ሲራጥ መንገድ ማለት ነው። ቁርአን ለእስልምነ ሃይማኖት አሲራጠል ሙስተቂም የሚለውን (ቀጥተኛው መንገድ) የሚለውን ቃል ይጠቀማል። ሲራጥ ከፀጉር የቀጠነ፤ ከሰይፍ የሠላ ነው። ወደ ጀነት የሚወስደው ብቸኛው መንገድ እሱን ማለፍ ነው።

ሲራጥ መንገድ ማለት ነው። ቅዱስ ቁርአን ለእስልምነ ሃይማኖት አሲራጠል ሙስተቂም የሚለውን (ቀጥተኛው መንገድ) የሚለውን ቃል ይጠቀማል።

ሲራጥ መንገድ

ከፍርዱ ቀን ሁኔታ ጋር በተያያዘ ሲራጥ የሚለው ቃል የሚያመላክተው ሁሉም ሰዎች የሚያልፉበት በጀሐነም እሳት ላይ የተዘረጋውን ድልድይ ነው።

ሲራጥ ከፀጉር የቀጠነ፤ ከሰይፍ የሠላ ነው። ወደ ጀነት የሚወስደው ብቸኛው መንገድ እሱን ማለፍ ነው።

መጀመሪያ የሚያልፉት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፣ ከዛም ሌሎች የአሏህ ነብያት እና መልዕክተኞች ሲሆኑ እነሱን ተከትሎ ደግሞ ሙስሊሙ ኡማና የሌሎች ነብያቶች እና መልዕክተኞች ህዝቦች ተከትለው ያልፋሉ።

ሲራጥ

በእሱ ላይ ያለፈ ሰው ጀነት ገብቷል። አማኞች እንደ ስራዎቻቸው በእሱ ላይ ያልፋሉ።

አንዳንዶቹ በአይን እርግብግቢት ፍጥነት ያህል ያልፋሉ ፣ አንዳንዶቹ በመብረቅ ፍጥነት ያህል ፣ አንዳንዶቹ ልክ እንደ ፈጣን ንፋሳ ፣ አንዳንዶቹ ልክ እንደ ፈጣን ፈረስ ፣ አንዳንዶቹ እንደ ፈጣን ሯጭ ሰው ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ እየዳሁ ያልፋሉ።

በሁለቱም የድልድዩ ጎን የተንጠለጠሉ ትልልቅ ጉጠቶች አሉ። አውጥተው እንዲጥሉ የታዘዙትን መንጥቀው ይጥላሉ።

አንዳንዶቹ እንዲያመልጡ ይፈቀድላቸዋል፤ አንዳንዶቹ ቧጠው በስንት መከራ ያልፋሉ። አንዳንዶቹ መንጥሮ ወደ ጀሐነም እሳት ይወረውራቸዋል።

የፍርዱ ቀን ትልልቅ ምልክቶች ፣ የውመል ቂያማ እና ጀነት ተመልከቱ

Related posts

እስልምና እና እውቀት

የእስልምና ሃይማኖት ሁሉም ሰዎች እውቀት እንዲፈልጉ እና እውቀታቸውን እንዲጨምሩ ያበረታታል። ድንቁርናን ያወግዛል እንዲሁም ያስጠነቅቃል። አላህ እንዲህ ይላል፡- እውቀት መፈለግ ፣ መማር እና ማስተማር ወደ ጀነት

Read More »

እስልምና የሰላም ሃይማኖት

እስልምና ማለት ለአላህ መታዘዝ ፣ ትዕዛዙን በመፈጸም ላይ ጽናት ማሳየት፣ ከአላህ ሌላ ማንኛውንም አካል ከማምለክ ነፃ መሆን ማለት ነው።

Read More »
እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና አካባቢን እንድንከባከብና እንድንጠብቅ ያዛል። በዚህም ምክንያት እስልምና በምንም መልኩ አካባቢን መበከል ይከለክላል። ጠቃሚ እፅዋት እና ዛፎችን መትከል ያበረታታል።

Read More »
እስልምና እና ጅሃድ

እስልምና እና ጅሃድ

በእስልምና ውስጥ በብዛት ሰዎች ከሚሳሳቱባቸው ቃላት አንዱ “ጅሃድ” የሚለው ነው። በሚያሳዝን ሁኔታ “ጅሃድ” የሚለው ቃል አላግባብ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙ ሰዎች ከጦርነት እና

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share