የነብዩ ሙሐመድ ነብይነት (በኡስታዝ አቡ ሐይደር)
The post ነብዩ ሙሐመድ(ሰዐወ) appeared first on የወጣቱ ተልዕኮ.
የዓለማችን ታላላቅ ምሁራን ስለ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ታላቅነት የተናገሩት ለምን አስደነቀ? የእነዚህን ስመጥር ሰዎች ምስክርነት ያግኙ።

ሙስሊም ሰው ከነብዩ ሙሐመድ ዝርዝር ታሪኮች ጋር እራሱን ማስተዋወቅ አለበት። ያ ሲሆን በሁሉም የህይወት ጉዳዮች ምሳሌነታቸውን መከተል ይችላል። ምክኒያቱም የህይወት ታሪካቸው ተጨባጭ የእስልምና እና የህግጋቱ

አሏህ የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት እና ስብዕናዎች ከሁሉ የተለዩ አድርጓቸዋል። ይህ የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት ልቦች በፍቅራቸው እና በውዳሴያቸው እንዲነጉዱ ያደርጋል። በዚህ ጽሁፉ ውስጥ ከእነዚህ ባህሪያት የተወሰኑትን
ሃያሉ አሏህ መልዕክተኞችን ከላቀ ጥበብ ጋር የላካቸው ሲሆን ነብዩ ሙሐመድ ከሁሉም በላይ አልቆ የነብያት ሁሉ መደምደሚያ (ማብቂያ) አድርጓቸዋል። በዚህ ትምህርት ውስጥ እነዚህንም ጥበቦች እና ነብዩ
Join me on my journey in search of Islamic knowledge and wisdom.