ተስቢህ
ተስቢህ ማለት ሱብሃን አሏህ (ለአሏህ ጥራት ይገባው) ማለት ነው። ሙእሚኖች ተስቢህ እንዲያደርጉ አሏህ አዟል። ተስቢህ ብዙ ጥቅሞች ያሉት የዚክር አይነት ነው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሉ፡ እንዲህም አሉ፡ ዚክር እና ተክቢር ተመልከቱ
ተስቢህ ማለት ሱብሃን አሏህ (ለአሏህ ጥራት ይገባው) ማለት ነው። ሙእሚኖች ተስቢህ እንዲያደርጉ አሏህ አዟል። ተስቢህ ብዙ ጥቅሞች ያሉት የዚክር አይነት ነው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሉ፡ እንዲህም አሉ፡ ዚክር እና ተክቢር ተመልከቱ
ተልቢያ ማለት ሐጅ በሚያደርጉ ጊዜ የሚከተለውን ንግግር ማንበብ ነው። ተልቢያ መባል ወይም መነበብ ያለበት ከሚቃት አንስቶ መስጅደል ሐረም እስኪደርሱ ድረስ ነው። ሚቃት (ብ.ቁ መዋቂት) በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የተወሰኑ ቦታዎችን የሚገልፅ ነው።
ተክቢር ማለት አሏህ አክበር ማለት ሲሆን ብዙ ሽልማት ያሉት የዚክር አይነት ነው። አሏህ አክበር የሚለው ቃል በአዛን ላይ ፣ ከሶላት መጀመሪያ ላይ ፣ ሩኩዕ ሲያደርጉ ፣ ሱጁድ ሲያደርጉ ፣ ከሲጁድ በኋላ ሲቀመጡና ሲነኑ የመሚባል ነው።
ዱአ (ፀሎት) ከልብ አሏህን መለመን ነው። ዱአ ለአለማዊ ጥቅም ለምሳሌ ሃብት ፣ ስኬት ፣ ጤና ወይም ደግሞ ለሃይማኖታዊ ጥቅም ለምሳሌ ምህረት ለማግኘት ፣ ጀነት ለመግባት ሊደረግ ይችላል።
ዚክር ማለት አሏህን ማስታወስ ማለት ነው። ዚክር በምላስ ወይም ደግሞ በቀልብ ማድረግ ይቻላል። ነገርግን በላጩ ዚክር ሁለቱንም አጣምሮ በመጠቀም የሚደረግ ነው።
መስተካከልን አስበን ወደ አሏህ ለመመለስ ከቆረጥን አሏህ በባሮቹ ላይ አይጨክንም። የውሸት ኑሮን አንኑር ወደ አሏህ ብንመለስ ነው የሚሻለው። እንስተካከል ነገሮች ሁሉ ይስተካከሉልናል።
ከአንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም Read More »
በተውበት አሏህ ወደ እሱ ከተመለስን መጥፎ ስራዎቻችነን በመልካም ሊቀይርልን ቃል ገብቷል። ተውባ አብዛሃኛውን ጊዜ ቀለል ባለ መልኩ እንደ ፀፀት (ንስሃ) ይተረጎማል።
ዱዓ ላይ መበረታት ያስፈልጋል። ከአላህ እርዳታ የምንጠይቅበት ብቸኛው መንገድ ነዉ። ቃለ ረሱል የሰማይን በር ያንኳኳ ሳይከፈትለት አይቀርም ብለዋል።
ዱዓ ላይ ያለን ግንዛቤ ምን ያህል ነው? Read More »
የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ትምህርት) በውስጡ ይኖረዋል። የጁምአ ሶላት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ማለትም ሴት ፣ ወንድ ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ፣ በአእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሁሉ ላይ ግዴታ ነው።
ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው። ተውባ መመለስ ማለት ሲሆን አሏህን ወደ ማስታዋስ እና ወደ መታዘዝ መምጣት ነው።