Filter posts by category

አስፈላጊ ትምህርት ለብዙሃኑ ህዝብ

አንደኛ ትምህርት ፋቲሐ (የመክፈቻይቱ) ምዕራፍ ጨምሮ ከአል-ዙልዚላህ (የእንቅጥቃጤው) ምእራፍ ጀምሮ እስከ አል-ናስ (የሰዎች) ምዕራፍ ድረስ ካሉት አጫጭር ምእራፎች የተቻለውን ያህል ንባባቸውን በማስተካከልና በቃል በማጥናት እንዲሁም ትርጉሙን ማወቅ። ሁለተኛ ትምህርት ከአሏህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸውን መመስከር፤ ይኽውም ከአንድ አሏህ በስተቀር ሊያመልኩት የሚገባ ጌታ ስላለመኖሩና ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን

አስፈላጊ ትምህርት ለብዙሃኑ ህዝብ Read More »

ፅናት

ፅናት ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ ፅናት ፈፅሞ እጅ ያለመስጠት ጥበብ ነው፡፡ በህይወት ውስጥ ሁላችነም አድካሚ እና አሰልች የሆኑ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ይገጥሙናል። እንዲህ ባለው ጊዜ ታዲያ እጅ መስጠት ወይም አላማየ ብለን የያዝነውን መተው ቀላል ይሆናል። ታዲያ ውድቀት አሸነፈ ማለት ነው። ነገርግን ስኬታማ ሰዎች ግባቸውን ማሳካት ካልቻሉ ሰዎች የሚለዩበት አንዱ ባህሪ ፅናት

ፅናት Read More »

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር የተዋሀደ ዕውቀት በመጽሐፍ መልክ ሲዘገብ፣ በፋይል ሲቀነባበር፣ እንዲሁም በመረጃ መረብ ሲለቀቅ እንደገና ለሌሎች እንደ መረጃነት ያገለግላል፡፡ መረጃዎች ተደራጅተው በአግባቡ ከተቀመጡ መረጃ አሰባሰብ መረጃ  ማሰባሰብ በባህርይው ውስብስብ ፣ የሰው

መረጃ እና አስፈላጊነቱ Read More »