገባ ነገርም አይደለም። ይሁን እንጅ የእስልምና ሃይማኖት አንድ ሰው ይህንን ፍላጎት የሚቆጣጠርበትን እና የሚያረካበትን የተወሰኑ ሕጎች አስቀምጧል። አንደኛው ይህንን ፍላጎት በእንስሳዊ ወይም በፍትወት የተሞላና ቁጥጥር በሌለው መንገድ አለማርካት

ወሲባዊ ግንኙነት በእስልምና እይታ Read More »

የጋብቻ ጥያቄ አደቦች (ስነ-ስርአቶች)

በዚህ ትምህርት ውስጥ ስለ ጋብቻ ጥያቄ ፅንሰ ሃሳብ እና ከእሱ ጋር ተያያዥ የሆኑ ስነ-ስርአቶችን ትማራላችሁ። በእስልምና ውስጥ የጋብቻ ጥያቄን ሲያቀርቡ ሊከተሏቸው የሚገቡ ስነ-ስርአቶችን ታውቃላችሁ።

የጋብቻ ጥያቄ አደቦች (ስነ-ስርአቶች) Read More »

ለልጆቻችን ያለብን ሃላፊነቶች

ለልጆቻችን ያለብን ሃላፊነቶች

ልጆቻችን ከኻያሉ አሏህ የተሰጡን ጸጋዎች ናቸው። እነዚህን የዓይኖቻችነን ማረፊያዎች ፈጣሪያችን ሲሰጠን ግን ከተወሰኑ ሃላፊነቶችቶችና ግዴታዎች ጋር መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ይህ የኢስላም ሃይማኖት ሲሆን ቀና የሆነ ብቸኛ መንገድ ነው

ለልጆቻችን ያለብን ሃላፊነቶች Read More »

ትንሽ ምክር ሚስታቸው ነፍሰጡር ለሆነች ባሎች

ለሚስትህ በእርግዝና ጊዜዋ የምታደርግላት ነገር ለእሷም ለሚወለደውም ልጅ አስተዋጽኦ እንዳለው ታውቃለህ? ወንድሜዋ አድምጠኝ! ባሎች ነፍሰጡር ለሆነች ሚስታቸው ትኩረት ሳይሰጡ እና ጊዜያዊ ለውጦችን መሸከም አቅቷቸው ሲያማርሩ አይቻለሁ ሰምቻለሁ!

ትንሽ ምክር ሚስታቸው ነፍሰጡር ለሆነች ባሎች Read More »

አግብተሃል ወይስ ለማግባት እየተዘጋጀህ ነው

ልጄ አሁንማ ጎልማሳ ሁነሃል፤ እናት የልጇን እራስ እያሻሸች….ነገ ምግብህን አብሳይ እና ሚስጥርህን ሁሉ የምትጋራህ አዲስ እናት ይኖርሃል። ከዚህ ቡኋላ እኔ አልሆንም። እኔን ከምትወደኝ በላይም ቢሆን አዲሷ እናትህን ውደድ። በእሷ እቅፍ ከመሆንህ በፊት ግን ትንሽ ልምከርህ!

አግብተሃል ወይስ ለማግባት እየተዘጋጀህ ነው Read More »

ኢስላማዊ ጋብቻና ጥቅሞቹ

እንደሚታወቀው ጋብቻ አሏህ ለኛ ለሰው ልጆች ከሰጠን ኒእማዎች መካከል አንዱ ነው። ትዳር የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ሲፈጠር በትዳር የተረጋጋና ደስተኛ ህይወትን ይመራበት ዘንድ አሏህ ያስቀመጠው የስነ-ፍጥረት ህግ ነው፡፡ ኢስላም እያንዳንዱ ግለሰብ ፣ ማህበረሰብ ባጠቃላይ የሰው ልጅ የትዳርን ጥቅም እንዲያገኙ ሁሌም ወደ ትዳር አለም ጥሪ ያደርጋል። ትዳር የህይወታችን ወሳኝ ክፍል እንደመሆኑ በኢስላም ልዩ ስፋራ አለው። የኢማናችን ግማሽ

ኢስላማዊ ጋብቻና ጥቅሞቹ Read More »

ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ

ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኳ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር ለእራሱ እንደሚያደርገው ሁሉ ለሚስቱ የሚያስደስታትን መውደድ እና ማድረግ አለበት። አሏህ ላላገባን ትዳር መስርቶ መኖር የሚሻ የትዳር አጋር አሏህ ይስጠን። አሏህ እኛንም በኢማን የታነፅን ፅኑ የቤተሰብ ፍቅር መስርተን መኖር የምንሻ ያድርገን። ያገባችሁ ደግሞ የሚስቶቻችሁን ወይም የባሎቻችሁን ሐቅ

ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ Read More »

ለፈገግታ

ለፈገግታ

በአንድ ወቅት ሴቶች ብቻ ስለትዳር ህወታቸው የሚወያዩበት እና ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ ላይ “ምን ያህሎቻችሁ ባላችሁን ትወዳላችሁ?” ተበለው ተጠየቁ።

ለፈገግታ Read More »