Filter posts by category

ቁርአን ስለ ኢሳ (እየሱስ) እና ስለ እናቱ መርየም ምን ይላል?

ቁርአን ስለ ኢሳ (እየሱስ) እና ስለ እናቱ መርየም ምን ይላል?

አሏህ እንዲህ ይላል፡ አሏህ እንዲህ ይላል፡ አሏህ እንዲህ ይላል: ሙስሊሞች ነብዩ ኢሳ (እየሱስ) እና እናቱ መርየም ይወዳሉን? ነብዩ ኢሳ (እየሱስን) በቅዱስ ቁርአን ውስጥ በአስራ ስድስት የተለያዩ አጋጣሚዎች በግልጽ ተጠቅሷል። አላህ እንዲህ ይላል፡- በሌላ በኩል ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በቅዱስ ቁርአን ውስጥ አራት ጊዜ ብቻ በግልጽ ተጠቅሰዋል፡፡ የእየሱስ እናት የሆነችው ድንግል ማርያም ግን ስምንት ጊዜ የተጠቀሰች ሲሆን

ቁርአን ስለ ኢሳ (እየሱስ) እና ስለ እናቱ መርየም ምን ይላል? Read More »

ነብዩ ዩኑስ

ነብዩ ዩኑስ

ነብዩ ዩኑስ (ዐ.ሰ) ወይም ነብዩ ዩሃንስ ህዝባቸው የጣኦት አምልኮትን እንዲተው ፣ አሏህን ብቻ እንዲያመልኩ እና ወንጀል ከመፈፀም እንዲቆጠቡ ጥሪ እንዲያደርጉ አሏህ ለአሲርያዎች የላካቸው ነብይ ናቸው።

ነብዩ ዩኑስ Read More »

እስልምና በኢትዮጵያ፡

እስልምና በኢትዮጵያ፡ ከጥንታዊ ሥረ-መሠረቱ እስከ ዘመናዊ ስርጭቱ

ኢትዮጵያ ከዓለም ጥንታዊ ሥልጣኔዎች አንዷ ስትሆን በርካታ እምነቶች ያስተናገደች ምድርም ነች። ከእነዚህም መካከል እስልምና እና ክርስትና ይገኙበታል። እስልምና በኢትዮጵያ ታሪክ የራሱን ጉልህ አሻራ ያሳረፈ ሃይማኖት ነው።

እስልምና በኢትዮጵያ፡ ከጥንታዊ ሥረ-መሠረቱ እስከ ዘመናዊ ስርጭቱ Read More »

ነብይ

ነብይ

ነብይ የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር አመልካቹ አንቢያ የሚለው ሲሆን አሏህ የተወሰኑ ህጋትን የገለፀለት እና ለጠመሙ ሰዎችም እንዲያስተላልፍ ያዘዘው ሰው ነው።

ነብይ Read More »

የቀናት አቆጣጠር

የእስልምና የቀናት አቆጣጠር

ከእስልምና በፊት አረቦች የራሳቸው የሆነ የቀናት አቆጣጠር አልነበራቸውም። ምንም እንኳ አስራ ሁለቱን የጨረቃ ወራቶች ቢያውቁም ጊዜን የሚያሰሉት አንድ ልዩ ክስተት ከፊቱ ወይም ከኋላው የተከሰተበትን ጊዜ በመያዝ ነው

የእስልምና የቀናት አቆጣጠር Read More »

መስጅደ ነበውይ

መስጅደ ነበውይ የነብዩ መስጅድ

ነብዩ ያኔ ያስሪብ ተብላ ወደምትጠራው የአሁኗ መዲና በተሰደዱ ጊዜ ጋልበዋት በነበረችው ግመል ዙሪያ ተከታዮቻቸው እና የከተማዋ ሹማምንት ምርጥ ልብሶቻቸውን እና የብረት መከላከያ ልብሶችን እንደለበሱ ተቀበሏቸው።

መስጅደ ነበውይ የነብዩ መስጅድ Read More »

የአብዱሏህ ቤተሰብ ታሪክ የስኬት ጎዳና

የአብዱሏህ ቤተሰብ ጠንካራ ሙስሊሞች ሲሆኑ በዚህ ታሪክ ሐዲ የተባለ የዘጠኝ ዓመት ልጅ አላቸው። ሐዲ በትመህርት ቤት የሚሰጡ ፈተናዎችንና አሳይመንቶችን ይፈራና ይጠላ ነበር። ስፖርት መጫወት በክፍል ውስጥ ካለው ውድድርና ተሳትፎ ስኬት የበለጠ ቀላልና ምቹ እንደሆነ ያስባል። ቤተሰቦቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ይረዱት ዘንድ እንዲህ ሲል ይጠይቃል:-

የአብዱሏህ ቤተሰብ ታሪክ የስኬት ጎዳና Read More »

ሑድ (ዐ.ሰ)

ሑድ

የአድ ህዝቦች በደቡባዊ አረብያ ከኦማን የአረቢያ ባህረሰላጤ እስከ የመን ሐድራሙት ደቡባዊ የቀይ ባህር ጫፍ ድረስ ባለው በጣም ሰፊ ሐገር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ዝቦች ናቸው። ጡንቻቸው የፈረጠመ እና ድንቅ የግንባታ ጥበብ የነበራቸው ሰዎች ናቸው። በሃብታቸው እና በሃይላቸው የተመኩ

ሑድ Read More »

አደም (ዐ.ሰ)

አደም አሏህ የፈጠረው የመጀመሪያው ሰው ብቻ አይደለም የመጀመሪያው ነብይም ነው። አሏህ አደምን ከጭቃ እና ሁን ብሎ እንደፈጠረው ቁርአን ያስረዳል።

አደም (ዐ.ሰ) Read More »

ኢስማኤል

ነብዩ ኢስማኤል

ነብዩ ኢብራሂም ከሐጀር እና ከልጃቸው ኢስማኤል ጋር ምግብ ፣ ፍራፍሬ ፣ ዛፍ እና ውሃ ወደሌለበት ያልታረሰ ጠፍ ወደሆነው ሸለቆ ተሰደዱ። ይህ ቦታ አሁን ላይ መካ ተብሎ ይጠራል።

ነብዩ ኢስማኤል Read More »

ነብዩ ሉጥ

ነብዩ ሉጥ

ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። ከእነሱ በፊት የነበሩ ሌሎች ህዝቦች ፈፅመውት የማያውቁትን ነውረኛ

ነብዩ ሉጥ Read More »