Filter posts by category

ነብዩ ሉጥ

ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። ከእነሱ በፊት የነበሩ ሌሎች ህዝቦች ፈፅመውት የማያውቁትን ነውረኛ

ነብዩ ሉጥ Read More »

ነብዩ ኢሳ

ነብዩ ኢሳ

ነብዩ ኢሳ ተአምራዊ በሆነ ሁኔታ ያለ አባት የተወለደ ነው። ነገርግን ይህ አምላክም የአምላክም ልጅ አላደረገውም። እንዲሁም አደም አባትም እናትም አልነበረውም። ቁርአን
የሁለቱንም ተአምራዊ አፈጣጠር በሚከተለው አንቀፅ እንዲህ ይገልፀዋል።

ነብዩ ኢሳ Read More »

መላኢካ

መላኢካ መልአኮች ማለት ሲሆን ነጠላ ቁጥር አመልካቹ ደግሞ መሊክ (መልአክ) የሚለው ቃል ነው። መላኢካዎች አሏህ ከብርሃን የፈጠራቸው መንፈሳዊ ፍጡሮች ናቸው።

መላኢካ Read More »

መዲና

መዲና ከተማ

መዲና የስሪብ ተብላ ትጠራ የነበረ ሲሆን ሁለቱ ታዋቂ የአውስ እና የሐዝረጅ ጎሳዎች ይኖሩባት ነበር። እንዲሁም ከኢስላም በፊት አንዳንድ የአረብ እና የይሁዳ ጎሳዎች ይኖሩባት ነበር። ብዙ ሰሞችም አሏት።

መዲና ከተማ Read More »

ሁለቱ በአደን የሚተዳደሩ ሰዎች

ሁለቱ በአደን የሚተዳደሩ ሰዎች

ሁለት በአደን እሚተዳደሩ ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም ለዘመናት ያህል አብረዉ ይሰሩና አበረው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን አንደኛው ከአማኞች ሲሆን ሌላኛው ግን ከእምነት ወጪ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አደን ላይ ዉለዉ አንድ ቦታ ላይ ለዕረፈት ተቀምጠው ጠመንጃቸውን (መሳርያቸዉን) እየወለወሉ(እያጸዱ) እያለ መሳርያዉ ድንገት ይፈነዳና

ሁለቱ በአደን የሚተዳደሩ ሰዎች Read More »

መካ

መካ

መካ በምዕራባዊ ሳውዲ አረቢያ፤ በቀይ ባህር ጠረፍ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። በካ ፣ ኡመል ቁራ (የከተሞች እናት) እና በለደል አሚን (ደህንነቷ የተጠበቀ ከተማ) ተብላም ትጠራለች።

መካ Read More »

አናጢው

አናጢው

አንድ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚሰራ፤ በአካቢው የታወቀ የአናጢ ሙያተኛ ነበር። እድሜው እየገፋ በመምጣቱ ጡረታ መውጣት ይፈልጋል። ሆኖም የቤት ግንባታ ስራውን ከዚህ በኋላ እንደሚተው እና ቀሪ ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ ለኮንትራት ቀጣሪው ነገረው። ገቢውን ቢያጣም፤ ጡረታ መውጣቱን ፈለገ። አሰሪውም ታታሪ ሰራተኛው ከስራው መውጣቱ የማይቀር እንደሆነ ሲያውቅ

አናጢው Read More »

የአይን ብርሃናችን : አስበህ አመስግን

የአይን ብርሃናችን : አስበህ አመስግን

አንድ አይነበሲር ልጅ ከአንድ ህንፃ መወራረጃ ላይ ኮፍያ ይዞ ተቀምጧል፤ ልጁም አይነበሲርነኝ እባካችሁ እርዱኝ የሚል መልዕክት የያዘ ሲሆን ከኮፍያው ያሉት ሳንቲሞች ትንሽ ነበሩ። አንድ ሰው በጎኑ እየተጓዘ እያለ ከኪሱ ሳንቲሞችን አውጥቶ ኮፍያው አስቀመጠለትና ልጁ የያዘውን መልዕክት አንስቶ በመገልበጥ

የአይን ብርሃናችን : አስበህ አመስግን Read More »

ሂጅራ

ሂጅራ

ሂጅራ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና መልእክተኞቹ ከመካ ወደ መዲና ያደረጉት ስደት ነው። ሂጅራ የተካሄደበት የሙስሊሞች አመት የመጀመሪያው የኢስላም የቀን አቆጣጠር ነው፡፡

ሂጅራ Read More »

እንዴት ያሳፍራል

እንዴት ያሳፍራል

ሰዎች በተሰበሰቡበት መሃል መጥፎ ነገር መስራት ያሳፍራል፤ ያዋርዳልም። የሰው ቁጥር ሲጨምር እፍረቱ እና ውርደቱ የዛኑ ያህል ይጨምራል። ለምሳሌ አንድ ሰው ከአስር ሰዎች ይልቅ አንድ ሽህ ሰዎች ፊት ስህተቱ ቢገለጥ የበለጠ እፍረት ይሰማዋል። በሐገራችን ውስጥ በሚሰራጭ በአንድ የቴሌቪዝን ጣቢያ ስህተታችን ቢሰራጭ ምን እንደሚሰማን አስቡት። በዚህ አለም ህይወት አሏህን እያመፅን ክብራችነን እና ደረጃችነን ለመጠበቅ እንሞክራለን። በፍርዱ ቀን

እንዴት ያሳፍራል Read More »

ደጃል

ደጃል (ውሸታሙ መሲህ) መታየቱ የፍርዱ ቀን መቃረብ ዋና ምልክቶች ውስጥ አንዱ ነው። ሰዎችን ለማሳመን ያልተለመደ ጀብዱ የመፈፀም ሃይል አለው።

ደጃል Read More »

ኹለፋኡ ራሽዱን

ኹለፋኡ ራሽዱን

ኹለፋኡ ራሽዱን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በኋላ ኢስላማዊ መንግስትን የመሩ የመጀመሪያዎቹ አራት ኸሊፋዎች ናቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የጀነትን ምንዳ የምስራች ዜና በህይወት እያሉ ካበሰሯቸው (ከነገሯቸው) አስር ሶሃባዎች መካከል ይገኙበታል።

ኹለፋኡ ራሽዱን Read More »