ተልቢያ ማለት ሐጅ በሚያደርጉ ጊዜ የሚከተለውን ንግግር ማንበብ ነው። ተልቢያ መባል ወይም መነበብ ያለበት ከሚቃት አንስቶ መስጅደል ሐረም እስኪደርሱ ድረስ ነው። ሚቃት (ብ.ቁ መዋቂት) በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የተወሰኑ ቦታዎችን የሚገልፅ ነው።
ተልቢያ

ተልቢያ ማለት ሐጅ በሚያደርጉ ጊዜ የሚከተለውን ንግግር ማንበብ ነው።

ለበይከሏሁመ ለበይክ ለበይከላ ሸሪከ ለበይክ ኢነል ሐምደ ወኒዕመተ ለከወልሙልክ ላሸሪከ ለክ

”አቤቱ አሏህ ሆይ! አቤቱ ጥሪህን ተቀብየ እዚህ ተገኝቻለሁ። አቤቱ አጋር የለህም። ጥሪህን ተቀብየ እዚህ ተገኝቻለሁ። ምስጋና ፣ ግርማዊነትም ፣ ንግስናም ለአንተ የተገባ ነው። አጋር የለህም።”

ተልቢያ መባል ወይም መነበብ ያለበት ከሚቃት አንስቶ መስጅደል ሐረም እስኪደርሱ ድረስ ነው። ሚቃት (ብ.ቁ መዋቂት) በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የተወሰኑ ቦታዎችን የሚገልፅ ነው። ለኡምራ እና ለሐጅ ወደ መካ የሚሄዱ በኢህራም ሁኔታ ላይ መሆን አለባቸው።

በተርዊያ ቀን (የዙል ሂጃ ወር 8ተኛ ቀን) ከመካ ወደ ሚና ሲሄዱ ተልቢያ መባል አለበት። እዚህ በኋላ በዙልሂጃ ወር 10ኛው ቀን ጀምረቱል አቀባ ላይ ድንጋይ የመወርወር ስርአተ ሃጅ እስከሚፈፀምበት ጊዜ ድረስ በተቻለ አቅም ብዙ ጊዜ ተልቢያ ማለት ይገባል።

ወንዶች ተልቢያን ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የሚሉ ሲሆን ሴቶች ደግሞ ድምፃውን አጥፍተው ይላሉ።

ሐጅ ፣ ኡምራ ፣ ሚና እና መስጅደል ሐረምን ተመልከቱ

Related posts

ተስቢህ

ተስቢህ ማለት ሱብሃን አሏህ (ለአሏህ ጥራት ይገባው) ማለት ነው። ሙእሚኖች ተስቢህ እንዲያደርጉ አሏህ አዟል። ተስቢህ ብዙ ጥቅሞች ያሉት የዚክር አይነት ነው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሉ፡ እንዲህም

Read More »
ተክቢር አሏህ አክበር

ተክቢር አሏህ አክበር

ተክቢር ማለት አሏህ አክበር ማለት ሲሆን ብዙ ሽልማት ያሉት የዚክር አይነት ነው። አሏህ አክበር የሚለው ቃል በአዛን ላይ ፣ ከሶላት መጀመሪያ ላይ ፣ ሩኩዕ ሲያደርጉ

Read More »
ዱአ

ዱአ

ዱአ (ፀሎት) ከልብ አሏህን መለመን ነው። ዱአ ለአለማዊ ጥቅም ለምሳሌ ሃብት ፣ ስኬት ፣ ጤና ወይም ደግሞ ለሃይማኖታዊ ጥቅም ለምሳሌ ምህረት ለማግኘት ፣ ጀነት ለመግባት

Read More »
ዚክር

ዚክር

ዚክር ማለት አሏህን ማስታወስ ማለት ነው። ዚክር በምላስ ወይም ደግሞ በቀልብ ማድረግ ይቻላል። ነገርግን በላጩ ዚክር ሁለቱንም አጣምሮ በመጠቀም የሚደረግ ነው።

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share