ወጣነታችንን እንጠቀምበት

ወጣትነት የህይወታችን አፍላ ጊዜ ነው። የልጅነት እድሜ አልፎ በእራሳችን የምንቆምበት ፣ ጥንካሬና ብርታት የምናገኝበት ፣ ደከመኝ ሰለቸኝ የሌለበት ፣ ሁሉነገር አዲስ ፣ ሮጠን የማንደክምበት አፍላ ጊዜ

እውነተኛ ሃይማኖት

ኢስላም የሚለው ቃል ሰላም ከሚለው የአረብኛ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም በአገራችን ቋንቋ ሰላም የሚለውን ቃል ይወክላል።

ደስተኛ ለመሆን 30 መንገዶች

እስላማዊ ጥያቄና መልስ በደርጃ ሁሉንም ሰው ያማከለ እና ሊያሳትፍ ብሚችል መልኩ ተዘጋጅቷል ይሳትፉ

ንፅፅረ ሃይማኖት

የተለያዩ እስላማዊ መጽሐፍት በሐገራችን ቋንቋዎች እና በእንግሊዘኛ ቀርበዋል እንዲሁም የልጆች መጽሐፍት እዚህ ይገኛል

“በል! እሱ አሏህ አንድ ነው። አሏህ የሁሉ መጠጊያ ነው። አልተወለደም፤ አይወልድም። ለእሱ አምሳያ ቢጤም የለውም።”

አል-ቁርአን

ሱረቱል ኢህላስ 1-4

Our Most Popular Courses

Enroll now in our most popular courses and join the thousands who have achieved their goals.

Free

Social Media Marketing

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit pellentesque porta.

Free

Email Marketing Strategies

In porttitor ipsum eu justo condimentum euismod ullamcorper viverra.

Free

Content Marketing

Repellat perspiciatis cum! Doloremque ea viverra eu doloremque.

Be in Demand with Our Professional Training

Position yourself for success by investing in our professional training courses.

Ahmed Yesuf
Ahmed Yesuf — Founder & CEO.

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለ አንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ስለ መረጃ እና አስፈላጊነቱ ለማንበብ እዚህ ይንኩ!

ፅናት ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ በጽናት ሂደት ውስጥ መውደቅ መነሳት ፣ መመስገን ፣ መተቸት ማግኝት ፣ ማጣት ያለ ነው፡፡ እኛ ለበጎ ያሰብነውን ሰው በክፋት ሊተረጉምብን ይችላል፡፡

የሙስሊም ወጣት ህብረት  መመስረቻ ማንዋል ወጣቶች በዲናቸው እና በማህበራዊ ህይወታቸው እንዲተጋገዙ ፣ ለአንድ አላማ እንዲቆሙ እና ዲናቸው እንዲያገለግሉ በህብረት በመደራጀት ህጋዊ እውቅና አግኝተው እንዲንቀሳቀሱ የሚያስችል ነው።

Youth Mission books

65 የአማርኛ መጽሐፍት እዚህ ያገኛሉ

15 የኦሮምኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

7 የትግረኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

25 የልጆች መጽሐፍት እዚህ ያገኛሉ

25 የእንግሊዝኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

ሌሎች መጽሐፍት

ሌሎች የአማርኛ መጽሐፍት ያገኛሉ

Our Proficiency

Great things in business are never done by one person. They’re done by a team of people. We have that dynamic group of peoples

ከታሪክ ማህደር

የነብያት ፣ የሶሃቦች እና ሌሎች አስተማሪ እስላማዊ ታሪኮችን ያገኛሉ። ከታሪከ ማህደር ገልጠው ያንብቡ

Go Explore →

የሐዲስ ማስታወሻ

መሰረታዊ የአረብኛ መዝገበ ቃላት ከአማርኛ አቻ ትርጉሙ ጋር ያገኛሉ። ወሳኝ የአረብኛ መዝገበ ቃላት ያገኙ

Go Explore →

ግጥም

አዝናኝ እና አስተማሪ ግጥሞች ወጎችን እዚህ ያገኛሉ። ግጥም የነፍስ መስታውት

Go Explore →

የአረብኛ መዝገበ ቃላት

መሰረታዊ የአረብኛ መዝገበ ቃላት ከአማርኛ አቻ ትርጉሙ ጋር ያገኛሉ

Go Explore →

What people Have to Say

በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት። በየጊዜው አዳዲስ መጣጥፎችን እና መጽሐፍቶችን ልቀቁ። በርቱ።
Testimonial
Tahir Kasim
From Ethiopia
በዚህ ድህረ ገፅ አሳታፊ በሆነ መልኩ ስለ እስልምና ታሪክ ብዙ ተምሪያለሁ። ወጣቶች ይህን ድህረገፅ እንዲመለከቱት እመክራለሁ።
Testimonial
Ebrahim Jemal
From Saudi Arabia
በዚህ ድህረገፅ ያሉ አጫጭር እና አስተማሪ የቁርአን እና የሐዲስ ጥቅሶች ስለ እስልምና ያለኝን ተረድኦ አሳድጎልኛል። እውቀትን ለሚሹ ሁሉ ድረገፁን እንዲጎበኙ እመክራለሁ።
Testimonial
Abdurahman Ali
From Ethiopia
በዚህ ዌብሳይት ላይ ያሉ ጥያቄ እና መልሶች ስለ እስልምና ያለኝን ተረድኦ እንድፈትን እና አዝናኝ እና ቀለል ባለ መንገድ እንድማር ረድቶኛል። ሁሉም ወጣት እና ወላጅ በነዚህ ጥያቄዎች እራሱን ቢፈትን እላለሁ።
Testimonial 4
Kedir Negatu
From Ethiopia
Sign up

Subscribe

Don’t miss these tips!

We don’t spam! Read our privacy policy for more info.

Scroll to Top