Filter posts by category

ሶሃባ

ሶሃባ

ሶሃባ ብዙ ቁጥር አመልካች ሲሆን ሰሃቢ ደግሞ ነጠላ ቁጥር አመልካች ነው። ሶሃባ ማለት ነብዩ ሙሐመድ የሚያውቁ ፣ ያዩ ፣ በአስተምህሮታቸው የሚያምኑ እና ሙስሊሞች ሆነው የሞቱ ሃዋሪያዎቹ ናቸው።

ሶሃባ Read More »

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books

50 መሰረታዊ የተውሂድ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው                ጦሃራ ፣  ሶላት እና የቀብር  ስነስርአት      አስፈላጊ   ትምህርት  ለብዙነህኑ  ህዝብ    አርካኑል  ኢማን__የኢማን  መሰረቶች  ትንታኔ       የኢማሙ   ሻፊኢ   መሰረታዊ   ክፍል        የአቂዳ   መሰረቶች    የፆመኛ  ሙስሊም  መመሪያ      ሙስሊም   እስልምና   እና   ክርስትና

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books Read More »

ስለ ዝንጅብል ልታውቋቸው የሚገቡ አስገራሚ ነገሮች

ስለ ዝንጅብል ልታውቋቸው የሚገቡ አስገራሚ ነገሮች

በቁርአን ሱረቱል ኢንሳን ቁጥር 17 ላይ ዝንጅብል አንዱ የጀነት መጠጥ እንደሆነ ተገልፃል። ዝንጅብል ለጤና ግልጋሎት ለ 5000 ዓመት ያህል ሲያገለግል የኖረ ሲሆን ተመራጭ የህክምና እፅም ነው።

ስለ ዝንጅብል ልታውቋቸው የሚገቡ አስገራሚ ነገሮች Read More »

የካንፓስ ከዋክብት

ድቅድቁን ጨለማ ከላይ ሰመለከት፤ከርቀት አየሁኝ የካንፓስ ከዋክብት፤ ብርሃን ጨረሯ ልብን ይማርካል፤አለው ልዩ ውበት ከርቀት ይስባል፤ ውስጤንም ጠየኩት ማናት ያቺ ኮከብ፤በካምፓስ አድማስ ላይ የለበሰች ጅልባብ፤ ብርሃን ጨረሯ ልብን ይማርካል፤አለው ልዩ መስህብ ከርቀት ይስባል፤ በካንፓስ ጎዳና ስመለከት ሂጃብ ፤በእውነት ድንቅነው አለው ልዩ መስህብ፤ የካንፓስ ከዋክብት ሂጃብና ጅልባብ፤ደምቀው ይታያሉ ላስተዋለው ከልብ፤ የከዋክብት ጥቅም በቁርአን ተብራርቷል፤አላማና ጥቅሙ በደምብ ተቀምጧል፤

የካንፓስ ከዋክብት Read More »

ጆሮ ዳባ

ለምን ይሆን ጥገኝነትየሰው ድጋፍ ፈላፊነት አንድ ስንዝር ኑ ወደኔጥሩኝ እንጂ እቀበላለሁ እኔ እያለ ሲጣራ በግልፅ በይፋእንዳልሰማን ሆንን ብለን ጀሮ ዳባ አረግንለት ጭራሽ ለአሏህ ሸሪካተውሂድን ወደ ጐን ጣልነው ወደ ጫካ መሸሻ ወዴት ነው ብለን ሳንሰጋሀቅ መስሚያ ጆሮ ልባችን ተዘጋ

ጆሮ ዳባ Read More »

ጓደኛ ፍለጋ

ልቡ ጥሩ አሳቢ ምላሱ የገራ፤ብዙ የሚሠማ ትንሽ የሚያወራ፤ ፊቱ በተዋዱዕ በኢማን ያበራ፤ፈገግታው የሚስብ ከሩቅ የሚጣራ፤ በፈርዱ የቆመ ከሱናውም ያለ፤ደበረኝ ሰለቸኝ ደከመኝ ያላለ፤ ለረጅሙ ጉዞ ጥሩን የሰነቀ፤ለማይቀረው ዓለም መሄዱን ያወቀ፤ ፀባዩ የሚጥም ወግ አመሉ ሸጋ፤እኔስ ሰው ጠፍቶኛል እንሂድ ፍለጋ፤ ልቤን ሰው ሰው አለው የኢማን ጋደኛ፤ቀኑን ፁሞ የሚውል ሌሊቱን የማይተኛ፤

ጓደኛ ፍለጋ Read More »

በረካ ማናት 1

በረካ ማናት 1 ክፍል አንድ በባሪያ ንግድ ወቅት ያች ወጣት ኢትዮጲያዊት ሴት በረካ እንዴት መካ ውስጥ ለሽያጭ እንደበቃች ባይታወቅም እንዲሁም የዘርሃረጓ፤ እናቷ ማን እንደሆነች ፣ አባቷ ማንእንደሆነ ወይም ቅድመአያቶቿ ማን እንደሆኑ ባይታወቅም እሷን መሰል ወጣት ወንዶችና ሴቶች አረቦችም ሆኑ አረብ ያልሆኑ ነገርግን ተይዘው ወደ ባሪያ ገበያ ለሽያጭ የበቁ በርካቶች ነበሩ። በመጥፎ የባሪያ ገዥዎች እጅ የወደቀ

በረካ ማናት 1 Read More »

በረካ ማናት 2

ኸድጇ(ረ.ዐ) በረካን እየተመለከተች በረካ ሆይ! ለሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ስትይ ወጣትነትሽን መስዋዕት አደረግሽ አሁን ደግሞ እሱ ሊክስሽ ይወዳል። ለሱም ለኔም ስትይ እርጅና ሳይጫጫንሽ አግቢ ትላታለች። በረካም ማንነው የማገባው እመቤቴ? ስትል ትጠይቃታለች።

በረካ ማናት 2 Read More »

የኢብን ከሲር የህይወት ታሪክ

ኢማድ አድዲን ኢስማኤል ኢብን ኡመር ኢብን ከሲር አል-በስሪ አዲመሽቂ የተወለዱት በ700 ዐ.ሂ ሲሆን አባታቸው የሞቱት የሰባት አመት ልጅ እያሉ ነው። በታላቅ መንድማቸው በመታጀብ ወደ ደማስቆ አቀኑ፤ ብዙ እውቀት ከኢብን ሻኪር አል-አመዲ እና ከለሌሎችም ሻቱ። ከሚታወቁባቸው ስራዎች መካከል አል-ቢዳያ ወኒሃያ(የመጀመሪያው እና የመጨረሻው) ይገኝበታል። የሰኺህ አል-ቡኻሪ ከፊሉን ተንትነዋል

የኢብን ከሲር የህይወት ታሪክ Read More »

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 2

ህልሟ የደስደስ ያለው ነበርና ህልሟን በሰማ ጊዜ ፈገግ አለና ስጋት አይግባሽ ከሰማይ ወርዳ ወደ አጥር ግቢሽ ስትገባ ያየሻት ፀሀይ በተውራት እና በኢንጅል ወደፊት የመጨረሻ ነብይ ሁነው እንደሚላኩ የተተነበየላቸው ነብይን የሚያመላክት ነውና በህይወት ዘመንሽ ታገኝዋለሽ ቤትሽንም ባለሟል

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 2 Read More »

አረህማን

አረህማን ምን ያማረ ስም ነው ጣፋጭ
ይዞጭልጥ የሚል ልብ መሳጭ

በአንተነትህ የተጥራራህ
ከፍጥረታት የተብቃቃህ
ሰማይና ምድርን የዘረጋህ
ምስጋና ሁሉ የሚገባህ

አረህማን Read More »

ሐውድ

ሐውድ

ሐውድ በፍርዱ ቀን የነብዩ ተከታዮች የሚመጡበት ግዙፍ ሸለቆ ሲሆን የነብዩን መንገድ ያልተከተሉና በእስልምና ሃይማኖት ፈጠራን ያስተዋወቁ ሲቀሩ።

ሐውድ Read More »

ዋ ኢስላማ

በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ይህ ጥሪ ቀደምት የሙስሊም አባቶች የእስልምና ጠበቆች እስልምና ላይ ጥቃት ደርሷል ብለው ሲያስቡ የሚያሰሙት የተነሱልን ጥሪ ነው፡፡ The post ዋ ኢስላማ appeared first on የወጣቱ ተልዕኮ.

ዋ ኢስላማ Read More »