Filter posts by category

የተውሒድ በይድ

“የተውሒድ በይድ” ቢላን ሱም በስልጥኘ አፍ በደኑሪ ሙሰ የትስናጄይ ክታብ ያለሃነ ሀድነተ በሱትዋ በቀሊሎ ኡንገ ለቻሎትዋ ለትፈሀሞት ጥሽተ ያትኬሻነን ክታብ። የክታበይ ሱመ “የተውሒድ በይድ” የባሉዪ በስልጥኘ አፍ ትዮን “በይድ” በሎት ወሪ በጀመረ በ14ለኜይ አሮት ዮጫነይ ወሪ በሎትን። ህታይ ክታብ (የተውሒድ በይድ) ለማኒ የትከተበይ? ኢማነኑም ቢልም ደር አቃነኖኔ አክማምቶተ ሊከሶን ሀርዳዶ፣ አበሮስቸዋ ኣመ-ሰብ ጥሽተ ተሜጣሪን። ክታበይ

የተውሒድ በይድ Read More »

በቁርአን አንቀፆች ውስጥ የተካተቱ ሳይንሳዊ ነጥቦች

በቁርአን አንቀፆች ውስጥ የተካተቱ ሳይንሳዊ ነጥቦች

አሏህ እንዲህ ይላል፡- ቁርአን ማንበብ እና መፃፍ የማይችሉ ለነበሩት ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የወረደው ነው። ሕዝቦቻቸውም በአብዛኛው ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ነበሩ። ታዲያ እንዲህ ያለ ሰው እጅግ በጣም አንደበተ ርቱዕ የሆኑ ሰዎችን ያስደነቀ ቅዱስ መጽሐፍ እንዴት ሊያመጣ ቻለ? አላህ እንዲህ ይላል፡- ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና ብዙ ባልደረቦቻቸው ድሆች ነበሩ። እሳቸውም ሳይንሳዊ እውነታዎችን የያዙ የቁርአን አንቀጾችን ያነቡላቸው ነበር። ቁርአን

በቁርአን አንቀፆች ውስጥ የተካተቱ ሳይንሳዊ ነጥቦች Read More »

የእስልምና ስልጣኔ በዘመናዊ ሳይንስ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ

ዘመናዊው ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አሁን የደረሱበትን ደረጃ የሚያስተውል ማንኛውም ሰው፣ ይህ በከፊል የእስልምና ስልጣኔ ባስተላለፈው እና ባስተዋወቀው ሰፊ የእውቀት መጠን እና ባፈራው ብዙ የሳይንስ ሊቃውንት ምክንያት እንደሆነ በእርግጠኝነት ይስማማል። ሲ.ኤች. አስኪንስ(1) እንዲህ ብለዋል፡- “በስፔን የነበሩ አረቦች ለምዕራብ አውሮፓ  የአዲሱ ትምህርት ዋና ምንጭ እንደነበሩ በሰፊው ይታወቃል።” እነሱ የዘመናዊ ሥልጣኔ መሠረቶች ያኖሩ ናቸው። የአየር እና የጠፈር ቴክኒካል

የእስልምና ስልጣኔ በዘመናዊ ሳይንስ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ Read More »

ስለ እስልምና ምን ያህል ያውቃሉ?

ካዕባ እስማኤል – የኢብራሂም እና የሐገር ልጅ – በተወለደ ጊዜ የኢብራሂም ሌላኛዋ ሚስት ሳራ ቀናች። ሆኖም አብርሃም ከእርሷ እንዲያርቃቸው ጠየቀችው። አሏህ አብርሃምን ወደ መካ እንዲወስዳቸው አነሳሳው። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየመጣ ይጎበኛቸው ነበር። ለተወሰነ ጊዜ ከእነሱ ርቆ ቆየ፤ ሲመለስም እስማኤልን በዘምዘም ጉድጓድ አጠገብ ቀስቶችን እየወረወረ አገኘው። ባየው ጊዜ አባት ልጁን እንደሚያቅፈው አድርጎ አቀፈው እና እንዲህ አለው፡-

ስለ እስልምና ምን ያህል ያውቃሉ? Read More »

ጠዋፍ

ጠዋፍ

ጠዋፍ ዱአ እያደረጉ ካዕባን የመዞር ተግባር ነው። ከዕባን አንድ ሙሉ ዙር መዞር ሸውት ይባላል። የጠዋፍ ተግባር የሚፈፀመው ካእባን ሰባት ጊዜ በመዞር ነው። ልክ እንደ ሶላት አንዱ የአምልኮ ተግባር ነው።

ጠዋፍ Read More »

ከባኢር

ከባኢር ትልቅ ሃጢያት

ከባኢር ማለት በፍርዱ ቀን የአሏህን ከባድ እና አሳማሚ ቅጣት የሚያስከትል አሏህ የከለከለው ትልቅ ሃጢያት ነው። ይህን ወንጀል መፈፀም ጀሐነም ያስገባል፤ ጀነት ከመግባት ያስከለክላል ፣ የአሏህን እርግማን እና በዚህ አለም ህይወት የእሱን ቅጣት ያስከትላ።

ከባኢር ትልቅ ሃጢያት Read More »

ሰኢ

ሰኢ

ሰኢ ከካዕባ በስተ ሰሜን እና በደቡብ በኩል በሚገኙት የሶፋና መርዋ አለታማ ኮረብታዎች መከካከል ሰባት ጊዜ መመላለስ ሲሆን የሐጅ እና የኡምራ ግዴታ ተግባር ነው።

ሰኢ Read More »

ሶደቃ

ሶደቃ (ምፅዋት) ሙስሊሞች የአሏህን ውዴታ በመፈለግ የሚሰጡት ወይም የሚያደርጉት ማንኛውም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ነው። ገንዘብ ፣ ምግብ ፣ ልብስ ወይም ሌላ ማንኛውም አገልግሎት ሊሆን ይችላል።

ሶደቃ Read More »

ረሱል

ረሱል መልዕክተኛ ማለት ሲሆን ብዙ ቁጥር አመልካች ቃሉ ሩሱል የሚለው ነው። ረሱል ማለት አሏህ መልዕክቱን ለማድረስ የመረጠው ፣ ለሰዎች እንዲያስተምር አዲስ ህግ የገለጠለት ሰው ነው።

ረሱል Read More »

ሙዝደሊፋ

ሙዝደሊፋ

ሙዝደሊፋ በሚና እና በአረፋ መካከል ያለ ቦታ ነው። አል-መሽአር ፣ አል-ሐረም (ቅዱሱ ቋጥኝ) እና አል-ጀም (መሰብሰቢያው) ተብሎ ይጠራል። ምክኒያቱም ሁጃጆች በ10ኛው የዙል ሂጃ ወር ከአረፋ እንደተመለሱ በዚሁ ቦታ ይሰባሰባሉና ነው። ምሽቱን ሙዝደሊፋ ውስጥ ማሳለፍ ግዴታ ነው። ይህ ያመለጠው ሰው የእርድ እንስሳ መስዋዕት በማድረግ ማካካስ አለበት። በ9ኛው ዙልሂጃ ፀሐይዋ ከጠለቀች ቡኋላ አረፋ ለቀው በመውጣት ፀጥ ብለው

ሙዝደሊፋ Read More »

ሸሪአ

ሸሪአ

ሸሪአ ሁሉንም የህይወት ዘርፍ የሚቃኝ እና የሚገዛ እስላማዊ ህግ ነው። ሸሪአ የሚለው ቃል ሙሉ በሙሉ ከአሏህ የመጣ ማንኛውንም ነገር የሚገለልፅ ነው። ህግ አውጭው አሏህ ነው።

ሸሪአ Read More »

ምድርን በጭንቅላትህ ላይ አትሸከማት

ምድርን በጭንቅላትህ ላይ አትሸከማት! ይህ ጽሑፍ ከመጠን ያለፈ ስጋትን አስወግደው የአእምሮ ሰላም የሚያገኙበትን መንገድ ያሳየዎታል። ጠንካራ ቀልብ በመገንባት ፣ ችግሮችን በድፍረት በመጋፈጥ የተረጋጋና ደስተኛ ህይወት ይኑሩ።

ምድርን በጭንቅላትህ ላይ አትሸከማት Read More »

መልካም ትዕግስት ታገስ

በችግሮች ተከበዋል? ተስፋ አይቁረጡ! መልካም ትዕግስት ታገስ በሚለው በዚህ ጽሑፍ ውስጥ መልካም ትዕግስት ምንዳው ፣ መከራን የምናልፍበትን ብልሃትና የድል መንገድን ይማራሉ። ታላላቅ ሰዎች ችግርን እንዴት እንዳሸነፉ ይረዱና የትዕግስት ጋሻ ታጥቀው ነገን በብርሃን ይቀበሉ። ታገስ ድል ከትዕግስት በኋላ ነው።

መልካም ትዕግስት ታገስ Read More »

ህይወት ያለ ኢማን ትርጉም የላትም

ህይወት ያለ ኢማን ትርጉም የላትም! እውነተኛ ሰላም ፣ ደስታና ከጭንቀት መላቀቅ የሚገኘው በአሏህ በማመን ብቻ ነው። ኢማን እንዴት ነፍስን እንደሚያጠራና ህይወትን ትርጉም እንደሚሰጥ በዚህ ፅሁፍ ያንብቡ።

ህይወት ያለ ኢማን ትርጉም የላትም Read More »