Filter posts by category

አዩብ

አዩብ

ነብዩ አዩብ( ) ለአሏህ ያደረ የታላቅ ስብዕና ባለቤት ናቸው። አሏህ ረጅም እድሜ እና ትልቅ ፀጋን ሰጥቷቸዋል። ብዙ ልጆች ፣ አገልጋዮች ፣ የቀንድ ከብት እና የእርሻ ማሳዎች ነበሯቸው። በጣም ደግና ለጋስ ነበሩ። ገንዘባቸውን ያወጡት

አዩብ Read More »

ነብዩ ሙሳ

ነብዩ ሙሳ

ነብዩ ሙሳ “ከቁርጥ ውሳኔ መልዕክተኞች” አንዱ ሲሆኑ ከሊሙሏህ (አሏህ ያናገራቸው) ተብለውም ይታወቃሉ። ሃያሉ አሏህ በሲና ተራራ አናግሯቸዋልና።

ነብዩ ሙሳ Read More »

ኑህ (ዐ.ሰ)

ነብዩ ኑህ

ህዝቦቹ ከጠመሙ በኋላ ለእራሱ ህዝቦች አሏህ የላከው የመጀመሪያው መልዕክተኛ ኑህ ነው። ያመልኳቸው የነበሩ ጣኦቶች መልካም ነገር ያመጡልናል ፣ ከመጥፎ ነገር ይጠብቁናል ፣ ፍላጎታችነን ሁሉ ይሞሉልናል ብለው ያምኑ ነበር። ለጣኦቶቻቸውም ወድ ፣ ሱዋእ ፣ የጉስ ፣ የኡቅ ነስር የሚባሉ ስሞችን ሰጥተዋል።

ነብዩ ኑህ Read More »

አቡበከር አሲዲቅ

አቡበክር በትክክል ከተመሩት ኸሊፋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከነብዩ በሁለት አመት እድሜ ከፍ ያለ ነበር። ከታላቅ ቤተሰብ የሆነ የመካ ከበርቴ ነጋዴዎች ውስጥ አንዱ ነበር። በምስጉን ባህሪው እና ለእምነት ዘብ በመቆም ይታወቃል።

አቡበከር አሲዲቅ Read More »

ዩሱፍ (ዐ.ሰ)

ዩሱፍ ወይም ይወሴፍ የያዕቁብ ልጅ ሲሆኑ አስራ አንድ የአባት ልጅ ወንድሞች ነበሩት። በጣም ጥሩ እና መልከ መልካም ልጅ በመሆኑ የእቁብ በጣም አብዝተው ይወዱታል።

ዩሱፍ (ዐ.ሰ) Read More »