አቂቃ አዲስ ለተወለደ ልጅ በተወለደ በሰባተኛ ቀኑ ለሚደረግ የእንስሳት እርድ ስንስርአት የተሰጠ ስም ነው። ምንም አይነት እንከን የሌለበት የእርድ እንስሳ መስዋዕት ለማድረግ አቅሙ ያለው ሰው ማድረጉ የተወደደ ነው።
አቂቃ
ልጅ

አቂቃ አዲስ ለተወለደ ልጅ በተወለደ በሰባተኛ ቀኑ ለሚደረግ የእንስሳት እርድ ስንስርአት የተሰጠ ስም ነው።

ሁለት በግ ለወንድ ልጅ እና አንድ በግ ለሴት ልጅ ነው።

ምንም አይነት እንከን የሌለበት የእርድ እንስሳ መስዋዕት ለማድረግ አቅሙ ያለው ሰው ማድረጉ የተወደደ ነው። ሁለት በግ ለወንድ ልጅ እና አንድ በግ ለሴት ልጅ ነው።

የልጅን እራሰ መላጨት

በዚህ ቀን የልጅን እራሰ መላጨት ፣ የተላጨውን ፀጉር ያህል ክብደት ያለው የብር ዋጋ ጋር አቻ የሆነ ነገር ሶደቃ መስጠጥ እና ለልጁ ስም ማውጣት የተወደደ ነው።

የተወለደው ልጅ ጥሩ እና ደስ የሚል ስም ሊሰጠው ይገባል። ለምሳሌ አብዱሏህ እና አብዱረህማን። በአንድ ወቅት ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዳሉት እነዚህ ሰሞች በአሏህ የሚወደዱ ምርጥ ስሞች ናቸው።

አቂቃ

አቂቃ በሰባተኛው ቀን ከተረሳ ወይም በቸልተኝነት ከተተወ በአስራ አራተኛው ቀን ወይም በሃያ አምስተኛው ቀን ማድረግ ይቻላል። የተወለደው ልጅ ከሰባተኛ ቀኑ በፊት ለአቂቃው መስዋዕቱን ማረድ አያስፈልግም።

ኡዱሂያን ተመልከቱ

Related posts

እስልምና እና እውቀት

የእስልምና ሃይማኖት ሁሉም ሰዎች እውቀት እንዲፈልጉ እና እውቀታቸውን እንዲጨምሩ ያበረታታል። ድንቁርናን ያወግዛል እንዲሁም ያስጠነቅቃል። አላህ እንዲህ ይላል፡- እውቀት መፈለግ ፣ መማር እና ማስተማር ወደ ጀነት

Read More »

እስልምና የሰላም ሃይማኖት

እስልምና ማለት ለአላህ መታዘዝ ፣ ትዕዛዙን በመፈጸም ላይ ጽናት ማሳየት፣ ከአላህ ሌላ ማንኛውንም አካል ከማምለክ ነፃ መሆን ማለት ነው።

Read More »
እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና እና ማህበረሰብ

እስልምና አካባቢን እንድንከባከብና እንድንጠብቅ ያዛል። በዚህም ምክንያት እስልምና በምንም መልኩ አካባቢን መበከል ይከለክላል። ጠቃሚ እፅዋት እና ዛፎችን መትከል ያበረታታል።

Read More »
እስልምና እና ጅሃድ

እስልምና እና ጅሃድ

በእስልምና ውስጥ በብዛት ሰዎች ከሚሳሳቱባቸው ቃላት አንዱ “ጅሃድ” የሚለው ነው። በሚያሳዝን ሁኔታ “ጅሃድ” የሚለው ቃል አላግባብ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙ ሰዎች ከጦርነት እና

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share