ልቡ ጥሩ አሳቢ ምላሱ የገራ፤
ብዙ የሚሠማ ትንሽ የሚያወራ፤
ፊቱ በተዋዱዕ በኢማን ያበራ፤
ፈገግታው የሚስብ ከሩቅ የሚጣራ፤
በፈርዱ የቆመ ከሱናውም ያለ፤
ደበረኝ ሰለቸኝ ደከመኝ ያላለ፤
ለረጅሙ ጉዞ ጥሩን የሰነቀ፤
ለማይቀረው ዓለም መሄዱን ያወቀ፤
ፀባዩ የሚጥም ወግ አመሉ ሸጋ፤
እኔስ ሰው ጠፍቶኛል እንሂድ ፍለጋ፤
ልቤን ሰው ሰው አለው የኢማን ጋደኛ፤
ቀኑን ፁሞ የሚውል ሌሊቱን የማይተኛ፤
ልቡ ጥሩ አሳቢ ምላሱ የገራ፤
ብዙ የሚሠማ ትንሽ የሚያወራ፤
ፊቱ በተዋዱዕ በኢማን ያበራ፤
ፈገግታው የሚስብ ከሩቅ የሚጣራ፤
በፈርዱ የቆመ ከሱናውም ያለ፤
ደበረኝ ሰለቸኝ ደከመኝ ያላለ፤
ለረጅሙ ጉዞ ጥሩን የሰነቀ፤
ለማይቀረው ዓለም መሄዱን ያወቀ፤
ፀባዩ የሚጥም ወግ አመሉ ሸጋ፤
እኔስ ሰው ጠፍቶኛል እንሂድ ፍለጋ፤
ልቤን ሰው ሰው አለው የኢማን ጋደኛ፤
ቀኑን ፁሞ የሚውል ሌሊቱን የማይተኛ፤

“የተውሒድ በይድ” ቢላን ሱም በስልጥኘ አፍ በደኑሪ ሙሰ የትስናጄይ ክታብ ያለሃነ ሀድነተ በሱትዋ በቀሊሎ ኡንገ ለቻሎትዋ ለትፈሀሞት ጥሽተ ያትኬሻነን ክታብ። የክታበይ ሱመ “የተውሒድ በይድ” የባሉዪ
የአላህን ፍጹም ስሞችና ባህሪያት ማወቅ የልብ እርጋታንና እውነተኛ እውቀትን እንዴት እንደሚሰጥ ይወቁ። የጌታዎን ታላቅነት ይረዱ።

አሏህ እንዲህ ይላል፡- ቁርአን ማንበብ እና መፃፍ የማይችሉ ለነበሩት ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የወረደው ነው። ሕዝቦቻቸውም በአብዛኛው ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ነበሩ። ታዲያ እንዲህ ያለ ሰው እጅግ
ዘመናዊው ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አሁን የደረሱበትን ደረጃ የሚያስተውል ማንኛውም ሰው፣ ይህ በከፊል የእስልምና ስልጣኔ ባስተላለፈው እና ባስተዋወቀው ሰፊ የእውቀት መጠን እና ባፈራው ብዙ የሳይንስ ሊቃውንት
Join me on my journey in search of Islamic knowledge and wisdom.