ጀሐነም
ጀሐነም ለከሃዲዎች እና ለሃጢያተኞች አሏህ ያዘጋጀው የመቀጫ ቦታ ነው። ጀሐነም ቁርአን በሌላ መጠሪያ ስሞች ማለትም አል-ሁታማህ (የሚያጠፋው) ፣ አሰኢር (ነበልባላው እሳት) ፣ አልጀሂም እና አል-ሐዊያ በሚል ይገልፀዋል።
ጀሐነም ለከሃዲዎች እና ለሃጢያተኞች አሏህ ያዘጋጀው የመቀጫ ቦታ ነው። ጀሐነም ቁርአን በሌላ መጠሪያ ስሞች ማለትም አል-ሁታማህ (የሚያጠፋው) ፣ አሰኢር (ነበልባላው እሳት) ፣ አልጀሂም እና አል-ሐዊያ በሚል ይገልፀዋል።
አንድ ሙስሊም ሰው በህይወት ሳለ እስልምና እንዳከበረው ሁሉ ሲሞትም አክብሮታል፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የሞተን ሰው ማጣብ እና መከፈን ጋር የተያያዙ አህካሞችን ትማራላችሁ፡፡
የሞተን ሰው ማጣብ እና መከፈን Read More »
ይህ ጽሑፍ ስለ አቂዳ ትርጉምና አስፈላጊነት ያብራራል። ትክክለኛ እምነትን መገንባት በእስልምና ውስጥ ቀዳሚ ተግባር እንደሆነና ከሌሎች የሃይማኖቱ ገጽታዎች በፊት እንደሚቀድም ያስረዳል። የአቂዳን የቋንቋና የሸሪዓ ትርጉም ፣ እንዲሁም ከተውሂድ ጋር ያለውን ግንኙነት ይተነትናል።
አቂዳ፡ ትርጉሙና አስፈላጊነቱ Read More »
ኒፋቅ ማለት እንደማታለያ እምነትን በምላስ መመስከር እና ክህደትን በልብ ውስጥ መደበቅ ነው። የዚህ አይነቱ ኒፋቅ ኒፋቁል አክበር (ትልቁ ንፍቅና) ተብሎ ይጠራል። ይህ አይነቱ ኒፋቅ በነብዩ ጊዜ እንኳ የተለመደ ነበር።
ኢማን ስለ እስልምና እውነተኛነት በምላስ መመስከርን ፣ በልብ ማመን እና በተግባር መፈፀም ይይዛል። ስድስቱ የኢማን ምሰሶዎች በአሏህ ፣ በመልአክቶች ፣ በመጽሐፍት ፣ በመልዕክተኞች ፣ በመጨረሻው ቀን ፣ በመለኮታዊ ድንጋጌ ማመን ናቸው።
ኢድ የአረብኛ ቃል ሲሆን በአል የሚል ትርጉም አለው። በእስልምና ሃይማኖት ያሉት ሁለት ኢዶች ወይም በአላት ብቻ ናቸው። ኢደል አድሃ (የእርድ በአል) እና ኢደል ፊጥር (የፆም መፍቻ) በአል ናቸው።
ኢድ በአል ምንድን ነው ሙሰሊሞችስ ለምን ያከብሩታል? Read More »
ሲራጥ መንገድ ማለት ነው። ቁርአን ለእስልምነ ሃይማኖት አሲራጠል ሙስተቂም የሚለውን (ቀጥተኛው መንገድ) የሚለውን ቃል ይጠቀማል። ሲራጥ ከፀጉር የቀጠነ፤ ከሰይፍ የሠላ ነው። ወደ ጀነት የሚወስደው ብቸኛው መንገድ እሱን ማለፍ ነው።
የአሏህ ስሞች በተመለከተ አሏህ ውብ እና ፍፁም እንከን የሌለባቸው ስምና ባህሪያቶች አሉት። ስሞቹ የሚገልፁት ታላቅነቱን ፣ ልቅናውን ፣ ቅዱስነቱን እና የባህሪያቶቹን ፍፁምነት ነው።
አስማኡሏሁል ሁስና የአሏህ ስም እና ባህሪያት Read More »
አሹራ በጨረቃ የቀን አቆጣጠር መሰረት የሙሐረም ወር አስረኛ ቀን ነው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ቀን ይፆሙ ነበር። ሙስሊሞችም በዚህ ቀን እንዲፆሙ ያበረታቱ ነበር።
ሸፈአ ማለት ምልጃ ማለት ሲሆን የሚያማልደው ሰው ደግሞ ሻፊእ ተብሎ ይጠራል። ሸፈአ ወይም ምልጃ በፍርዱ ቀን የሚፈፀመው እነዚህ ሁለት ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉ ነው።
አቂቃ አዲስ ለተወለደ ልጅ በተወለደ በሰባተኛ ቀኑ ለሚደረግ የእንስሳት እርድ ስንስርአት የተሰጠ ስም ነው። ምንም አይነት እንከን የሌለበት የእርድ እንስሳ መስዋዕት ለማድረግ አቅሙ ያለው ሰው ማድረጉ የተወደደ ነው።
ቀደር (መለኮታዊ ድንጋጌ) ማለት አሏህ ሁሉንም ነገሮች ከመከሰታቸው በፊት የሚከሰቱበትን ጊዜና ቦታ ያውቃል ማለት ነው። ጥሩም ይሁን መጥፎ በቀደር ማመን ከኢማን ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ ነው። መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ኢማን በጠየቃቸው ጊዜ እንዲህ ሲሉ መለሱ በቀደር የሚያምን ሙስሊም የሚከተሉትን ጨምሮ ብዙ ጥቅሞችን ይሰበስባል። ኢማን ተመልከቱ
መስተካከልን አስበን ወደ አሏህ ለመመለስ ከቆረጥን አሏህ በባሮቹ ላይ አይጨክንም። የውሸት ኑሮን አንኑር ወደ አሏህ ብንመለስ ነው የሚሻለው። እንስተካከል ነገሮች ሁሉ ይስተካከሉልናል።
ከአንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም Read More »
ወራት አልፎ ወራት ሲተካ ተወዳጅ እና ታላቅ የሆነው የሚልዮኖች እንግዳ ሸኽሩ ረመዷን በድጋሜ ብቅ ይላል። በዚህ ወቅት ሙስሊሞች እንግዳውን ሲቀበሉ ውስጣቸው በሐሴት(በደስታ) ይሞላል። ላለመደው ሰው ሙስሊሞች ከዚህ በፊት ተገናኝተውት የማያውቁ ሊመስል ይችላል
የረመዷንን ወር እንዴት እንቀበለው? Read More »
ኡለማዎች የአንድን ሰው ኢስላም ዋጋ የሚያሰጡ ብዙ ነገሮች እንዳሉ የጠቀሱ ቢሆንም የሚከተሉት 10 ነገሮች የተለመዱ ናቸው።
የአንድን ሰው ኢስላም ዋጋ የሚያሳጡ ነገሮች Read More »
ሸይጧን የጅኖች ወይም የአጋንት አንዱ አካል ሲሆን የራሳቸው የሆነ አለም ወይም መኖሪያ አላቸው። እራሳቸውን ከሰው ልጅ እይታ ከመሰወር ብቃት ጋር የተፈጠሩም ናቸው። ሸይጧን እራሱን እንደ ሰው ልጆች ሁሉ የሚያበዛ ሲሆን የራሱ የሆኑም ዘሮች አሉት
ሸይጧን ሙእሚኖችን የሚቀርብባቸው መንገዶች Read More »