Table of Contents

ለምን ይሆን ጥገኝነት
የሰው ድጋፍ ፈላፊነት

አንድ ስንዝር ኑ ወደኔ
ጥሩኝ እንጂ እቀበላለሁ እኔ

እያለ ሲጣራ በግልፅ በይፋ
እንዳልሰማን ሆንን ብለን ጀሮ ዳባ

አረግንለት ጭራሽ ለአሏህ ሸሪካ
ተውሂድን ወደ ጐን ጣልነው ወደ ጫካ

መሸሻ ወዴት ነው ብለን ሳንሰጋ
ሀቅ መስሚያ ጆሮ ልባችን ተዘጋ

Share

More Posts

Send Us A Message

Scroll to Top