Filter posts by category

መልእክት ለሙስሊም ወጣቶች

መልእክት ለሙስሊም ወጣቶች፡ ሕይወትን በእስልምና ፣ በቁርአን እና በሱና መሰረት መኖር

ውድ ሙስሊም ወጣቶች! በዚህ ወሳኝ የሕይወት ምዕራፍ ላይ የምትገኙ ሙስሊም ወጣቶች ልባዊ ሰላምታችን እና ውዴታችን ይደረሳችሁ። ይህ ጊዜ የብርታት፣ የጉጉት፣ የእውቀት ፍለጋ እና ለወደፊት ህይወታችሁ መሰረት የምትጥሉበት ወርቃማ ወቅት ነው። ይህን ጊዜ በእስልምና ብርሃን እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንደምትችሉ አንዳንድ ቁም ነገሮችን እናካፍላችሁ። ዓለም በፍጥነት እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት ሙስሊም ወጣቶች ላይ የሚደርሱ ተግዳሮቶች እየተባባሱ መጥተዋል።

መልእክት ለሙስሊም ወጣቶች፡ ሕይወትን በእስልምና ፣ በቁርአን እና በሱና መሰረት መኖር Read More »

ጀነት

ጀነት

ጀነት ሃያሉ አሏህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጀው ዘላለማዊ የደስታ ቤት ነው፡፡ ይህ ዘላለማዊ ደስታ አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅ ነው፡፡ ጀነት የሚገቡ ሰዎች የፈለጉትን ፣ የተመኙትን ማንኛውንም ነገር ያገኛሉ፡፡

ጀነት Read More »

የእውቀት ታላቅነት

የእውቀት ታላቅነት

የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ማለትም አደም አለይሂ ሰላም ወደዚች አለም ሲመጣ ከአሏህ ዘንድ የነገራቶችን ስምና እውቀት አሏህ ችሮት ነው። ከዚህም አልፎ ለነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻው ወህይ (ቁርአን) ሲገለፅላቸው የመጀመሪያው ቃል «ኢቅራ» አንብብ የሚል ነበር። ይህ ምን ያህል እውቀት

የእውቀት ታላቅነት Read More »

የቀን እና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ማሳለፍ አለብን?

የቀን እና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ማሳለፍ አለብን?

ማንኛውም ሰው ህይወቱን በተለያየ መንገድ ያሳልፋል። ነገር ግን ወሳኙ ጥያቄ የህይወቱን ሃቅ የሞላ ወይም የፈፀመ ማነው? የሚለው ነው። እንስሳቶች የህይወታቸውን እያንዳንዷን ጊዜ እንዲሁ ያሳልፋሉ። ነገርግን ጊዜውን በጥበብ የተሰጠው የሰው ልጅ የተለያዩ ነገሮችን በመፈፀም ያሳልፋል።

የቀን እና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ማሳለፍ አለብን? Read More »

ሌሎች እንዲለወጡ እንደምንፈልገው እራሳችንን እንለውጥ

ዛሬ የብዙወቻችን ችግር ኢልም አይደለም ተግባሩ እንጂ። ብዙወቻችን አንብበናል ፣ ሰምተናል ፣ አውቀናልም። ነገርግን ከአስተማሪውም ሆነ ከተማሪው የተግባር ሰው ጠፍቷል። መካሪው እና ተመካሪው እኩል ሆኗል።

ሌሎች እንዲለወጡ እንደምንፈልገው እራሳችንን እንለውጥ Read More »

አይናችሁን ግለጡ

አይናችሁን ግለጡ

አይናችሁን ግለጡ! እስልምና ጫና እየተደረገበት ነው። በአለም ዙሪያ ከክርስቲያኖች ፣ ከአይሁዶች ፣ ከሂንዱዎች ፣ ከአለም ባንክ ፣ ከሬድዮ ፣ ከቴሌቪዥን ፣ ከህትመት ሚድያ ፣ ከጋዜጠኞች ፣ ከፓለቲከኞች ጥቃት እየተፈፀመበት ነው።

አይናችሁን ግለጡ Read More »

እኛ ሙስሊሞች እያንዳንዷን የቀንና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለብን?

ጊዜውን በጥበብ የተሰጠው የሰው ልጅ የተለያዩ ነገሮችን በመፈፀም ህይወቱን በተለያየ መንገድ ያሳልፋል። ነገር ግን ወሳኙ ጥያቄ የህይወቱን ሃቅ የሞላ ወይም የፈፀመ ማነው? የሚለው ነው።

እኛ ሙስሊሞች እያንዳንዷን የቀንና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለብን? Read More »

አህላቅ ባህሪ

አህላቅ

እስልምና ተከታዮቹ ምስጉን ስነምግባር ወይም ውብ አህላቅ እንዲላበሱ ጥሪ ያደርጋል። ብዙ የቁርአን አንቀፆች ሙስሊሞች መልካም ባህሪ እንዲኖራቸው ያበረታታል።

አህላቅ Read More »

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ

ሙስሊሞች በኡኹድ ጦርነት ተሸንፈው በእጃቸው የነበረውን ድል ተነጥቀው ፣ ሽንፈትን ተከናንበው አዝነውና ተክዘው በተመለሱ ጊዜ አሏህ ሙዕሚኖች ድል የሚያደርጉበትን መንገድ እንዲህ ሲልነበር ያመላከታቸው።

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ Read More »

ቅናት

የቅናት በሽታ

ሐሰድ (ቅናት) አንድ ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ፣ ደስተኛ እና ጤናማ ሲሆን ፣ በትምህርቱም ሆነ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ስኬታማ ሲሆን ፣ ሃብት ንብረት ሲያገኝ ፣ ቤተሰብ መስርቶ ልጆችን ወልዶ መኖር ሲጀምር ወይም ሌሎች በረካዎችን አሏህ ከሰፊ ችሮታው ሲለግሰው ምነው እነዚህ ነገሮች ከእሱ ጠፍተው ለእኔ በሆኑ ብሎ መመኘት ነው።

የቅናት በሽታ Read More »