ቀደር

ቀደር (መለኮታዊ ድንጋጌ) ማለት አሏህ ሁሉንም ነገሮች ከመከሰታቸው በፊት የሚከሰቱበትን ጊዜና ቦታ ያውቃል ማለት ነው። ጥሩም ይሁን መጥፎ በቀደር ማመን ከኢማን ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ ነው። መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ኢማን በጠየቃቸው ጊዜ እንዲህ ሲሉ መለሱ

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

(ሙስሊም)

“ኢማን ማለት በአሏህ ፣ በመልአክቶቹ ፣ በመጽሐፍቶቹ ፣ በመልእክተኞቹ ፣ በመጨረሻው ቀን እና ጥሩም ሆነ መጥፎ በቀደር ማመን ነው” ብለዋል።

ቀደር

በቀደር የሚያምን ሙስሊም የሚከተሉትን ጨምሮ ብዙ ጥቅሞችን ይሰበስባል።

  1. በእድሉ የደስታና የእርካታ ስሜት ያገኛል። ምክኒያቱም የሚደርስበት ማኝኛውም መጥፎ እድል ለባሪያው የተሻለውን ነገር የሚያውቀው በጥበበኛው አሏህ ቀድሞ የተደነገገ ወይም የተወሰነ መሆኑን ያምናልና ነው። አሏህ እንዲህ ይላል፡ “ለእናንተ ጥሩ የሆነን ነገር ትጠላላችሁ፤ ለእናንተ መጥፎ የሆነን ነገር ትወዳላችሁ። አሏህ ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም።” (አል-ቁርአን 2፡216)
  2. ጀግና ወይም ደፋር ይሆናል፡ ምክኒያቱም አሏህ ለእሱ የወደደለትን ማኝኛውንም ነገር ፈፅሞ በእሱ ላይ እንደማይሆን እርግጠኛ ሆኖ ያውቃልና ነው።
  3. ባጣው ነገር ላይ ተስፋ አይቆርጥም
  4. ማንም ሰው ይጎዳኛል ብሎ አይፈራም። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

(ትርሚዚ)

“እወቁ! ሁሉም ሰው በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ አንድላይ ቢሰባሰቡ፤ የሚጠቅሙህ አሏህ ቀድሞ ለአንተ ባዘዘልህ ነገር ብቻ ነው። እናም በሆነ ነገር ሊጎዱህ አንድ ላይ ቢሰባሰቡ የሚጎዱህ አሏህ ለአንተ ቀድሞ ባዘዘው ነገር ብቻ ነው፡”

ኢማን ተመልከቱ

Related posts

እስልምና እና እውቀት

የእስልምና ሃይማኖት ሁሉም ሰዎች እውቀት እንዲፈልጉ እና እውቀታቸውን እንዲጨምሩ ያበረታታል። ድንቁርናን ያወግዛል እንዲሁም ያስጠነቅቃል። አላህ እንዲህ ይላል፡- እውቀት መፈለግ ፣ መማር እና ማስተማር ወደ ጀነት

Read More »

እስልምና የሰላም ሃይማኖት

እስልምና ማለት ለአላህ መታዘዝ ፣ ትዕዛዙን በመፈጸም ላይ ጽናት ማሳየት፣ ከአላህ ሌላ ማንኛውንም አካል ከማምለክ ነፃ መሆን ማለት ነው።

Read More »
እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና አካባቢን እንድንከባከብና እንድንጠብቅ ያዛል። በዚህም ምክንያት እስልምና በምንም መልኩ አካባቢን መበከል ይከለክላል። ጠቃሚ እፅዋት እና ዛፎችን መትከል ያበረታታል።

Read More »
እስልምና እና ጅሃድ

እስልምና እና ጅሃድ

በእስልምና ውስጥ በብዛት ሰዎች ከሚሳሳቱባቸው ቃላት አንዱ “ጅሃድ” የሚለው ነው። በሚያሳዝን ሁኔታ “ጅሃድ” የሚለው ቃል አላግባብ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙ ሰዎች ከጦርነት እና

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share